Mushaf Page 447
صفحة ٤٤٧
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah as-saffat
- مَا لَكُمْ لَا تَنَاصَرُونَ(ለእነርሱም) «የማትረዳዱት ለእናንተ ምን አላችሁ? (ይባላሉ)፡፡0 Views
- بَلْ هُمُ الْيَوْمَ مُسْتَسْلِمُونَበእርግጥ እነርሱ ዛሬ እጃቸውን የሰጡ ወራዳዎች ናቸው፡፡0 Views
- وَأَقْبَلَ بَعْضُهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ يَتَسَاءَلُونَየሚወቃቀሱም ሆነው ከፊላቸው በከፊሉ ላይ ይመጣሉ፡፡0 Views
- قَالُوا إِنَّكُمْ كُنتُمْ تَأْتُونَنَا عَنِ الْيَمِينِ(ለአስከታዮቹ) እናንተ ከስተቀኝ ትመጡብን ነበር ይላሉ፡፡0 Views
- قَالُوا بَل لَّمْ تَكُونُوا مُؤْمِنِينَ(አስከታዮቹም) ይላሉ «አይደለም ፈጽሞ ምእምናን አልነበራችሁም፡፡0 Views
- وَمَا كَانَ لَنَا عَلَيْكُم مِّن سُلْطَانٍ ۖ بَلْ كُنتُمْ قَوْمًا طَاغِينَ«ለእኛም በእናንተ ላይ ምንም ስልጣን አልነበረንም፡፡ በእርግጥ እናንተ ጠማሞች ሕዝቦች ነበራችሁ፡፡0 Views
- فَحَقَّ عَلَيْنَا قَوْلُ رَبِّنَا ۖ إِنَّا لَذَائِقُونَ«በእኛም ላይ የጌታችን ቃል ተረጋገጠብን፤ እኛ (ሁላችንም ቅጣቱን) ቀማሾች ነን፡፡0 Views
- فَأَغْوَيْنَاكُمْ إِنَّا كُنَّا غَاوِينَ«ወደ ጥምመት ጠራናችሁም፡፡ እኛ ጠማሞች ነበርንና» (ይላሉ)፡፡0 Views
- فَإِنَّهُمْ يَوْمَئِذٍ فِي الْعَذَابِ مُشْتَرِكُونَስለዚህ እነርሱ በዚያ ቀን በቅጣቱ ነጋሪዎች ናቸው፡፡0 Views
- إِنَّا كَذَٰلِكَ نَفْعَلُ بِالْمُجْرِمِينَእኛ በአመጸኞች ሁሉ እንደዚሁ እንሠራለን፡፡0 Views
- إِنَّهُمْ كَانُوا إِذَا قِيلَ لَهُمْ لَا إِلَـٰهَ إِلَّا اللَّهُ يَسْتَكْبِرُونَእነርሱ ከአላህ ሌላ አምላክ የለም በተባሉ ጊዜ ይኮሩ ነበሩ፡፡0 Views
- وَيَقُولُونَ أَئِنَّا لَتَارِكُو آلِهَتِنَا لِشَاعِرٍ مَّجْنُونٍእኛ ለዕብድ ባለቅኔ ብለን አማልክቶቻችንን የምንተው ነን? ይሉም ነበር፡፡0 Views
- بَلْ جَاءَ بِالْحَقِّ وَصَدَّقَ الْمُرْسَلِينَአይደለም እውነቱን (ሃይማኖት) አመጣ፡፡ መልክተኞቹንም እውነተኛነታቸውን አረጋገጠ፡፡0 Views
- إِنَّكُمْ لَذَائِقُو الْعَذَابِ الْأَلِيمِእናንተ አሳማሚውን ቅጣት በእርግጥ ቀማሾች ናችሁ፡፡0 Views
- وَمَا تُجْزَوْنَ إِلَّا مَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَትሠሩትም የነበራችሁትን እንጂ ሌላን አትመነዱም፡፡0 Views
- إِلَّا عِبَادَ اللَّهِ الْمُخْلَصِينَግን ምርጥ የሆኑት የአላህ ባሮች (ቅጣትን አይቀምሱም)፡፡0 Views
- أُولَـٰئِكَ لَهُمْ رِزْقٌ مَّعْلُومٌእነዚያ ለእነርሱ የታወቀ ሲሳይ አላቸው፡፡0 Views
- فَوَاكِهُ ۖ وَهُم مُّكْرَمُونَፍራፍሬዎች (አሏቸው) እነርሱም የተከበሩ ናቸው፤0 Views
- فِي جَنَّاتِ النَّعِيمِበድሎት ገነቶች ውስጥ፡፡0 Views
- عَلَىٰ سُرُرٍ مُّتَقَابِلِينَፊት ለፊት የሚታያዩ ሲሆኑ በአልጋዎች ላይ (ይንፈላሰሳሉ)፡፡0 Views
- يُطَافُ عَلَيْهِم بِكَأْسٍ مِّن مَّعِينٍከሚመነጭ ወይን ጠጅ በያዘ ብርጭቆ በእነርሱ ላይ ይዞርባቸዋል፡፡0 Views
- بَيْضَاءَ لَذَّةٍ لِّلشَّارِبِينَነጭ ለጠጪዎች ጣፋጭ ከኾነች፡፡0 Views
- لَا فِيهَا غَوْلٌ وَلَا هُمْ عَنْهَا يُنزَفُونَበእርሷ ውስጥም ምታት የለባትም፡፡ እነርሱም ከእርሷ የሚሰክሩ አይደሉም፡፡0 Views
- وَعِندَهُمْ قَاصِرَاتُ الطَّرْفِ عِينٌእነርሱም ዘንድ ዓይናቸውን (በባሎቻቸው ላይ) አሳጣሪዎች የኾኑ ዓይናማዎች አልሉ፡፡0 Views
- كَأَنَّهُنَّ بَيْضٌ مَّكْنُونٌእነርሱ ልክ የተሸፈነ (የሰጎን) ዕንቁላል ይመስላሉ፡፡0 Views
- فَأَقْبَلَ بَعْضُهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ يَتَسَاءَلُونَየሚጠያየቁም ሆነው ከፊላቸው ወደ ከፊሉ ይመጣሉ፡፡0 Views
- قَالَ قَائِلٌ مِّنْهُمْ إِنِّي كَانَ لِي قَرِينٌከእነርሱ የሆነ ተናጋሪ ይላል «እኔ ጓደኛ ነበረኝ፡፡0 Views