Mushaf Page 533
صفحة ٥٣٣
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah ar-rahman
- يُعْرَفُ الْمُجْرِمُونَ بِسِيمَاهُمْ فَيُؤْخَذُ بِالنَّوَاصِي وَالْأَقْدَامِከሓዲዎች በምልክታቸው ይታወቃሉ፡፡ አናቶቻቸውንና ጫማዎቻቸውንም ይያዛሉ፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ፡፡0 Views
- هَـٰذِهِ جَهَنَّمُ الَّتِي يُكَذِّبُ بِهَا الْمُجْرِمُونَይህቺ ያቺ አመጸኞች በእርሷ ያስተባብሉባት የነበረችው ገሀነም ናት (ይባላሉ)፡፡0 Views
- يَطُوفُونَ بَيْنَهَا وَبَيْنَ حَمِيمٍ آنٍበእርሷና በጣም ሞቃት በኾነ ፍል ውሃ መካከል ይመላለሳሉ፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- وَلِمَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ جَنَّتَانِበጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- ذَوَاتَا أَفْنَانٍየቀንዘሎች ባለ ቤቶች የኾኑ (ገነቶች አልሉት)፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- فِيهِمَا عَيْنَانِ تَجْرِيَانِበሁለቱ ውስጥ የሚፈስሱ ሁለት ምንጮች አልሉ፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- فِيهِمَا مِن كُلِّ فَاكِهَةٍ زَوْجَانِበሁለቱ ውስጥ ከፍራፍሬዎች ሁሉ ሁለት ዓይነቶች (እርጥብና ደረቅ) አልሉ፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- مُتَّكِئِينَ عَلَىٰ فُرُشٍ بَطَائِنُهَا مِنْ إِسْتَبْرَقٍ ۚ وَجَنَى الْجَنَّتَيْنِ دَانٍየውስጥ ጉስጉሳቸው ከወፍራም ሐር በኾኑ ምንጣፎች ላይ የተመቻቹ ሲኾኑ (ይንፈላሰሳሉ)፡፡ የሁለቱም ገነቶች ፍሬ (ለለቃሚ) ቅርብ ነው፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- فِيهِنَّ قَاصِرَاتُ الطَّرْفِ لَمْ يَطْمِثْهُنَّ إِنسٌ قَبْلَهُمْ وَلَا جَانٌّበውስጣቸው ከበፊታቸው (ከባሎቻቸው በፊት) ሰውም ጃንም ያልገሰሳቸው ዓይኖቻቸውን (በባሎቻቸው ላይ) አሳጣሪዎች (ሴቶች) አልሉ፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- كَأَنَّهُنَّ الْيَاقُوتُ وَالْمَرْجَانُልክ ያቁትና መርጃን ይመስላሉ፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎቸ በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- هَلْ جَزَاءُ الْإِحْسَانِ إِلَّا الْإِحْسَانُየበጎ ሥራ ዋጋ በጎ እንጅ ሌላ ነውን?0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- وَمِن دُونِهِمَا جَنَّتَانِከሁለቱ ገነቶችም ሌላ ሁለት ገነቶች አልሉ፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?›0 Views
- مُدْهَامَّتَانِከልምላሜያቸው የተነሳ ወደ ጥቁረት ያዘነበሉ ናቸው፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views
- فِيهِمَا عَيْنَانِ نَضَّاخَتَانِበውስጣቸው ሁለት የሚንፏፉ ምንጮች አልሉ፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?0 Views