Mushaf Page 1
صفحة ١
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah al-fatihah
- بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِበአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡5 Views
- الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤5 Views
- الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِእጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ5 Views
- مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِየፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡5 Views
- إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُአንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡5 Views
- اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡5 Views
- صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَየእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡5 Views