Mushaf Page 498
صفحة ٤٩٨
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah ad-dukhan
- إِنَّ يَوْمَ الْفَصْلِ مِيقَاتُهُمْ أَجْمَعِينَየመለያው ቀን ለሁሉም ቀጠሯቸው ነው፡፡0 Views
- يَوْمَ لَا يُغْنِي مَوْلًى عَن مَّوْلًى شَيْئًا وَلَا هُمْ يُنصَرُونَዘመድ ከዘመዱ ምንንም የማይጠቅምበት እነርሱም የማይርረዱበት ቀን ነው፡፡0 Views
- إِلَّا مَن رَّحِمَ اللَّهُ ۚ إِنَّهُ هُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُአላህ ያዘነለት ሰውና ያመነ ብቻ ሲቀር፡፡ (እርሱስ ይርረዳል)፡፡ እርሱ አሸናፊው አዛኙ ነውና፡፡0 Views
- إِنَّ شَجَرَتَ الزَّقُّومِየዘቁመ ዛፍ0 Views
- طَعَامُ الْأَثِيمِየኀጢኣተኛው ምግብ ነው፡፡0 Views
- كَالْمُهْلِ يَغْلِي فِي الْبُطُونِእንደ ዘይት አተላ ነው፡፡ በሆዶች ውስጥ የሚፈላ ሲኾን፡፡0 Views
- كَغَلْيِ الْحَمِيمِእንደ ገነፈለ ውሃ አፈላል (የሚፈላ ሲኾን)፡፡0 Views
- خُذُوهُ فَاعْتِلُوهُ إِلَىٰ سَوَاءِ الْجَحِيمِያዙት፤ ወደ ገሀነም መካከልም በኀይል ጎትቱት፡፡0 Views
- ثُمَّ صُبُّوا فَوْقَ رَأْسِهِ مِنْ عَذَابِ الْحَمِيمِከዚያም «ከራሱ በላይ ከፈላ ውሃ ስቃይ አንቧቡበት፡፡»0 Views
- ذُقْ إِنَّكَ أَنتَ الْعَزِيزُ الْكَرِيمُ«ቅመስ፤ አንተ አሸናፊው ክብሩ ነህና» (ይባላል)፡፡0 Views
- إِنَّ هَـٰذَا مَا كُنتُم بِهِ تَمْتَرُونَ«ይህ ያ በእርሱ ትጠራጠሩበት የነበራችሁት ነው» (ይባላሉ)፡፡0 Views
- إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي مَقَامٍ أَمِينٍጥንቁቆቹ በእርግጥ በጸጥተኛ መኖሪያ ውስጥ ናቸው፡፡0 Views
- فِي جَنَّاتٍ وَعُيُونٍበአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡0 Views
- يَلْبَسُونَ مِن سُندُسٍ وَإِسْتَبْرَقٍ مُّتَقَابِلِينَፊት ለፊት የተቅጣጩ ኾነው ከስስ ሐርና ከወፍራም ሐር ይለብሳሉ፡፡0 Views
- كَذَٰلِكَ وَزَوَّجْنَاهُم بِحُورٍ عِينٍ(ነገሩ) እንደዚሁ ነው፤ ዓይናማዎች የኾኑን ነጫጭ ሴቶችም እናጠናዳቸዋለን፡፡0 Views
- يَدْعُونَ فِيهَا بِكُلِّ فَاكِهَةٍ آمِنِينَበእርሷም ውስጥ የተማመኑ ኾነው፤ ከፍራፍሬ ሁሉ ያዝዛሉ፡፡0 Views
- لَا يَذُوقُونَ فِيهَا الْمَوْتَ إِلَّا الْمَوْتَةَ الْأُولَىٰ ۖ وَوَقَاهُمْ عَذَابَ الْجَحِيمِየፊተኛይቱን ሞት እንጅ (ዳግመኛ) በእርሷ ውስጥ ሞትን አይቀምሱም፡፡ የገሀነምንም ቅጣት (አላህ) ጠበቃቸው፡፡0 Views
- فَضْلًا مِّن رَّبِّكَ ۚ ذَٰلِكَ هُوَ الْفَوْزُ الْعَظِيمُከጌታህ በኾነ ችሮታ (ጠበቃቸው)፡፡ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው፡፡0 Views
- فَإِنَّمَا يَسَّرْنَاهُ بِلِسَانِكَ لَعَلَّهُمْ يَتَذَكَّرُونَ(ቁርኣኑን) በቋንቋህም ያገራነው (ሕዝቦችህ) ይገነዘቡ ዘንድ ብቻ ነው፡፡0 Views
- فَارْتَقِبْ إِنَّهُم مُّرْتَقِبُونَተጠባበቅም እነርሱ ተጠባባቂዎች ናቸውና፡፡0 Views