Mushaf Page 448
صفحة ٤٤٨
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah as-saffat
- يَقُولُ أَإِنَّكَ لَمِنَ الْمُصَدِّقِينَ«በእርግጥ አንተ ከሚያምኑት ነህን? የሚል፡፡0 Views
- أَإِذَا مِتْنَا وَكُنَّا تُرَابًا وَعِظَامًا أَإِنَّا لَمَدِينُونَ«በሞትንና ዐፈር አጥንቶችም በሆን ጊዜ እኛ በእርግጥ እንመረመራለን?» (የሚል)፡፡0 Views
- قَالَ هَلْ أَنتُم مُّطَّلِعُونَእናንተ ተመልካቾች ናችሁን? ይላል፡፡0 Views
- فَاطَّلَعَ فَرَآهُ فِي سَوَاءِ الْجَحِيمِይመለከታልም፤ በገሀነም መካከልም (ጓደኛውን) ያየዋል፡፡0 Views
- قَالَ تَاللَّهِ إِن كِدتَّ لَتُرْدِينِይላል «በአላህ እምላለሁ፤ በእርግጥ ልታጠፋኝ ቀርበህ ነበር፡፡0 Views
- وَلَوْلَا نِعْمَةُ رَبِّي لَكُنتُ مِنَ الْمُحْضَرِينَ«የጌታየም ጸጋ ባልነበረ ኖሮ ወደ እሳት ከሚቀርቡት እሆን ነበር፡፡»0 Views
- أَفَمَا نَحْنُ بِمَيِّتِينَ(የገነት ሰዎች ይላሉ) «እኛ የምንሞት አይደለንምን?0 Views
- إِلَّا مَوْتَتَنَا الْأُولَىٰ وَمَا نَحْنُ بِمُعَذَّبِينَ«የመጀመሪያይቱ መሞታችን ብቻ ስትቀር፡፡ እኛም የምንቅቀጣ አይደለንምን?» (ይላሉ)፡፡0 Views
- إِنَّ هَـٰذَا لَهُوَ الْفَوْزُ الْعَظِيمُይህ (ለገነት ሰዎች የተወሳው) እርሱ በእርግጥ ታላቅ ዕድል ነው፡፡0 Views
- لِمِثْلِ هَـٰذَا فَلْيَعْمَلِ الْعَامِلُونَለዚህ ብጤ ሠሪዎች ይሥሩ፡፡0 Views
- أَذَٰلِكَ خَيْرٌ نُّزُلًا أَمْ شَجَرَةُ الزَّقُّومِበመስተንግዶነት ይህ ይበልጣልን? ወይስ የዘቁም ዛፍ?0 Views
- إِنَّا جَعَلْنَاهَا فِتْنَةً لِّلظَّالِمِينَእኛ ለበዳዮች ፈተና አድርገናታል፡፡0 Views
- إِنَّهَا شَجَرَةٌ تَخْرُجُ فِي أَصْلِ الْجَحِيمِእርሷ በገሀነም አዘቅት ውስጥ የምትወጣ ዛፍ ናት፡፡0 Views
- طَلْعُهَا كَأَنَّهُ رُءُوسُ الشَّيَاطِينِእንቡጧ ልክ የሰይጣናት ራሶች ይመስላል፡፡0 Views
- فَإِنَّهُمْ لَآكِلُونَ مِنْهَا فَمَالِئُونَ مِنْهَا الْبُطُونَእነርሱም ከእርሷ በይዎች ናቸው፤ ሆዶችንም ከእርሷ ሞይዎች ናቸው፡፡0 Views
- ثُمَّ إِنَّ لَهُمْ عَلَيْهَا لَشَوْبًا مِّنْ حَمِيمٍከዚያም ለእነርሱ በእርሷ ላይ ከተኳሳ ውሃ ቅልቅል (መጠጥ) አልላቸው፡፡0 Views
- ثُمَّ إِنَّ مَرْجِعَهُمْ لَإِلَى الْجَحِيمِከዚያም መመለሻቸው ወደ ተጋጋመች እሳት ነው፡፡0 Views
- إِنَّهُمْ أَلْفَوْا آبَاءَهُمْ ضَالِّينَእነሱ አባቶቻቸውን የተሳሳቱ ሆነው አግኝተዋልና፡፡0 Views
- فَهُمْ عَلَىٰ آثَارِهِمْ يُهْرَعُونَእነሱም በፈለጎቻቸው ላይ ይገሰግሳሉና፡፡0 Views
- وَلَقَدْ ضَلَّ قَبْلَهُمْ أَكْثَرُ الْأَوَّلِينَከእነርሱ በፊትም የቀድሞዎቹ (ሕዝቦች) አብዛኞቻቸው በእርግጥ ተሳስተዋል፡፡0 Views
- وَلَقَدْ أَرْسَلْنَا فِيهِم مُّنذِرِينَበውስጣቸውም አስፈራሪዎችን በእርግጥ ልከናል፡፡0 Views
- فَانظُرْ كَيْفَ كَانَ عَاقِبَةُ الْمُنذَرِينَየተስፈራሪዎቹም መጨረሻ እንዴት እንደነበረ ተመልከት፡፡0 Views
- إِلَّا عِبَادَ اللَّهِ الْمُخْلَصِينَምርጥ የሆኑት የአላህ ባሮች ብቻ ሲቀሩ፡፡0 Views
- وَلَقَدْ نَادَانَا نُوحٌ فَلَنِعْمَ الْمُجِيبُونَኑሕም በእርግጥ ጠራን፡፡ ጥሪውን ተቀባዮቹም ምንኛ አማርን!0 Views
- وَنَجَّيْنَاهُ وَأَهْلَهُ مِنَ الْكَرْبِ الْعَظِيمِእርሱንም ቤተሰቦቹንም ከከባድ ጭንቅ አዳንን፡፡0 Views