Mushaf Page 588
صفحة ٥٨٨
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah al-mutaffifin
- كَلَّا إِنَّ كِتَابَ الْفُجَّارِ لَفِي سِجِّينٍበእውነት የከሓዲዎቹ (የሰላቢዎቹ) መጽሐፍ በእርግጥ በሲጂን ውስጥ ነው፡፡1 Views
- وَمَا أَدْرَاكَ مَا سِجِّينٌሲጂንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?1 Views
- كِتَابٌ مَّرْقُومٌየታተመ መጽሐፍ ነው፡፡1 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡1 Views
- الَّذِينَ يُكَذِّبُونَ بِيَوْمِ الدِّينِለእነዚያ በፍርዱ ቀን ለሚያስተባብሉት፡፡1 Views
- وَمَا يُكَذِّبُ بِهِ إِلَّا كُلُّ مُعْتَدٍ أَثِيمٍበእርሱም ወሰን አላፊ ኀጢአተኛ ሁሉ እንጅ ሌላ አያስተባብልም፡፡1 Views
- إِذَا تُتْلَىٰ عَلَيْهِ آيَاتُنَا قَالَ أَسَاطِيرُ الْأَوَّلِينَአንቀጾቻችን በእርሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ «የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች ናቸው» ይላል፡፡1 Views
- كَلَّا ۖ بَلْ ۜ رَانَ عَلَىٰ قُلُوبِهِم مَّا كَانُوا يَكْسِبُونَይከልከል፤ ይልቁንም በልቦቻቸው ላይ ይሠሩት የነበሩት (ኀጢአት) ደገደገባቸው፡፡1 Views
- كَلَّا إِنَّهُمْ عَن رَّبِّهِمْ يَوْمَئِذٍ لَّمَحْجُوبُونَይከልከሉ፤ እነርሱ በዚያ ቀን ከጌታቸው (ማየት) ተጋራጆች ናቸው፡፡1 Views
- ثُمَّ إِنَّهُمْ لَصَالُو الْجَحِيمِከዚያም እነርሱ በእርግጥ ገሀነምን ገቢዎች ናቸው፡፡1 Views
- ثُمَّ يُقَالُ هَـٰذَا الَّذِي كُنتُم بِهِ تُكَذِّبُونَከዚያም «ይህ ያ በእርሱ ታስተባብሉበት የነበራችሁት ነው» ይባላሉ፡፡1 Views
- كَلَّا إِنَّ كِتَابَ الْأَبْرَارِ لَفِي عِلِّيِّينَበእውነቱ የእውነተኞቹ ምእምናን መጽሐፍ በዒሊዮን ውስጥ ነው፡፡1 Views
- وَمَا أَدْرَاكَ مَا عِلِّيُّونَዒሊዮንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?1 Views
- كِتَابٌ مَّرْقُومٌየታተመ መጽሐፍ ነው፡፡1 Views
- يَشْهَدُهُ الْمُقَرَّبُونَባለሟልዎቹ ይጣዱታል፡፡1 Views
- إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍእውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በድሎት (ገነት) ውስጥ ናቸው፡፡1 Views
- عَلَى الْأَرَائِكِ يَنظُرُونَበባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው ይመለከታሉ፡፡1 Views
- تَعْرِفُ فِي وُجُوهِهِمْ نَضْرَةَ النَّعِيمِበፊቶቻቸው ላይ የድሎትን ውበት ታውቃለህ፡፡1 Views
- يُسْقَوْنَ مِن رَّحِيقٍ مَّخْتُومٍተጣርቶ ከታተመ ጠጅ ይጠጣሉ፡፡1 Views
- خِتَامُهُ مِسْكٌ ۚ وَفِي ذَٰلِكَ فَلْيَتَنَافَسِ الْمُتَنَافِسُونَማተሚያው ምስክ ከኾነ፤ በዚህም ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ፡፡1 Views
- وَمِزَاجُهُ مِن تَسْنِيمٍመበረዣውም ከተስኒም ነው፡፡1 Views
- عَيْنًا يَشْرَبُ بِهَا الْمُقَرَّبُونَባለሟሎቹ ከእርሷ የሚጠጡላት ምንጭ ናት፡፡1 Views
- إِنَّ الَّذِينَ أَجْرَمُوا كَانُوا مِنَ الَّذِينَ آمَنُوا يَضْحَكُونَእነዚያ ያምመጹት በእነዚያ ባመኑት በእርግጥ ይስቁ ነበሩ፡፡4 Views
- وَإِذَا مَرُّوا بِهِمْ يَتَغَامَزُونَበእነርሱም ላይ ባለፉ ጊዜ ይጠቃቀሱ ነበር፡፡4 Views
- وَإِذَا انقَلَبُوا إِلَىٰ أَهْلِهِمُ انقَلَبُوا فَكِهِينَወደ ቤተሰቦቻቸውም በተመለሱ ጊዜ (በመሳለቃቸው) ተደሳቾች ኾነው ይመለሱ ነበር፡፡4 Views
- وَإِذَا رَأَوْهُمْ قَالُوا إِنَّ هَـٰؤُلَاءِ لَضَالُّونَባዩዋቸውም ጊዜ «እነዚህ በእርግጥ ተሳሳቾች ናቸው» ይሉ ነበር፡፡4 Views
- وَمَا أُرْسِلُوا عَلَيْهِمْ حَافِظِينَበነርሱ ላይ ተጠባባቂዎች ተደርገው ያልተላኩ ሲኾኑ፡፡1 Views
- فَالْيَوْمَ الَّذِينَ آمَنُوا مِنَ الْكُفَّارِ يَضْحَكُونَዛሬ (በትንሣኤ ቀን) እነዚያ ያመኑት በከሓዲዎቹ ይስቃሉ፡፡1 Views