Mushaf Page 531
صفحة ٥٣١
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah al-qamar
- وَمَا أَمْرُنَا إِلَّا وَاحِدَةٌ كَلَمْحٍ بِالْبَصَرِትእዛዛችንም እንደ ዓይን ቅጽበት አንዲት (ቃል) እንጅ ሌላ አይደለም፡፡0 Views
- وَلَقَدْ أَهْلَكْنَا أَشْيَاعَكُمْ فَهَلْ مِن مُّدَّكِرٍብጤዎቻችሁንም በእርግጥ አጠፋን፡፡ ተገሳጭም አልለን?0 Views
- وَكُلُّ شَيْءٍ فَعَلُوهُ فِي الزُّبُرِየሠሩትም ነገር ሁሉ በመጽሐፎች ውስጥ ነው፡፡0 Views
- وَكُلُّ صَغِيرٍ وَكَبِيرٍ مُّسْتَطَرٌትንሹም ትልቁም ሁሉ የተጻፈ ነው፡፡0 Views
- إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي جَنَّاتٍ وَنَهَرٍአላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በወንዞች ውስጥ ናቸው፡፡0 Views
- فِي مَقْعَدِ صِدْقٍ عِندَ مَلِيكٍ مُّقْتَدِرٍ(እነርሱም ውድቅ ቃልና መውወንጀል በሌለበት) በእውነት መቀመጫ ውስጥ ቻይ የሆነው ንጉሥ ዘንድ ናቸው፡፡0 Views
Surah ar-rahman
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- الرَّحْمَـٰنُአል-ረሕማን፤0 Views
- عَلَّمَ الْقُرْآنَቁርኣንን አስተማረ፡፡0 Views
- خَلَقَ الْإِنسَانَሰውን ፈጠረ፡፡0 Views
- عَلَّمَهُ الْبَيَانَመናገርን አስተማረው፡፡0 Views
- الشَّمْسُ وَالْقَمَرُ بِحُسْبَانٍፀሐይና ጨረቃ በተወሰነ ልክ (ይኼዳሉ)፡፡0 Views
- وَالنَّجْمُ وَالشَّجَرُ يَسْجُدَانِሐረግና ዛፍም (ለእርሱ) ይሰግዳሉ፡፡0 Views
- وَالسَّمَاءَ رَفَعَهَا وَوَضَعَ الْمِيزَانَሰማይንም አጓናት፡፡ ትክክለኛነትንም ደነገገ፡፡0 Views
- أَلَّا تَطْغَوْا فِي الْمِيزَانِበሚዛን (ስትመዝኑ) እንዳትበድሉ፡፡0 Views
- وَأَقِيمُوا الْوَزْنَ بِالْقِسْطِ وَلَا تُخْسِرُوا الْمِيزَانَመመዘንንም በትክክል መዝኑ፡፡ ተመዛኙንም አታጉድሉ፡፡0 Views
- وَالْأَرْضَ وَضَعَهَا لِلْأَنَامِምድርንም ለፍጡሩ አደላደላት፡፡0 Views
- فِيهَا فَاكِهَةٌ وَالنَّخْلُ ذَاتُ الْأَكْمَامِበውስጧ እሸት ባለ ሺፋኖች የኾኑ ዘንባባዎችም ያሉባት ስትኾን፡፡0 Views
- وَالْحَبُّ ذُو الْعَصْفِ وَالرَّيْحَانُየገለባ ባለቤት የኾነ ቅንጣትም፡፡ ባለ መልካም መዐዛ ቅጠሎችም (ያሉባት ስትኾን)፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ(ሰዎችና ጋኔኖች ሆይ!) ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- خَلَقَ الْإِنسَانَ مِن صَلْصَالٍ كَالْفَخَّارِሰውን እንደ ሸክላ ከሚቅጨለጨል ደረቅ ጭቃ ፈጠረው፡፡0 Views
- وَخَلَقَ الْجَانَّ مِن مَّارِجٍ مِّن نَّارٍጃንንም ከእሳት ከኾነ ነበልባል ፈጠረው፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views