95. at-tin
التين
Read Surah at-tin in full: surah 95, 8 verses, Meccan, Juz 30. Arabic text with አማርኛ translation.
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- وَالتِّينِ وَالزَّيْتُونِበበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡0 Views
- وَطُورِ سِينِينَበሲኒን ተራራም፤0 Views
- وَهَـٰذَا الْبَلَدِ الْأَمِينِበዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡0 Views
- لَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ فِي أَحْسَنِ تَقْوِيمٍሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡0 Views
- ثُمَّ رَدَدْنَاهُ أَسْفَلَ سَافِلِينَከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡0 Views
- إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ فَلَهُمْ أَجْرٌ غَيْرُ مَمْنُونٍግን እነዚያ ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት ለእነርሱ ተቆራጭ ያልኾነ ምንዳ አልላቸው፡፡0 Views
- فَمَا يُكَذِّبُكَ بَعْدُ بِالدِّينِታዲያ ከዚህ በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ?0 Views
- أَلَيْسَ اللَّهُ بِأَحْكَمِ الْحَاكِمِينَአላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡0 Views
Teks Al-Qur'an: Tanzil Project (https://tanzil.net), lisensi CC BY 3.0. · Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib (Tanzil Project, tanzil.net)