Mushaf Page 586
صفحة ٥٨٦
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah at-takwir
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- إِذَا الشَّمْسُ كُوِّرَتْፀሐይ በተጠቀለለች ጊዜ፤1 Views
- وَإِذَا النُّجُومُ انكَدَرَتْከዋክብትም በረገፉ ጊዜ፤1 Views
- وَإِذَا الْجِبَالُ سُيِّرَتْተራራዎችም በተነዱ ጊዜ፤1 Views
- وَإِذَا الْعِشَارُ عُطِّلَتْየዐሥር ወር እርጉዞች ግመሎችም (ያለጠባቂ) በተተዉ ጊዜ፤1 Views
- وَإِذَا الْوُحُوشُ حُشِرَتْእንስሳትም ሁሉ በተሰበሰቡ ጊዜ፤1 Views
- وَإِذَا الْبِحَارُ سُجِّرَتْባሕሮችም በተቃጠሉ ጊዜ፤1 Views
- وَإِذَا النُّفُوسُ زُوِّجَتْነፍሶችም (በየአካሎቻቸው) በተቆራኙ ጊዜ፤1 Views
- وَإِذَا الْمَوْءُودَةُ سُئِلَتْበሕይወቷ የተቀበረችውም ሴት ልጅ በተጠየቀች ጊዜ፤1 Views
- بِأَيِّ ذَنبٍ قُتِلَتْበምን ወንጀል እንደ ተገደለች፤1 Views
- وَإِذَا الصُّحُفُ نُشِرَتْጽሑፎችም በተዘረጉ ጊዜ፤1 Views
- وَإِذَا السَّمَاءُ كُشِطَتْሰማይም በተገሸለጠች ጊዜ፤1 Views
- وَإِذَا الْجَحِيمُ سُعِّرَتْገሀነምም በተነደደች ጊዜ፤1 Views
- وَإِذَا الْجَنَّةُ أُزْلِفَتْገነትም በተቀረበች ጊዜ፤1 Views
- عَلِمَتْ نَفْسٌ مَّا أَحْضَرَتْነፍስ ሁሉ (ከሥራ) ያቀረበችውን ታውቃለች፤1 Views
- فَلَا أُقْسِمُ بِالْخُنَّسِተመላሾችም በኾኑት (ዐዋድያት) እምላለሁ፡፡1 Views
- الْجَوَارِ الْكُنَّسِኺያጆች ገቢዎች በኾኑት (ከዋክብት)፡፡1 Views
- وَاللَّيْلِ إِذَا عَسْعَسَበሌሊቱም (ጨለማውን) በጠነሰሰ ጊዜ፤1 Views
- وَالصُّبْحِ إِذَا تَنَفَّسَበንጋቱም (በብርሃን) በተነፈሰ ጊዜ፤ (እምላለሁ)፡፡1 Views
- إِنَّهُ لَقَوْلُ رَسُولٍ كَرِيمٍእርሱ (ቁርኣን) የክቡር መልክተኛ ቃል ነው፡፡1 Views
- ذِي قُوَّةٍ عِندَ ذِي الْعَرْشِ مَكِينٍየኀይል ባለቤት በዙፋኑ ባለ ቤት ዘንድ ባለሟል የኾነ፡፡1 Views
- مُّطَاعٍ ثَمَّ أَمِينٍበዚያ ስፍራ ትእዛዙ ተሰሚ፤ ታማኝ የኾነ (መልክተኛ ቃል) ነው፡፡1 Views
- وَمَا صَاحِبُكُم بِمَجْنُونٍነቢያችሁም በፍጹም ዕብድ አይደለም፡፡1 Views
- وَلَقَدْ رَآهُ بِالْأُفُقِ الْمُبِينِበግልጹ አድማስም በእርግጥ አይቶታል፡፡1 Views
- وَمَا هُوَ عَلَى الْغَيْبِ بِضَنِينٍእርሱም በሩቁ ወሬ ላይ ሰሳች (ንፉግ) አይደለም፡፡1 Views
- وَمَا هُوَ بِقَوْلِ شَيْطَانٍ رَّجِيمٍእርሱም (ቁርኣን) የእርጉም ሰይጣን ቃል አይደለም፡፡1 Views
- فَأَيْنَ تَذْهَبُونَታዲያ ወዴት ትኼዳላችሁ?1 Views
- إِنْ هُوَ إِلَّا ذِكْرٌ لِّلْعَالَمِينَእርሱ የዓለማት መገሠጫ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡1 Views
- لِمَن شَاءَ مِنكُمْ أَن يَسْتَقِيمَከናንተ ቀጥተኛ መኾንን ለሻ ሰው (መገሰጫ ነው)፡፡1 Views
- وَمَا تَشَاءُونَ إِلَّا أَن يَشَاءَ اللَّهُ رَبُّ الْعَالَمِينَየዓለማት ጌታ አላህ ካልሻም አትሹም፡፡1 Views