85. al-buruj
البروج
Read Surah al-buruj in full: surah 85, 22 verses, Meccan, Juz 30. Arabic text with አማርኛ translation.
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الْبُرُوجِየቡርጆች ባለቤት በኾነችው ሰማይ እምላለሁ፡፡1 Views
- وَالْيَوْمِ الْمَوْعُودِበተቀጠረው ቀንም፤1 Views
- وَشَاهِدٍ وَمَشْهُودٍበተጣጅና በሚጣዱትም፤ (እምላለሁ)፡፡1 Views
- قُتِلَ أَصْحَابُ الْأُخْدُودِየጉድቡ ባለቤቶች ተረገሙ፡፡1 Views
- النَّارِ ذَاتِ الْوَقُودِየማገዶ ባለቤት የኾነቺው እሳት (ባለቤቶች)፡፡1 Views
- إِذْ هُمْ عَلَيْهَا قُعُودٌእነርሱ በርሷ (አፋፍ) ላይ ተቀማጮች በኾኑ ጊዜ፤ (ተረገሙ)፡፡1 Views
- وَهُمْ عَلَىٰ مَا يَفْعَلُونَ بِالْمُؤْمِنِينَ شُهُودٌእነርሱም በምእምናኖቹ በሚሠሩት (ማሰቃየት) ላይ መስካሪዎች ናቸው፡፡1 Views
- وَمَا نَقَمُوا مِنْهُمْ إِلَّا أَن يُؤْمِنُوا بِاللَّهِ الْعَزِيزِ الْحَمِيدِከእነርሱም በአላህ አሸናፊው፣ ምስጉኑ በኾነው (ጌታ) ማመናቸውን እንጅ ሌላ ምንም አልጠሉም፡፡1 Views
- الَّذِي لَهُ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ وَاللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ شَهِيدٌበእዚያ የሰማያትና የምድር ንግሥና ለእርሱ ብቻ በኾነው (አላህ ማመናቸውን)፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ መስካሪ ነው፡፡1 Views
- إِنَّ الَّذِينَ فَتَنُوا الْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ ثُمَّ لَمْ يَتُوبُوا فَلَهُمْ عَذَابُ جَهَنَّمَ وَلَهُمْ عَذَابُ الْحَرِيقِእነዚያ ምእምንንና ምእምናትን ያሰቃዩ፣ ከዚያም ያልተጸጸቱ ለእነርሱ የገሀነም ቅጣት አልላቸው፡፡ ለእነርሱም የመቃጠሉ ስቃይ አልላቸው፡፡1 Views
- إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ لَهُمْ جَنَّاتٌ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ ۚ ذَٰلِكَ الْفَوْزُ الْكَبِيرُእነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችንም የሠሩ ለእነርሱ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶች አሏቸው፡፡ ይህ ታላቅ ማግኘት ነው፡፡1 Views
- إِنَّ بَطْشَ رَبِّكَ لَشَدِيدٌየጌታህ በኀይል መያዝ ብርቱ ነው፡፡1 Views
- إِنَّهُ هُوَ يُبْدِئُ وَيُعِيدُእነሆ እርሱ መፍጠርን ይጀምራል፤ ይመልሳልም፡፡1 Views
- وَهُوَ الْغَفُورُ الْوَدُودُእርሱም ምሕረተ ብዙ ወዳድ ነው፡፡1 Views
- ذُو الْعَرْشِ الْمَجِيدُየዙፋኑ ባለቤት የላቀው ነው፡፡1 Views
- فَعَّالٌ لِّمَا يُرِيدُየሚሻውን ሁሉ ሠሪ ነው፡፡1 Views
- هَلْ أَتَاكَ حَدِيثُ الْجُنُودِየሰራዊቶቹ ወሬ መጣልህን?1 Views
- فِرْعَوْنَ وَثَمُودَየፈርዖንና የሰሙድ፤ (ወሬ)፡፡1 Views
- بَلِ الَّذِينَ كَفَرُوا فِي تَكْذِيبٍበእውነቱ እነዚያ የካዱት በማስተባበል ውስጥ ናቸው፡፡1 Views
- وَاللَّهُ مِن وَرَائِهِم مُّحِيطٌአላህም በዙሪያቸው (በዕውቀቱ) ከባቢ ነው፡፡1 Views
- بَلْ هُوَ قُرْآنٌ مَّجِيدٌይልቁንም እርሱ የከበረ ቁርኣን ነው፡፡1 Views
- فِي لَوْحٍ مَّحْفُوظٍየተጠበቀ በኾነ ሰሌዳ ውስጥ ነው፡፡1 Views
Teks Al-Qur'an: Tanzil Project (https://tanzil.net), lisensi CC BY 3.0. · Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib (Tanzil Project, tanzil.net)