Mushaf Page 372
صفحة ٣٧٢
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah ash-shuara
- قَالَ وَمَا عِلْمِي بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ(እርሱም) አላቸው «ይሠሩት በነበሩት ነገር ምን ዕውቀት አለኝ፡፡0 Views
- إِنْ حِسَابُهُمْ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّي ۖ لَوْ تَشْعُرُونَ«ምርመራቸው በጌታዬ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ ብታውቁ ኖሮ (ይህንን ትርረዱ ነበር)፡፡0 Views
- وَمَا أَنَا بِطَارِدِ الْمُؤْمِنِينَ«እኔም አማኞችን አባራሪ አይደለሁም፡፡0 Views
- إِنْ أَنَا إِلَّا نَذِيرٌ مُّبِينٌ«እኔ ግልጽ አስፈራሪ እንጅ ሌላ አይደለሁም፡፡»0 Views
- قَالُوا لَئِن لَّمْ تَنتَهِ يَا نُوحُ لَتَكُونَنَّ مِنَ الْمَرْجُومِينَ«ኑሕ ሆይ! (ከምትለው) ባትከለከል በእርግጥ ከሚወገሩት ትኾናለህ» አሉት፡፡0 Views
- قَالَ رَبِّ إِنَّ قَوْمِي كَذَّبُونِ(እርሱም) አለ «ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ አስተባበሉኝ፡፡0 Views
- فَافْتَحْ بَيْنِي وَبَيْنَهُمْ فَتْحًا وَنَجِّنِي وَمَن مَّعِيَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ«በእኔና በእነርሱም መካከል (ተገቢ) ፍርድን ፍረድ፡፡ አድነኝም፡፡ ከእኔ ጋር ያሉትንም ምእምናን፡፡»0 Views
- فَأَنجَيْنَاهُ وَمَن مَّعَهُ فِي الْفُلْكِ الْمَشْحُونِእርሱንም ከእርሱ ጋር ያለውንም ሁሉ በተመላው መርከብ ውስጥ አዳን፡፡0 Views
- ثُمَّ أَغْرَقْنَا بَعْدُ الْبَاقِينَከዚያም በኋላ ቀሪዎቹን አሰጠምን፡፡0 Views
- إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَበዚህ ውስጥ ታላቅ ግሳጼ አለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡0 Views
- وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡0 Views
- كَذَّبَتْ عَادٌ الْمُرْسَلِينَዓድ መልክተኞችን አስተባበለች፡፡0 Views
- إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ هُودٌ أَلَا تَتَّقُونَወንድማቸው ሁድ ለነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን0 Views
- إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ«እኔ ለናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡0 Views
- فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ«አላህንም ፍሩ ታዘዙኝም፡፡0 Views
- وَمَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ ۖ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ الْعَالَمِينَ«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አለምናችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡0 Views
- أَتَبْنُونَ بِكُلِّ رِيعٍ آيَةً تَعْبَثُونَ«የምትጫወቱ ኾናችሁ በከፍተኛ ስፍራ ሁሉ ላይ ምልክትን ትገነባላችሁን0 Views
- وَتَتَّخِذُونَ مَصَانِعَ لَعَلَّكُمْ تَخْلُدُونَ«የውሃ ማጠራቀሚያዎችንና ሕንፃዎችንም ዘላለም መኖርን የምትከጅሉ ኾናችሁ ትሠራላችሁን0 Views
- وَإِذَا بَطَشْتُم بَطَشْتُمْ جَبَّارِينَ«በቀጣችሁም ጊዜ ጨካኞች ኾናችሁ ትቀጣላችሁን0 Views
- فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡0 Views
- وَاتَّقُوا الَّذِي أَمَدَّكُم بِمَا تَعْلَمُونَ«ያንንም በምታውቁት (ጸጋ) ያጣቀማችሁን ፍሩ፡፡0 Views
- أَمَدَّكُم بِأَنْعَامٍ وَبَنِينَ«በእንስሳዎችና በልጆች ያጣቀማችሁን፡፡0 Views
- وَجَنَّاتٍ وَعُيُونٍ«በአትክልቶችና በምንጮችም፡፡0 Views
- إِنِّي أَخَافُ عَلَيْكُمْ عَذَابَ يَوْمٍ عَظِيمٍ«እኔ በእናንተ ላይ የታላቅን ቀን ቅጣት እፈራለሁና፡፡»0 Views
- قَالُوا سَوَاءٌ عَلَيْنَا أَوَعَظْتَ أَمْ لَمْ تَكُن مِّنَ الْوَاعِظِينَ(እነርሱም) አሉ «ብትገስጽም ወይም ከገሳጮቹ ባትኾንም በእኛ ላይ እኩል ነው፤ (ያለንበትን አንለቅም)፡፡0 Views