107. al-maun
الماعون
Read Surah al-maun in full: surah 107, 7 verses, Meccan, Juz 30. Arabic text with አማርኛ translation.
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- أَرَأَيْتَ الَّذِي يُكَذِّبُ بِالدِّينِያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?)0 Views
- فَذَٰلِكَ الَّذِي يَدُعُّ الْيَتِيمَይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤0 Views
- وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡0 Views
- فَوَيْلٌ لِّلْمُصَلِّينَወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡0 Views
- الَّذِينَ هُمْ عَن صَلَاتِهِمْ سَاهُونَለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡0 Views
- الَّذِينَ هُمْ يُرَاءُونَለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡0 Views
- وَيَمْنَعُونَ الْمَاعُونَየዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡0 Views
Teks Al-Qur'an: Tanzil Project (https://tanzil.net), lisensi CC BY 3.0. · Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib (Tanzil Project, tanzil.net)