Mushaf Page 532
صفحة ٥٣٢
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah ar-rahman
- رَبُّ الْمَشْرِقَيْنِ وَرَبُّ الْمَغْرِبَيْنِየሁለቱ ምሥራቆች ጌታ፤ የሁለቱ ምዕራቦችም ጌታ ነው፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- مَرَجَ الْبَحْرَيْنِ يَلْتَقِيَانِሁለቱን ባሕሮች የሚገናኙ ሲኾኑ ለቀቃቸው፡፡0 Views
- بَيْنَهُمَا بَرْزَخٌ لَّا يَبْغِيَانِ(እንዳይዋሐዱ) በመካከላቸው ጋራጅ አልለ፡፡ (አንዱ ባንዱ ላይ) ወሰን አያልፉም፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታሰተባብላላችሁ?›0 Views
- يَخْرُجُ مِنْهُمَا اللُّؤْلُؤُ وَالْمَرْجَانُሉልና መርጃን ከሁለቱ ይወጣል፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- وَلَهُ الْجَوَارِ الْمُنشَآتُ فِي الْبَحْرِ كَالْأَعْلَامِእንደ ጋራዎች ኾነው በባሕር ውስጥ የተሠሩት ተንሻለዮቹም (ታንኳዎች) የእርሱ ናቸው፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- كُلُّ مَنْ عَلَيْهَا فَانٍበእርሷ (በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው፡፡0 Views
- وَيَبْقَىٰ وَجْهُ رَبِّكَ ذُو الْجَلَالِ وَالْإِكْرَامِየልቅናና የልግሥና ባለቤት የኾነው የጌታህ ፊትም ይቀራል፡፡ (አይጠፋም)፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- يَسْأَلُهُ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ كُلَّ يَوْمٍ هُوَ فِي شَأْنٍበሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላይ ነው፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታሰተባብላላችሁ?›0 Views
- سَنَفْرُغُ لَكُمْ أَيُّهَ الثَّقَلَانِእናንተ ሁለት ከባዶች (ሰዎችና ጋኔኖች) ሆይ! ለእናንተ (መቆጣጠር) በእርግጥ እናስባለን፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- يَا مَعْشَرَ الْجِنِّ وَالْإِنسِ إِنِ اسْتَطَعْتُمْ أَن تَنفُذُوا مِنْ أَقْطَارِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ فَانفُذُوا ۚ لَا تَنفُذُونَ إِلَّا بِسُلْطَانٍየጋኔንና የሰው ጭፍሮች ሆይ! ከሰማያትና ከምድር ቀበሌዎች መውጣትን ብትችሉ ውጡ፡፡ በስልጣን እንጅ አትወጡም፡፡ (ግን ስልጣን የላችሁም)0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- يُرْسَلُ عَلَيْكُمَا شُوَاظٌ مِّن نَّارٍ وَنُحَاسٌ فَلَا تَنتَصِرَانِበሁለታችሁም ላይ ከእሳት ነበልባል፣ ጭስም ይላክባችኋል፡፡ (ሁለታችሁም) አትርረዱምም፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- فَإِذَا انشَقَّتِ السَّمَاءُ فَكَانَتْ وَرْدَةً كَالدِّهَانِሰማይም በተሰነጠቀችና እንደ ጽጌረዳ፣ እንደታረበ ቆዳ በኾነች ጊዜ፤ (ጭንቁን ምን አበረታው)፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- فَيَوْمَئِذٍ لَّا يُسْأَلُ عَن ذَنبِهِ إِنسٌ وَلَا جَانٌّበዚያም ቀን ሰውም ጃንም ከኃጢኣቱ ገና አይጠየቅም፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views