Mushaf Page 371
صفحة ٣٧١
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah ash-shuara
- وَاجْعَل لِّي لِسَانَ صِدْقٍ فِي الْآخِرِينَበኋለኞቹም ሕዝቦች ውስጥ ለእኔ መልካም ዝናን አድርግልኝ፡፡0 Views
- وَاجْعَلْنِي مِن وَرَثَةِ جَنَّةِ النَّعِيمِየጸጋይቱን ገነት ከሚወርሱትም አድርገኝ፡፡0 Views
- وَاغْفِرْ لِأَبِي إِنَّهُ كَانَ مِنَ الضَّالِّينَለአባቴም ማር፡፡ እርሱ ከተሳሳቱት ነበረና፡፡0 Views
- وَلَا تُخْزِنِي يَوْمَ يُبْعَثُونَበሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ፡፡0 Views
- يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡0 Views
- إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ፡፡»0 Views
- وَأُزْلِفَتِ الْجَنَّةُ لِلْمُتَّقِينَገነትም ለፈሪዎች በምትቀረብበት (ቀን)፡፡0 Views
- وَبُرِّزَتِ الْجَحِيمُ لِلْغَاوِينَገሀነምም ለጠመሞች በምትገለጽበት (ቀን)፡፡0 Views
- وَقِيلَ لَهُمْ أَيْنَ مَا كُنتُمْ تَعْبُدُونَለእነሱም በሚባል ቀን «ትግገዟቸው የነበራችሁት የት ናቸው»0 Views
- مِن دُونِ اللَّهِ هَلْ يَنصُرُونَكُمْ أَوْ يَنتَصِرُونَ«ከአላህ ሌላ ሲኾኑ ይረዱዋችኋልን ወይስ (ለራሳቸው) ይርረዳሉን»0 Views
- فَكُبْكِبُوا فِيهَا هُمْ وَالْغَاوُونَበውስጧም እነሱና ጠማሞቹ በፊቶቻቸው ተጥለው ይንከባለላሉ፡፡0 Views
- وَجُنُودُ إِبْلِيسَ أَجْمَعُونَየሰይጣንም ሰራዊቶች መላውም (ይጣላሉ)፡፡0 Views
- قَالُوا وَهُمْ فِيهَا يَخْتَصِمُونَእነርሱም በእርሷ ውስጥ የሚከራከሩ ኾነው ይላሉ፡-0 Views
- تَاللَّهِ إِن كُنَّا لَفِي ضَلَالٍ مُّبِينٍበአላህ እንምላለን፤ እኛ በግልጽ መሳሳት ውስጥ ነበርን፡፡0 Views
- إِذْ نُسَوِّيكُم بِرَبِّ الْعَالَمِينَ(ጣዖቶቹን) በዓለማት ጌታ ባስተካከልናችሁ ጊዜ፡፡0 Views
- وَمَا أَضَلَّنَا إِلَّا الْمُجْرِمُونَአመጸኞቹም እንጅ ሌላ አላሳሳተንም፡፡0 Views
- فَمَا لَنَا مِن شَافِعِينَከአማላጆችም ለእኛ ምንም የለንም፡፡0 Views
- وَلَا صَدِيقٍ حَمِيمٍአዛኝ ወዳጂም (የለንም)፡፡0 Views
- فَلَوْ أَنَّ لَنَا كَرَّةً فَنَكُونَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَለእኛም አንዲት ጊዜ መመለስ በኖረችንና ከአማኞቹ በኾን እንመኛለን (ይላሉ)፡፡0 Views
- إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَበዚህ ውስጥ አስደናቂ ግሳጼ አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡0 Views
- وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡0 Views
- كَذَّبَتْ قَوْمُ نُوحٍ الْمُرْسَلِينَየኑሕ ሕዝቦች መልክተኞችን አስተባበሉ፡፡0 Views
- إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ نُوحٌ أَلَا تَتَّقُونَወንድማቸው ኑሕ ለእነሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን0 Views
- إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡0 Views
- فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ«አላህንም ፍሩ ታዘዙኝም፡፡0 Views
- وَمَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ ۖ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ الْعَالَمِينَ«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልጠይቃችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡0 Views
- فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡»0 Views
- ۞ قَالُوا أَنُؤْمِنُ لَكَ وَاتَّبَعَكَ الْأَرْذَلُونَ(እነርሱም) «ወራዶቹ የተከተሉህ ኾነህ ለአንተ እናምናለን» አሉት፡፡0 Views