Mushaf Page 376
صفحة ٣٧٦
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah ash-shuara
- مَا أَغْنَىٰ عَنْهُم مَّا كَانُوا يُمَتَّعُونَይጣቀሙበት የነበሩት ሁሉ ከእነሱ ምንም አያብቃቃቸውም፡፡0 Views
- وَمَا أَهْلَكْنَا مِن قَرْيَةٍ إِلَّا لَهَا مُنذِرُونَአንዲትንም ከተማ ለእርሷ አስፈራሪዎች ያሏት (እና ያስተባበለች) ኾና እንጅ አላጠፋንም፡፡0 Views
- ذِكْرَىٰ وَمَا كُنَّا ظَالِمِينَ(ይህች) ግሳፄ ናት፡፡ በዳዮችም አልነበርንም፡፡0 Views
- وَمَا تَنَزَّلَتْ بِهِ الشَّيَاطِينُሰይጣናትም እርሱን (ቁርኣንን) አላወረዱትም፡፡0 Views
- وَمَا يَنبَغِي لَهُمْ وَمَا يَسْتَطِيعُونَለእነርሱም አይገባቸውም፤ አይችሉምም፡፡0 Views
- إِنَّهُمْ عَنِ السَّمْعِ لَمَعْزُولُونَእነርሱ (የመላእክትን ንግግር) ከመስማት ተከለከሉ ናቸው፡፡0 Views
- فَلَا تَدْعُ مَعَ اللَّهِ إِلَـٰهًا آخَرَ فَتَكُونَ مِنَ الْمُعَذَّبِينَከአላህም ጋር ሌላን አምላክ አትግገዛ፤ ከሚቀጡት ትኾናለህና፡፡0 Views
- وَأَنذِرْ عَشِيرَتَكَ الْأَقْرَبِينَቅርቦች ዘመዶችህንም አስጠንቅቅ፡፡3 Views
- وَاخْفِضْ جَنَاحَكَ لِمَنِ اتَّبَعَكَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَከምእምናንም ለተከተሉህ ሰዎች ክንፍህን ዝቅ አድርግ፤ (ልዝብ ኹን)፡፡3 Views
- فَإِنْ عَصَوْكَ فَقُلْ إِنِّي بَرِيءٌ مِّمَّا تَعْمَلُونَ«እንቢ» ቢሉህም «እኔ ከምትሠሩት ንጹሕ ነኝ» በላቸው፡፡3 Views
- وَتَوَكَّلْ عَلَى الْعَزِيزِ الرَّحِيمِአሸናፊ አዛኝ በኾነው (ጌታህ) ላይም ተጠጋ፡፡3 Views
- الَّذِي يَرَاكَ حِينَ تَقُومُበዚያ ለሶላት በምትቆም ጊዜ በሚያይህ፡፡3 Views
- وَتَقَلُّبَكَ فِي السَّاجِدِينَበሰጋጆች ውስጥ መዘዋወርህንም (በሚያየው ጌታህ ላይ ተጠጋ)፡፡3 Views
- إِنَّهُ هُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُእነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡3 Views
- هَلْ أُنَبِّئُكُمْ عَلَىٰ مَن تَنَزَّلُ الشَّيَاطِينُሰይጣናት በማን ላይ እንደሚወርዱ ልንገራችሁን0 Views
- تَنَزَّلُ عَلَىٰ كُلِّ أَفَّاكٍ أَثِيمٍበውሸታም ኀጢአተኛ ሁሉ ላይ ይወርዳሉ፡፡0 Views
- يُلْقُونَ السَّمْعَ وَأَكْثَرُهُمْ كَاذِبُونَየሰሙትን (ወደ ጠንቋዮች) ይጥላሉ፡፡ አብዛኞቻቸውም ውሸታሞች ናቸው፡፡0 Views
- وَالشُّعَرَاءُ يَتَّبِعُهُمُ الْغَاوُونَባለ ቅኔዎችንም ጠማማዎቹ ይከተሉዋቸዋል፡፡0 Views
- أَلَمْ تَرَ أَنَّهُمْ فِي كُلِّ وَادٍ يَهِيمُونَእነርሱ በ(ንግግር) ሸለቆ ሁሉ የሚዋልሉ መኾናቸውን አታይምን0 Views
- وَأَنَّهُمْ يَقُولُونَ مَا لَا يَفْعَلُونَእነሱም የማይሠሩትን ነገር የሚናገሩ መኾናቸውን (አታይምን)፤0 Views
- إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَذَكَرُوا اللَّهَ كَثِيرًا وَانتَصَرُوا مِن بَعْدِ مَا ظُلِمُوا ۗ وَسَيَعْلَمُ الَّذِينَ ظَلَمُوا أَيَّ مُنقَلَبٍ يَنقَلِبُونَእነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ አላህንም በብዛት ያወሱ ከተበደሉም በኋላ (በቅኔ) የተከላከሉ ሲቀሩ፤ (እነርሱ አይወቀሱም)፡፡ እነዚያም የበደሉ (ከሞቱ በኋላ) እንዴት ያለን መመለስ እንደሚመለሱ በእርግጥ ያውቃሉ፡፡0 Views