Mushaf Page 537
صفحة ٥٣٧
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah al-waqiah
- إِنَّهُ لَقُرْآنٌ كَرِيمٌእርሱ የከበረ ቁርኣን ነው፡፡0 Views
- فِي كِتَابٍ مَّكْنُونٍበተጠበቀ መጽሐፍ ውስጥ ነው፡፡0 Views
- لَّا يَمَسُّهُ إِلَّا الْمُطَهَّرُونَየተጥራሩት እንጅ ሌላ አይነካውም፡፡0 Views
- تَنزِيلٌ مِّن رَّبِّ الْعَالَمِينَከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡0 Views
- أَفَبِهَـٰذَا الْحَدِيثِ أَنتُم مُّدْهِنُونَበዚህ ንግግር እናንተ ቸልተኞች ናችሁን?0 Views
- وَتَجْعَلُونَ رِزْقَكُمْ أَنَّكُمْ تُكَذِّبُونَሲሳያችሁንም (ዝናምን) እናንተ የምታስተባብሉት ታደርጋላችሁን?0 Views
- فَلَوْلَا إِذَا بَلَغَتِ الْحُلْقُومَ(ነፍስ) ጉረሮንም በደረሰች ጊዜ፡፡0 Views
- وَأَنتُمْ حِينَئِذٍ تَنظُرُونَእናንተ ያን ጊዜ የምታዩ ስትኾኑ፡፡0 Views
- وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنكُمْ وَلَـٰكِن لَّا تُبْصِرُونَእኛም ግን አታዩም እንጅ ከእናንተ ይልቅ ወደእርሱ የቀረብን ስንኾን፡፡0 Views
- فَلَوْلَا إِن كُنتُمْ غَيْرَ مَدِينِينَየማትዳኙም ከኾናችሁ፡፡0 Views
- تَرْجِعُونَهَا إِن كُنتُمْ صَادِقِينَእውነተኞች እንደ ኾናችሁ (ነፍሲቱን ወደ አካሉ) ለምን አትመልሷትም፡፡0 Views
- فَأَمَّا إِن كَانَ مِنَ الْمُقَرَّبِينَ(ሟቹ) ከባለሟሎቹ ቢኾንማ፡፡0 Views
- فَرَوْحٌ وَرَيْحَانٌ وَجَنَّتُ نَعِيمٍ(ለእርሱ) ዕረፍት፣ መልካም ሲሳይም፣ የመጠቀሚያ ገነትም አልለው፡፡0 Views
- وَأَمَّا إِن كَانَ مِنْ أَصْحَابِ الْيَمِينِከቀኝ ጓዶችም ቢኾንማ፡፡0 Views
- فَسَلَامٌ لَّكَ مِنْ أَصْحَابِ الْيَمِينِከቀኝ ጓዶች ስለ ኾንክ ላንተ ሰላም አልለህ (ይባላል)፡፡0 Views
- وَأَمَّا إِن كَانَ مِنَ الْمُكَذِّبِينَ الضَّالِّينَከሚያስዋሹት ጠማማዎችም ቢኾንማ፡፡0 Views
- فَنُزُلٌ مِّنْ حَمِيمٍከፈላ ውሃ የኾነ መስተንግዶ አልለው፡፡0 Views
- وَتَصْلِيَةُ جَحِيمٍበገሀነም መቃጠልም (አልለው)፡፡0 Views
- إِنَّ هَـٰذَا لَهُوَ حَقُّ الْيَقِينِይህ እርሱ እርግጠኛ እውነት ነው፡፡0 Views
- فَسَبِّحْ بِاسْمِ رَبِّكَ الْعَظِيمِየታላቁንም ጌታህን ስም አወድስ፡፡0 Views
Surah al-hadid
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- سَبَّحَ لِلَّهِ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۖ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُበሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ለአላህ አሞገሰ፡፡ እርሱም ሁሉን አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡0 Views
- لَهُ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۖ يُحْيِي وَيُمِيتُ ۖ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌየሰማያትና የምድር ንግሥና የእርሱ ብቻ ነው፡፡ ሕያው ያደርጋል፤ ይገድላልም፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡0 Views
- هُوَ الْأَوَّلُ وَالْآخِرُ وَالظَّاهِرُ وَالْبَاطِنُ ۖ وَهُوَ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌእርሱ ፊትም ያለ፣ ኋላም ቀሪ፣ ግልጽም፣ ስውርም ነው፡፡ እርሱም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡0 Views