Mushaf Page 451
صفحة ٤٥١
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah as-saffat
- فَكَذَّبُوهُ فَإِنَّهُمْ لَمُحْضَرُونَአስተባበሉትም፡፡ ስለዚህ እነርሱ (ለቅጣት) የሚጣዱ ናቸው፡፡1 Views
- إِلَّا عِبَادَ اللَّهِ الْمُخْلَصِينَንጹሕ የተደረጉት የአላህ ባሮች ብቻ ሲቀሩ፡፡1 Views
- وَتَرَكْنَا عَلَيْهِ فِي الْآخِرِينَበእርሱ ላይም በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን ተውንለት፡፡1 Views
- سَلَامٌ عَلَىٰ إِلْ يَاسِينَሰላም በኢልያሲን ላይ ይሁን፡፡1 Views
- إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَእኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡1 Views
- إِنَّهُ مِنْ عِبَادِنَا الْمُؤْمِنِينَእርሱ በእርግጥ ከምእመናን ባሮቻችን ነው፡፡1 Views
- وَإِنَّ لُوطًا لَّمِنَ الْمُرْسَلِينَሉጥም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡1 Views
- إِذْ نَجَّيْنَاهُ وَأَهْلَهُ أَجْمَعِينَእርሱንና ቤተሰቦቹን ሁሉንም በአዳንናቸው ጊዜ (አስታውስ)፡፡1 Views
- إِلَّا عَجُوزًا فِي الْغَابِرِينَ(በቅጣቱ ውስጥ) ከቀሪዎቹ የሆነችው አሮጊት ብቻ ስትቀር፡፡1 Views
- ثُمَّ دَمَّرْنَا الْآخَرِينَከዚያም ሌሎቹን አጠፋን፡፡1 Views
- وَإِنَّكُمْ لَتَمُرُّونَ عَلَيْهِم مُّصْبِحِينَእናንተም ያነጋችሁ ስትሆኑ በእነርሱ (መኖሪያዎች) ላይ (በቀን) ታልፋላችሁ፡፡1 Views
- وَبِاللَّيْلِ ۗ أَفَلَا تَعْقِلُونَበሌሊትም (ታልፋላችሁ)፤ ልብም አታደርጉምን?1 Views
- وَإِنَّ يُونُسَ لَمِنَ الْمُرْسَلِينَዩኑስም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡1 Views
- إِذْ أَبَقَ إِلَى الْفُلْكِ الْمَشْحُونِወደ ተመላው መርከብ በኮበለለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡1 Views
- فَسَاهَمَ فَكَانَ مِنَ الْمُدْحَضِينَዕጣም ተጣጣለ፡፡ ከተሸነፉትም ሆነ፡፡1 Views
- فَالْتَقَمَهُ الْحُوتُ وَهُوَ مُلِيمٌእርሱም ተወቃሽ ሲሆን ዐሳው ዋጠው፡፡1 Views
- فَلَوْلَا أَنَّهُ كَانَ مِنَ الْمُسَبِّحِينَእርሱ ለጌታው ከአወዳሾቹ ባልሆነም ኖሮ፤1 Views
- لَلَبِثَ فِي بَطْنِهِ إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَእስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ በሆዱ ውስጥ በቆየ ነበር፡፡1 Views
- ۞ فَنَبَذْنَاهُ بِالْعَرَاءِ وَهُوَ سَقِيمٌእርሱ በሽተኛ ሆኖ በቃይ በሌለው (በባሕር) ዳርቻ ላይ ጣልነውም፡፡1 Views
- وَأَنبَتْنَا عَلَيْهِ شَجَرَةً مِّن يَقْطِينٍበእርሱም ላይ (በአጠገቡ) ከቅል የሆነችን ዛፍ አበቀልን፡፡1 Views
- وَأَرْسَلْنَاهُ إِلَىٰ مِائَةِ أَلْفٍ أَوْ يَزِيدُونَወደ መቶ ሺሕ ሰዎችም (ዳግመኛ) ላክነው፡፡ ከቶውንም ይጨምራሉ፡፡1 Views
- فَآمَنُوا فَمَتَّعْنَاهُمْ إِلَىٰ حِينٍአመኑም፡፡ እስከ ጊዜ ድረስም አጣቀምናቸው፡፡1 Views
- فَاسْتَفْتِهِمْ أَلِرَبِّكَ الْبَنَاتُ وَلَهُمُ الْبَنُونَ(የመካን ሰዎች) ጠይቃቸውም፡፡ «ለጌታህ ሴቶች ልጆች ለእነርሱም ወንዶች ልጆች ይኖራልን?»1 Views
- أَمْ خَلَقْنَا الْمَلَائِكَةَ إِنَاثًا وَهُمْ شَاهِدُونَወይስ እኛ እነርሱ የተጣዱ ሆነው መላእክትን ሴቶች አድርገን ፈጠርን?1 Views
- أَلَا إِنَّهُم مِّنْ إِفْكِهِمْ لَيَقُولُونَንቁ! እነርሱ ከቅጥፈታቸው (የተነሳ) ይላሉ፡-1 Views
- وَلَدَ اللَّهُ وَإِنَّهُمْ لَكَاذِبُونَ«አላህ (መላእክትን) ወለደ፡፡» እነርሱም በእርግጥ ውሸታሞች ናቸው፡፡1 Views
- أَصْطَفَى الْبَنَاتِ عَلَى الْبَنِينَበወንዶች ልጆች ላይ ይልቅ ሴቶችን ልጆች መረጥን?1 Views