108. al-kawthar

الكوثر

3 ayatMakkiyah

Read Surah al-kawthar in full: surah 108, 3 verses, Meccan, Juz 30. Arabic text with አማርኛ translation.

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡

  1. إِنَّا أَعْطَيْنَاكَ الْكَوْثَرَ
    እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡
  2. فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَانْحَرْ
    ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡
  3. إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ الْأَبْتَرُ
    ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡

Teks Al-Qur'an: Tanzil Project (https://tanzil.net), lisensi CC BY 3.0. · Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib (Tanzil Project, tanzil.net)