Mushaf Page 375
صفحة ٣٧٥
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah ash-shuara
- وَاتَّقُوا الَّذِي خَلَقَكُمْ وَالْجِبِلَّةَ الْأَوَّلِينَ«ያንንም የፈጠራችሁን የቀድሞዎቹንም ፍጡሮች (የፈጠረውን) ፍሩ፡፡»0 Views
- قَالُوا إِنَّمَا أَنتَ مِنَ الْمُسَحَّرِينَአሉ «አንተ በብዛት ከተደገመባቸው ሰዎች ነህ፡፡0 Views
- وَمَا أَنتَ إِلَّا بَشَرٌ مِّثْلُنَا وَإِن نَّظُنُّكَ لَمِنَ الْكَاذِبِينَ«አንተም ብጤያችን ሰው እንጅ ሌላ አይደለህም፡፡ እነሆ ከውሸታሞች ነህ ብለን እንጠረጥርሃለን፡፡0 Views
- فَأَسْقِطْ عَلَيْنَا كِسَفًا مِّنَ السَّمَاءِ إِن كُنتَ مِنَ الصَّادِقِينَ«ከእውነተኞቹም እንደኾንክ በእኛ ላይ ከሰማይ ቁራጭን ጣልብን፡፡»0 Views
- قَالَ رَبِّي أَعْلَمُ بِمَا تَعْمَلُونَ«ጌታዬ የምትሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው፤» አላቸው፡፡0 Views
- فَكَذَّبُوهُ فَأَخَذَهُمْ عَذَابُ يَوْمِ الظُّلَّةِ ۚ إِنَّهُ كَانَ عَذَابَ يَوْمٍ عَظِيمٍአስተባበሉትም፡፡ የጥላይቷ ቀን ቅጣትም ያዛቸው፡፡ እርሱ የከባድ ቀን ቅጣት ነበርና፡፡0 Views
- إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَበዚህ ውስጥ አስደናቂ ተዓምር አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእምናን አልነበሩም፡፡0 Views
- وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡0 Views
- وَإِنَّهُ لَتَنزِيلُ رَبِّ الْعَالَمِينَእርሱም (ቁርኣን) በእርግጥ ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡0 Views
- نَزَلَ بِهِ الرُّوحُ الْأَمِينُእርሱን ታማኙ መንፈስ (ጂብሪል) አወረደው፤0 Views
- عَلَىٰ قَلْبِكَ لِتَكُونَ مِنَ الْمُنذِرِينَከአስፈራሪዎቹ (ነቢያት) ትኾን ዘንድ በልብህ ላይ (አወረደው)፡፡0 Views
- بِلِسَانٍ عَرَبِيٍّ مُّبِينٍግልጽ በኾነ ዐረብኛ ቋንቋ፡፡0 Views
- وَإِنَّهُ لَفِي زُبُرِ الْأَوَّلِينَእርሱም (ቁርኣን) በቀድሞዎቹ መጻሐፍት ውስጥ (የተወሳ ነው)፡፡0 Views
- أَوَلَمْ يَكُن لَّهُمْ آيَةً أَن يَعْلَمَهُ عُلَمَاءُ بَنِي إِسْرَائِيلَየእስራኤል ልጆች ሊቃውንት የሚያውቁት መኾኑ ለእነርሱ (ለመካ ከሓዲዎች) ምልክት አይኾናቸውምን0 Views
- وَلَوْ نَزَّلْنَاهُ عَلَىٰ بَعْضِ الْأَعْجَمِينَከአዕጀሞች ባንዱ ላይ ባወረድነውም ኖሮ፤0 Views
- فَقَرَأَهُ عَلَيْهِم مَّا كَانُوا بِهِ مُؤْمِنِينَበእነርሱ ላይ ባነበበውም በእርሱ አማኞች አይኾኑም ነበር፡፡0 Views
- كَذَٰلِكَ سَلَكْنَاهُ فِي قُلُوبِ الْمُجْرِمِينَእንደዚሁ (ማስተባበልን) በተንኮለኞች ልቦች ውስጥ አስገባነው፡፡0 Views
- لَا يُؤْمِنُونَ بِهِ حَتَّىٰ يَرَوُا الْعَذَابَ الْأَلِيمَአሳማሚ ቅጣትን እስከሚያዩ ድረስ በእርሱ አያምኑም፡፡0 Views
- فَيَأْتِيَهُم بَغْتَةً وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَእነርሱ የማያውቁ ሲኾኑ (ቅጣቱ) ድንገት እስከሚመጣባቸውም ድረስ (አያምኑም)፡፡0 Views
- فَيَقُولُوا هَلْ نَحْنُ مُنظَرُونَ(በመጣባቸው ጊዜ) «እኛ የምንቆይ ነን» እስከሚሉም (አያምኑም)፡፡0 Views
- أَفَبِعَذَابِنَا يَسْتَعْجِلُونَበቅጣታችን ያቻኩላሉን0 Views
- أَفَرَأَيْتَ إِن مَّتَّعْنَاهُمْ سِنِينَአየህን ብዙ ዓመታትን ብናጣቅማቸው፤0 Views
- ثُمَّ جَاءَهُم مَّا كَانُوا يُوعَدُونَከዚያም ያ ይስፈራሩበት የነበሩት ቢመጣባቸው፤0 Views