Mushaf Page 370
صفحة ٣٧٠
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah ash-shuara
- فَلَمَّا تَرَاءَى الْجَمْعَانِ قَالَ أَصْحَابُ مُوسَىٰ إِنَّا لَمُدْرَكُونَሁለቱ ጭፍሮችም በተያዩ ጊዜ የሙሳ ጓዶች «እኛ(የፈርዖን ሰዎች) የሚደርሱብን ነን» አሉ፡፡0 Views
- قَالَ كَلَّا ۖ إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ(ሙሳ) «ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው፡፡ በእርግጥ ይመራኛል» አለ፡፡0 Views
- فَأَوْحَيْنَا إِلَىٰ مُوسَىٰ أَنِ اضْرِب بِّعَصَاكَ الْبَحْرَ ۖ فَانفَلَقَ فَكَانَ كُلُّ فِرْقٍ كَالطَّوْدِ الْعَظِيمِወደ ሙሳም «ባሕሩን በበትርህ ምታው» ስንል ላክንበት፡፡ (መታውና) ተከፈለም፡፡ ክፍሉም ሁሉ እንደ ታላቅ ጋራ ኾነ፡፡0 Views
- وَأَزْلَفْنَا ثَمَّ الْآخَرِينَእዚያም ዘንድ ሌሎችን አቀረብን፡፡0 Views
- وَأَنجَيْنَا مُوسَىٰ وَمَن مَّعَهُ أَجْمَعِينَሙሳንም ከእርሱ ገር ያሉትንም ሰዎች ሁሉንም አዳን፡፡0 Views
- ثُمَّ أَغْرَقْنَا الْآخَرِينَከዚያም ሌሎቹን አሰጠምን፡፡0 Views
- إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَበዚህ ውስጥ ታላቅ ታምር አለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡0 Views
- وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُጌታህም እርሱ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡0 Views
- وَاتْلُ عَلَيْهِمْ نَبَأَ إِبْرَاهِيمَበእነሱም (በሕዝቦችህ) ላይ የኢብራሂምን ወሬ አንብብላቸው፡፡2 Views
- إِذْ قَالَ لِأَبِيهِ وَقَوْمِهِ مَا تَعْبُدُونَለአባቱና ለሕዝቦቹ «ምንን ትግገዛላችሁ» ባለ ጊዜ፡፡2 Views
- قَالُوا نَعْبُدُ أَصْنَامًا فَنَظَلُّ لَهَا عَاكِفِينَ«ጣዖታትን እንገዛለን፤ እርሷንም በመገዛት ላይ እንቆያለን» አሉ፡፡2 Views
- قَالَ هَلْ يَسْمَعُونَكُمْ إِذْ تَدْعُونَ(እርሱም) አለ «በጠራችኋቸው ጊዜ ይሰሟችኋልን2 Views
- أَوْ يَنفَعُونَكُمْ أَوْ يَضُرُّونَ«ወይስ ይጠቅሟችኋልን ወይስ ይጎዷችኋልን»2 Views
- قَالُوا بَلْ وَجَدْنَا آبَاءَنَا كَذَٰلِكَ يَفْعَلُونَ«የለም! አባቶቻችን እንደዚሁ ሲሠሩ አገኘን» አሉት፡፡5 Views
- قَالَ أَفَرَأَيْتُم مَّا كُنتُمْ تَعْبُدُونَ«ትግገዙት የነበራችሁትን አስተዋላችሁን2 Views
- أَنتُمْ وَآبَاؤُكُمُ الْأَقْدَمُونَ«እናንተም የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁም (የተግገዛችሁትን)፡፡»2 Views
- فَإِنَّهُمْ عَدُوٌّ لِّي إِلَّا رَبَّ الْعَالَمِينَ«እነሱም (ጣዖቶቹ) ለእኔ ጠላቶች ናቸው፡፡ ግን የዓለማት ጌታ ሲቀር (እርሱ ወዳጄ ነው)፡፡2 Views
- الَّذِي خَلَقَنِي فَهُوَ يَهْدِينِ«(እርሱ) ያ የፈጠረኝ ነው፡፡ እርሱም ይመራኛል፡፡2 Views
- وَالَّذِي هُوَ يُطْعِمُنِي وَيَسْقِينِ«ያም እርሱ የሚያበላኝና የሚያጠጣኝ ነው፡፡2 Views
- وَإِذَا مَرِضْتُ فَهُوَ يَشْفِينِ«በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል፡፡2 Views
- وَالَّذِي يُمِيتُنِي ثُمَّ يُحْيِينِ«ያም የሚገድለኝ ከዚያም ሕያው የሚያደርገኝ ነው፡፡2 Views
- وَالَّذِي أَطْمَعُ أَن يَغْفِرَ لِي خَطِيئَتِي يَوْمَ الدِّينِያም በፍርዱ ቀን ኀጢአቴን ለእኔ ሊምር የምከጅለው ነው፡፡2 Views
- رَبِّ هَبْ لِي حُكْمًا وَأَلْحِقْنِي بِالصَّالِحِينَጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ስጠኝ! በደጋጎቹም ሰዎች አስጠጋኝ፡፡0 Views