96. al-alaq
العلق
Read Surah al-alaq in full: surah 96, 19 verses, Meccan, Juz 30. Arabic text with አማርኛ translation.
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَአንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም፡፡0 Views
- خَلَقَ الْإِنسَانَ مِنْ عَلَقٍሰውን ከረጋ ደም በፈጠረው (ጌታህ ስም)፡፡0 Views
- اقْرَأْ وَرَبُّكَ الْأَكْرَمُአንብብ፤ ጌታህ በጣም ቸር ሲኾን፤0 Views
- الَّذِي عَلَّمَ بِالْقَلَمِያ በብርዕ ያስተማረ፡፡0 Views
- عَلَّمَ الْإِنسَانَ مَا لَمْ يَعْلَمْሰውን ያላወቀውን ሁሉ ያሳወቀ ሲኾን፡፡0 Views
- كَلَّا إِنَّ الْإِنسَانَ لَيَطْغَىٰበእውነቱ ሰው ወሰንን ያልፋል፡፡0 Views
- أَن رَّآهُ اسْتَغْنَىٰራሱን የተብቃቃ (ባለ ሀብት) ኾኖ ለማየቱ፡፡0 Views
- إِنَّ إِلَىٰ رَبِّكَ الرُّجْعَىٰመመለሻው ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡0 Views
- أَرَأَيْتَ الَّذِي يَنْهَىٰአየህን? ያንን የሚከለክለውን፡፡0 Views
- عَبْدًا إِذَا صَلَّىٰባሪያን በሰገደ ጊዜ፤0 Views
- أَرَأَيْتَ إِن كَانَ عَلَى الْهُدَىٰአየህን? ንገረኝ (ተከልካዩ) በትክክለኛ መንገድ ላይ ቢኾን፤0 Views
- أَوْ أَمَرَ بِالتَّقْوَىٰወይም (ፈጣሪውን) በመፍራት ቢያዝ፤0 Views
- أَرَأَيْتَ إِن كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰአየህን? ንገረኝ (ከልካዩ) ቢያስተባብልና (ከእምነት) ቢሸሽ፤0 Views
- أَلَمْ يَعْلَم بِأَنَّ اللَّهَ يَرَىٰአላህ የሚያይ መኾኑን አያውቅምን?0 Views
- كَلَّا لَئِن لَّمْ يَنتَهِ لَنَسْفَعًا بِالنَّاصِيَةِይተው ባይከለከል አናቱን ይዘን እንጎትተዋለን፡፡0 Views
- نَاصِيَةٍ كَاذِبَةٍ خَاطِئَةٍውሸታም ስሕተተኛ የኾነችውን አናቱን፡፡0 Views
- فَلْيَدْعُ نَادِيَهُሸንጎውንም ይጥራ፡፡0 Views
- سَنَدْعُ الزَّبَانِيَةَ(እኛም) ዘበኞቻችንን እንጠራለን፡፡0 Views
- 96:19۩ Sajdahكَلَّا لَا تُطِعْهُ وَاسْجُدْ وَاقْتَرِب ۩ይከልከል አትታዘዘው፡፡ ስገድም፤ (ወደ አላህ) ተቃረብም፡፡0 Views
Teks Al-Qur'an: Tanzil Project (https://tanzil.net), lisensi CC BY 3.0. · Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib (Tanzil Project, tanzil.net)