Mushaf Page 528
صفحة ٥٢٨
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah an-najm
- وَأَنَّهُ خَلَقَ الزَّوْجَيْنِ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰእርሱም ሁለቱን ዓይነቶች ወንድንና ሴትን ፈጠረ፡፡0 Views
- مِن نُّطْفَةٍ إِذَا تُمْنَىٰከፍትወት ጠብታ (በማህጸን ውስጥ) በምትፈሰስ ጊዜ፡፡0 Views
- وَأَنَّ عَلَيْهِ النَّشْأَةَ الْأُخْرَىٰየኋለኛይቱም ማስነሳት በእርሱ ላይ ነው፡፡0 Views
- وَأَنَّهُ هُوَ أَغْنَىٰ وَأَقْنَىٰእነሆ እርሱም አከበረ፣ ጥሪተኛም አደረገ፡፡0 Views
- وَأَنَّهُ هُوَ رَبُّ الشِّعْرَىٰእነሆ እርሱም የሺዕራ ጌታ ነው፡፡0 Views
- وَأَنَّهُ أَهْلَكَ عَادًا الْأُولَىٰእነሆ እርሱም የፊተኛይቱን ዓድ አጥፍቷል፡፡0 Views
- وَثَمُودَ فَمَا أَبْقَىٰሰሙድንም (አጥፍቷል)፤ አላስቀረምም፡፡0 Views
- وَقَوْمَ نُوحٍ مِّن قَبْلُ ۖ إِنَّهُمْ كَانُوا هُمْ أَظْلَمَ وَأَطْغَىٰበፊትም የኑሕን ሕዝቦች (አጥፍቷል)፡፡ እነርሱ በጣም በደለኞችና እጅግ የጠመሙ እነርሱ ነበሩና፡፡0 Views
- وَالْمُؤْتَفِكَةَ أَهْوَىٰየተገለበጠችውንም ከተማ ደፋ፡፡0 Views
- فَغَشَّاهَا مَا غَشَّىٰያለበሳትንም አለበሳት፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكَ تَتَمَارَىٰከጌታህም ጸጋዎች በየትኛው ትጠራጠራለህ?0 Views
- هَـٰذَا نَذِيرٌ مِّنَ النُّذُرِ الْأُولَىٰይህ ከፊተኞቹ አስፈራሪዎች (ጎሳ) የኾነ አስፈራሪ ነው፡፡0 Views
- أَزِفَتِ الْآزِفَةُቀራቢይቱ (ኅልፈተ ዓለም) ቀረበች፡፡0 Views
- لَيْسَ لَهَا مِن دُونِ اللَّهِ كَاشِفَةٌለእርሷ ከአላህ ሌላ ገላጭ የላትም፡፡0 Views
- أَفَمِنْ هَـٰذَا الْحَدِيثِ تَعْجَبُونَከዚህ ንግግር ትደነቃላችሁን?0 Views
- وَتَضْحَكُونَ وَلَا تَبْكُونَትስቃላችሁምን? አታለቅሱምን?0 Views
- وَأَنتُمْ سَامِدُونَእናንተም ዘንጊዎች ናችሁ፡፡0 Views
- 53:62۩ Sajdahفَاسْجُدُوا لِلَّهِ وَاعْبُدُوا ۩ለአላህም ስገዱ ተገዙትም፡፡0 Views
Surah al-qamar
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- اقْتَرَبَتِ السَّاعَةُ وَانشَقَّ الْقَمَرُሰዓቲቱ (የትንሣኤ ቀን) ተቃረበች፤ ጨረቃም ተገመሰ፡፡0 Views
- وَإِن يَرَوْا آيَةً يُعْرِضُوا وَيَقُولُوا سِحْرٌ مُّسْتَمِرٌّተዓምርንም ቢያዩ (ከእምነት) ይዞራሉ፡፡ (ይህ) «ዘውታሪ ድግምት ነውም» ይላሉ፡፡0 Views
- وَكَذَّبُوا وَاتَّبَعُوا أَهْوَاءَهُمْ ۚ وَكُلُّ أَمْرٍ مُّسْتَقِرٌّአስተባበሉም፡፡ ዝንባሌዎቻቸውንም ተከተሉ፡፡ ነገርም ሁሉ (ወሰን አለው)፤ ረጊ ነው፡፡0 Views
- وَلَقَدْ جَاءَهُم مِّنَ الْأَنبَاءِ مَا فِيهِ مُزْدَجَرٌከዜናዎችም በእርሱ ውስጥ መገሰጥ ያለበት ነገር በእርግጥ መጣላቸው፡፡0 Views
- حِكْمَةٌ بَالِغَةٌ ۖ فَمَا تُغْنِ النُّذُرُሙሉ የኾነች ጥበብ (መጣቻቸው) ግን አስፈራሪዎቹ አያብቃቁም፡፡0 Views
- فَتَوَلَّ عَنْهُمْ ۘ يَوْمَ يَدْعُ الدَّاعِ إِلَىٰ شَيْءٍ نُّكُرٍከነርሱም ዙር፡፡ ጠሪው (መልአክ) ወደ አስደንጋጭ ነገር የሚጠራበትን ቀን (አስታውስ)፡፡0 Views