Mushaf Page 374
صفحة ٣٧٤
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah ash-shuara
- كَذَّبَتْ قَوْمُ لُوطٍ الْمُرْسَلِينَየሉጥ ሕዝቦች መልክተኞችን አስተባባሉ፡፡0 Views
- إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ لُوطٌ أَلَا تَتَّقُونَወንድማቸው ሉጥ ለእነርሱ ባለ ጊዜ «አትጠነቀቁምን0 Views
- إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡0 Views
- فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡0 Views
- وَمَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ ۖ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ الْعَالَمِينَ«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልለምናችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡0 Views
- أَتَأْتُونَ الذُّكْرَانَ مِنَ الْعَالَمِينَ«ከዓለማት ሰዎች ወንዶችን ትመጣላችሁን0 Views
- وَتَذَرُونَ مَا خَلَقَ لَكُمْ رَبُّكُم مِّنْ أَزْوَاجِكُم ۚ بَلْ أَنتُمْ قَوْمٌ عَادُونَ«ከሚስቶቻችሁም ጌታችሁ ለናንተ የፈጠረላችሁን ትተዋላችሁን በእውነቱ እናንተ ወሰን አላፊዎች ሕዝቦ ናችሁ፡፡»0 Views
- قَالُوا لَئِن لَّمْ تَنتَهِ يَا لُوطُ لَتَكُونَنَّ مِنَ الْمُخْرَجِينَ(እነርሱም) አሉ «ሉጥ ሆይ! ባትከለከል በእርግጥ (ከአገር) ከሚወጡት ትኾናለህ፡፡»0 Views
- قَالَ إِنِّي لِعَمَلِكُم مِّنَ الْقَالِينَ(እርሱም) አለ «እኔ ሥራችሁን ከሚጠሉት ሰዎች ነኝ፡፡2 Views
- رَبِّ نَجِّنِي وَأَهْلِي مِمَّا يَعْمَلُونَ«ጌታዬ ሆይ! እኔንም ቤተሰቦቼንም ከሚሠሩት ሥራ (ቅጣት) አድነን፡፡»0 Views
- فَنَجَّيْنَاهُ وَأَهْلَهُ أَجْمَعِينَእርሱንም ቤተሰቦቹንም በጠቅላላ አዳንናቸው፡፡0 Views
- إِلَّا عَجُوزًا فِي الْغَابِرِينَበቀሪዎቹ ውስጥ የኾነች አሮጊት ብቻ ስትቀር (እርሷ ጠፋች)፡፡0 Views
- ثُمَّ دَمَّرْنَا الْآخَرِينَከዚያም ሌሎቹን አጠፋን፡፡0 Views
- وَأَمْطَرْنَا عَلَيْهِم مَّطَرًا ۖ فَسَاءَ مَطَرُ الْمُنذَرِينَበእነሱም ላይ (የድንጋይን) ዝናምን አዘነምንባቸው፡፡ የተስፈራሪዎቹም ዝናም (ምንኛ) ከፋ፡፡0 Views
- إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَበዚህ ውስጥ አስደናቂ ተዓምር አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእመናን አልነበሩም፡፡0 Views
- وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡0 Views
- كَذَّبَ أَصْحَابُ الْأَيْكَةِ الْمُرْسَلِينَየአይከት ሰዎች መልክተኞችን አስተባበሉ፤0 Views
- إِذْ قَالَ لَهُمْ شُعَيْبٌ أَلَا تَتَّقُونَሹዕይብ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን0 Views
- إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡0 Views
- فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡0 Views
- وَمَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ ۖ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ الْعَالَمِينَ«በርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልጠይቃችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡0 Views
- ۞ أَوْفُوا الْكَيْلَ وَلَا تَكُونُوا مِنَ الْمُخْسِرِينَ«ስፍርን ሙሉ፡፡ ከአጉዳዮቹም አትኹኑ፡፡0 Views
- وَزِنُوا بِالْقِسْطَاسِ الْمُسْتَقِيمِ«በትክክለኛ ሚዛንም መዝኑ፡፡0 Views
- وَلَا تَبْخَسُوا النَّاسَ أَشْيَاءَهُمْ وَلَا تَعْثَوْا فِي الْأَرْضِ مُفْسِدِينَ«ሰዎችንም ነገሮቻቸውን አታጉድሉባቸው፡፡ በምድርም ላይ አጥፊዎች ኾናችሁ አታበላሹ፡፡0 Views