Mushaf Page 452
صفحة ٤٥٢
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah as-saffat
- مَا لَكُمْ كَيْفَ تَحْكُمُونَለእናንተ ምን (አስረጅ) አላችሁ? እንዴት ትፈርዳላችሁ!0 Views
- أَفَلَا تَذَكَّرُونَአትገነዘቡምን?0 Views
- أَمْ لَكُمْ سُلْطَانٌ مُّبِينٌወይስ ለእናንተ ግልጽ አስረጅ አላችሁን?0 Views
- فَأْتُوا بِكِتَابِكُمْ إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ«እውነተኞች እንደ ሆናችሁ መጽሐፋችሁን አምጡ» (በላቸው)፡፡0 Views
- وَجَعَلُوا بَيْنَهُ وَبَيْنَ الْجِنَّةِ نَسَبًا ۚ وَلَقَدْ عَلِمَتِ الْجِنَّةُ إِنَّهُمْ لَمُحْضَرُونَበአላህና በአጋንንት መካከልም ዝምድናን አደረጉ፡፡ አጋንንትም እነርሱ (ይህን ባዮች በእሳት) የሚጣዱ መሆናቸውን በእርግጥ ዐውቀዋል፡፡0 Views
- سُبْحَانَ اللَّهِ عَمَّا يَصِفُونَአላህ ከሚመጥኑት ሁሉ ጠራ፡፡0 Views
- إِلَّا عِبَادَ اللَّهِ الْمُخْلَصِينَግን የተመረጡት የአላህ ባሮች (በአላህ ላይ አይዋሹም)፡፡0 Views
- فَإِنَّكُمْ وَمَا تَعْبُدُونَእናንተም የምትገዟቸውም ሁሉ፤0 Views
- مَا أَنتُمْ عَلَيْهِ بِفَاتِنِينَበእርሱ (በአላህ) ላይ አንድንም አጥማሚዎች አይደላችሁም፡፡0 Views
- إِلَّا مَنْ هُوَ صَالِ الْجَحِيمِያንን እርሱ ገሀነምን ገቢ የሆነውን ሰው ቢሆን እንጅ፡፡0 Views
- وَمَا مِنَّا إِلَّا لَهُ مَقَامٌ مَّعْلُومٌ(ጂብሪል አለ) ከእኛም አንድም የለም፤ ለእርሱ የታወቀ ደረጃ ያለው ቢሆን እንጅ፡፡0 Views
- وَإِنَّا لَنَحْنُ الصَّافُّونَእኛም (ጌታን ለመግገዛት) ተሰላፊዎቹ እኛ ነን፡፡0 Views
- وَإِنَّا لَنَحْنُ الْمُسَبِّحُونَእኛም (አላህን) አጥሪዎቹ እኛ ነን፡፡0 Views
- وَإِن كَانُوا لَيَقُولُونَእነርሱም (ከሓዲዎቹ) በእርግጥ ይሉ ነበሩ፡-0 Views
- لَوْ أَنَّ عِندَنَا ذِكْرًا مِّنَ الْأَوَّلِينَ«ከቀድሞዎቹ (መጻሕፍት) ገሳጭ መጽሐፍ እኛ ዘንድ በነበረን ኖሮ፤0 Views
- لَكُنَّا عِبَادَ اللَّهِ الْمُخْلَصِينَ«የአላህ ምርጦች ባሮች በሆን ነበር፡፡»0 Views
- فَكَفَرُوا بِهِ ۖ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَግን (ቁርኣኑ በመጣላቸው ጊዜ) በእርሱ ካዱ፡፡ ወደፊትም በእርግጥ ያውቃሉ፡፡0 Views
- وَلَقَدْ سَبَقَتْ كَلِمَتُنَا لِعِبَادِنَا الْمُرْسَلِينَ(የእርዳታ) ቃላችንም መልክተኞች ለሆኑት ባሮቻችን በእውነት አልፋለች፡፡0 Views
- إِنَّهُمْ لَهُمُ الْمَنصُورُونَእነርሱ ተረጂዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡0 Views
- وَإِنَّ جُندَنَا لَهُمُ الْغَالِبُونَሰራዊቶቻችንም በእርግጥ አሸናፊዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡0 Views
- فَتَوَلَّ عَنْهُمْ حَتَّىٰ حِينٍከእነርሱም (ከመካ ከሓዲዎች) እስከ ጥቂት ጊዜ ድረስ ዙር (ተዋቸው)፡፡0 Views
- وَأَبْصِرْهُمْ فَسَوْفَ يُبْصِرُونَእያቸውም ወደፊትም (የሚደርስባቸውን) ያያሉ፡፡0 Views
- أَفَبِعَذَابِنَا يَسْتَعْجِلُونَበቅጣታችንም ያቻኩላሉን?0 Views
- فَإِذَا نَزَلَ بِسَاحَتِهِمْ فَسَاءَ صَبَاحُ الْمُنذَرِينَበቀያቸውም በወረደ ጊዜ የተስፈራሪዎቹ ንጋት ከፋ!0 Views
- وَتَوَلَّ عَنْهُمْ حَتَّىٰ حِينٍእነርሱንም እስከ (ጥቂት) ጊዜ ድረስ ተዋቸው፡፡0 Views
- وَأَبْصِرْ فَسَوْفَ يُبْصِرُونَተመልከትም በእርግጥም ያያሉ፡፡0 Views
- سُبْحَانَ رَبِّكَ رَبِّ الْعِزَّةِ عَمَّا يَصِفُونَየማሸነፍ ጌታ የሆነው ጌታህ ከሚሉት ሁሉ ጠራ፡፡0 Views
- وَسَلَامٌ عَلَى الْمُرْسَلِينَበመልክተኞቹም ላይ ሰላም ይኹኑ፤0 Views
- وَالْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَምስጋናም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ይሁን፡፡0 Views