Mushaf Page 603
صفحة ٦٠٣
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah al-kafirun
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- قُلْ يَا أَيُّهَا الْكَافِرُونَበላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ!0 Views
- لَا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ«ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡0 Views
- وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ«እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡0 Views
- وَلَا أَنَا عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمْ«እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡0 Views
- وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ«እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡0 Views
- لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ دِينِ«ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡0 Views
Surah an-nasr
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- إِذَا جَاءَ نَصْرُ اللَّهِ وَالْفَتْحُየአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤0 Views
- وَرَأَيْتَ النَّاسَ يَدْخُلُونَ فِي دِينِ اللَّهِ أَفْوَاجًاሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤0 Views
- فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَاسْتَغْفِرْهُ ۚ إِنَّهُ كَانَ تَوَّابًاጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡0 Views
Surah al-masad
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- تَبَّتْ يَدَا أَبِي لَهَبٍ وَتَبَّየአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡0 Views
- مَا أَغْنَىٰ عَنْهُ مَالُهُ وَمَا كَسَبَከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡0 Views
- سَيَصْلَىٰ نَارًا ذَاتَ لَهَبٍየመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡0 Views
- وَامْرَأَتُهُ حَمَّالَةَ الْحَطَبِሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡0 Views
- فِي جِيدِهَا حَبْلٌ مِّن مَّسَدٍበአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡0 Views