Mushaf Page 575
صفحة ٥٧٥
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah al-muzzammil
- ۞ إِنَّ رَبَّكَ يَعْلَمُ أَنَّكَ تَقُومُ أَدْنَىٰ مِن ثُلُثَيِ اللَّيْلِ وَنِصْفَهُ وَثُلُثَهُ وَطَائِفَةٌ مِّنَ الَّذِينَ مَعَكَ ۚ وَاللَّهُ يُقَدِّرُ اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ ۚ عَلِمَ أَن لَّن تُحْصُوهُ فَتَابَ عَلَيْكُمْ ۖ فَاقْرَءُوا مَا تَيَسَّرَ مِنَ الْقُرْآنِ ۚ عَلِمَ أَن سَيَكُونُ مِنكُم مَّرْضَىٰ ۙ وَآخَرُونَ يَضْرِبُونَ فِي الْأَرْضِ يَبْتَغُونَ مِن فَضْلِ اللَّهِ ۙ وَآخَرُونَ يُقَاتِلُونَ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ۖ فَاقْرَءُوا مَا تَيَسَّرَ مِنْهُ ۚ وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَأَقْرِضُوا اللَّهَ قَرْضًا حَسَنًا ۚ وَمَا تُقَدِّمُوا لِأَنفُسِكُم مِّنْ خَيْرٍ تَجِدُوهُ عِندَ اللَّهِ هُوَ خَيْرًا وَأَعْظَمَ أَجْرًا ۚ وَاسْتَغْفِرُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌአንተ ከሌሊቱ ሁለት እጅ ያነሰን ግማሹንም ሲሶውንም የምትቆም መኾንህን ጌታህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ ከእነዚያም አብረውህ ካሉት ከፊሎች (የሚቆሙ መኾናቸውን ያውቃል)፡፡ አላህም ሌሊትንና ቀንን ይለክካል፡፡ (ሌሊቱን) የማታዳርሱት መኾናችሁን ዐወቀ፡፡ በእናንተ ላይም (ወደ ማቃለል) ተመለሰላችሁ፡፡ ስለዚህ ከቁርኣን (በስግደት) የተቻላችሁን አንብቡ፡፡ ከእናንተ ውስጥ በሽተኞች፣ ሌሎችም ከአላህ ችሮታ ለመፈለግ በምድር ላይ የሚጓዙ፣ ሌሎችም በአላህ መንገድ (ሃይማኖት) የሚጋደሉ እንደሚኖሩ ዐወቀ፡፡ (አቃለለላቸውም)፡፡ ከእርሱም የተቻለችሁን አንብቡ፡፡ ሶላትንም ስገዱ፡፡ ዘካንም ስጡ፡፡ ለአላህም መልካም ብደርን አበድሩ፡፡ ከመልካም ሥራም ለነፍሶቻችሁ የምታስቀድሙትን ሁሉ እርሱ የተሻለና በምንዳም ታላቅ ኾኖ አላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ፡፡ አላህንም ምሕረትን ለምኑት፡፡ አላህ በጣም መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡2 Views
Surah al-muddaththir
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- يَا أَيُّهَا الْمُدَّثِّرُአንተ (ልብስህን) ደራቢው ሆይ!3 Views
- قُمْ فَأَنذِرْተነሳ አስጠንቅቅም፡፡3 Views
- وَرَبَّكَ فَكَبِّرْጌታህንም አክብር፡፡3 Views
- وَثِيَابَكَ فَطَهِّرْልብስህንም አጥራ፡፡3 Views
- وَالرُّجْزَ فَاهْجُرْጣዖትንም ራቅ፡፡3 Views
- وَلَا تَمْنُن تَسْتَكْثِرُማብዛትንም የምትፈልግ ኾነህ፤ (በረከትን) አትለግስለለ3 Views
- وَلِرَبِّكَ فَاصْبِرْለጌታህም (ትዕዛዝ) ታገሥ፡፡3 Views
- فَإِذَا نُقِرَ فِي النَّاقُورِበቀንዱም በተነፋ ጊዜ (ነገሩ ይበረታል)፡፡0 Views
- فَذَٰلِكَ يَوْمَئِذٍ يَوْمٌ عَسِيرٌይህም (ጊዜ) ያ ቀን አስቸጋሪ ቀን ነው፡፡0 Views
- عَلَى الْكَافِرِينَ غَيْرُ يَسِيرٍበከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው፡፡0 Views
- ذَرْنِي وَمَنْ خَلَقْتُ وَحِيدًاአንድ ኾኖ ከፈጠርኩት ሰው ጋር ተዎኝ (እኔ እበቃሃለሁ)፡፡0 Views
- وَجَعَلْتُ لَهُ مَالًا مَّمْدُودًاለእርሱም የተዘረጋን ገንዘብ (በያይነቱ) ያደረግሁለት፡፡0 Views
- وَبَنِينَ شُهُودًا(በያደባባዩ) ተገኝዎች የኾኑ ወንዶች ልጆችንም፡፡0 Views
- وَمَهَّدتُّ لَهُ تَمْهِيدًاለእርሱም (ኑሮውን) መዘርጋትን የዘረጋሁለት (ከኾነ ሰው ገር ተዎኝ)፡፡0 Views
- ثُمَّ يَطْمَعُ أَنْ أَزِيدَከዚያም ልጨምርለት ይከጅላል፡፡0 Views
- كَلَّا ۖ إِنَّهُ كَانَ لِآيَاتِنَا عَنِيدًاይከልከል፤ እርሱ ለአንቀጾቻችን በእርግጥ ተቃዋሚ ነበር፡፡0 Views
- سَأُرْهِقُهُ صَعُودًاበእርግጥ ችግርን አስገድደዋለሁ፡፡0 Views