Mushaf Page 373
صفحة ٣٧٣
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah ash-shuara
- إِنْ هَـٰذَا إِلَّا خُلُقُ الْأَوَّلِينَ«ይህ የፊተኞቹ ሰዎች ፀባይ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡0 Views
- وَمَا نَحْنُ بِمُعَذَّبِينَ«እኛም የምንቅቀጣ አይደለንም» (አሉ)፡፡0 Views
- فَكَذَّبُوهُ فَأَهْلَكْنَاهُمْ ۗ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَአስተባበሉትም፡፡ አጠፋናቸውም፡፡ በዚህም ውስጥ እርግጠኛ ግሳጼ አለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእመናን አልነበሩም፡፡0 Views
- وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡0 Views
- كَذَّبَتْ ثَمُودُ الْمُرْسَلِينَሰሙድ መልክተኞችን አስተባበለች፡፡0 Views
- إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ صَالِحٌ أَلَا تَتَّقُونَወንድማቸው ሷሊህ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን0 Views
- إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡0 Views
- فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡0 Views
- وَمَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ ۖ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ الْعَالَمِينَ«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልለምናችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡0 Views
- أَتُتْرَكُونَ فِي مَا هَاهُنَا آمِنِينَ«በዚያ እዚህ ባለው (ጸጋ) ውስጥ የረካችሁ ኾናችሁ ትተዋላችሁን0 Views
- فِي جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ«በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ፡፡0 Views
- وَزُرُوعٍ وَنَخْلٍ طَلْعُهَا هَضِيمٌ«በአዝመራዎችም ፍሬዋ የበሰለ በኾነች ዘንባባም፤ (ውስጥ ትተዋላችሁን)0 Views
- وَتَنْحِتُونَ مِنَ الْجِبَالِ بُيُوتًا فَارِهِينَ«ብልሆች ኾናችሁ ከጋራዎች ቤቶችንም ትጠርባላችሁ፡፡0 Views
- فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡0 Views
- وَلَا تُطِيعُوا أَمْرَ الْمُسْرِفِينَ«የወሰን አላፊዎችንም ትዕዛዝ አትከተሉ፡፡2 Views
- الَّذِينَ يُفْسِدُونَ فِي الْأَرْضِ وَلَا يُصْلِحُونَ«የእነዚያን በምድር ላይ የሚያጠፉትንና የማያበጁትን፡፡»0 Views
- قَالُوا إِنَّمَا أَنتَ مِنَ الْمُسَحَّرِينَ(እነሱም) አሉ «አንተ በብዙ ከተደገመባቸው ሰዎች ብቻ ነህ፡፡0 Views
- مَا أَنتَ إِلَّا بَشَرٌ مِّثْلُنَا فَأْتِ بِآيَةٍ إِن كُنتَ مِنَ الصَّادِقِينَ«አንተ ብጤያችን ሰው እንጅ ሌላ አይደለህም፡፡ ከእውነተኞቹም እንደኾንክ ተዓምርን አምጣ፡፡»0 Views
- قَالَ هَـٰذِهِ نَاقَةٌ لَّهَا شِرْبٌ وَلَكُمْ شِرْبُ يَوْمٍ مَّعْلُومٍ(እርሱም) አለ «ይህች ግመል ናት፡፡ ለእርሷ የመጠጥ ፋንታ አላት፡፡ ለእናንተም የታወቀ ቀን ፋንታ አላችሁ፡፡0 Views
- وَلَا تَمَسُّوهَا بِسُوءٍ فَيَأْخُذَكُمْ عَذَابُ يَوْمٍ عَظِيمٍ«በክፉም አትንኳት፡፡ የታላቅ ቀን ቅጣት ይይዛችኋልና፡፡»0 Views
- فَعَقَرُوهَا فَأَصْبَحُوا نَادِمِينَወጓትም፡፡ ወዲያውም ተጸጻቾች ኾነው አነጉ፡፡0 Views
- فَأَخَذَهُمُ الْعَذَابُ ۗ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَቅጣቱም ያዛቸው፡፡ በዚህም ውስጥ ግሳፄ አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእመናን አልነበሩም፡፡0 Views
- وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡0 Views