Juz 29
الجزء ٢٩
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah al-mulk
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- تَبَارَكَ الَّذِي بِيَدِهِ الْمُلْكُ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌያ ንግሥና በእጁ የኾነው አምላክ ችሮታው በዛ፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡0 Views
- الَّذِي خَلَقَ الْمَوْتَ وَالْحَيَاةَ لِيَبْلُوَكُمْ أَيُّكُمْ أَحْسَنُ عَمَلًا ۚ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْغَفُورُያ የትኛችሁ ሥራው ይበልጥ ያማረ መኾኑን ሊሞክራችሁ ሞትንና ሕይወትን የፈጠረ ነው፡፡ እርሱም አሸናፊው መሓሪው ነው፡፡0 Views
- الَّذِي خَلَقَ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ طِبَاقًا ۖ مَّا تَرَىٰ فِي خَلْقِ الرَّحْمَـٰنِ مِن تَفَاوُتٍ ۖ فَارْجِعِ الْبَصَرَ هَلْ تَرَىٰ مِن فُطُورٍያ ሰባትን ሰማያት የተነባበሩ ኾነው የፈጠረ ነው፡፡ በአልረሕማን አፈጣጠር ውስጥ ምንም መዛነፍን አታይም፡፡ ዓይንህንም መልስ፡፡ «ከስንጥቆች አንዳችን ታያለህን?»0 Views
- ثُمَّ ارْجِعِ الْبَصَرَ كَرَّتَيْنِ يَنقَلِبْ إِلَيْكَ الْبَصَرُ خَاسِئًا وَهُوَ حَسِيرٌከዚያም ብዙ ጊዜ ዓይንህን መላልስ፡፡ ዓይንህ ተዋርዶ እርሱም የደከመ ኾኖ ወዳንተ ይመለሳል፡፡0 Views
- وَلَقَدْ زَيَّنَّا السَّمَاءَ الدُّنْيَا بِمَصَابِيحَ وَجَعَلْنَاهَا رُجُومًا لِّلشَّيَاطِينِ ۖ وَأَعْتَدْنَا لَهُمْ عَذَابَ السَّعِيرِቅርቢቱን ሰማይም በእርግጥ በመብራቶች (በከዋክብት) አጌጥናት፡፡ ለሰይጣናትም መቀጥቀጫዎች አደረግናት፡፡ ለእነርሱም (ለሰይጣኖች) የእሳትን ቅጣት አዘጋጀን፡፡0 Views
- وَلِلَّذِينَ كَفَرُوا بِرَبِّهِمْ عَذَابُ جَهَنَّمَ ۖ وَبِئْسَ الْمَصِيرُለእነዚያም በጌታቸው ለካዱት የገሀነም ቅጣት አልላቸው፡፡ መመለሻይቱም ከፋች!0 Views
- إِذَا أُلْقُوا فِيهَا سَمِعُوا لَهَا شَهِيقًا وَهِيَ تَفُورُበውስጧ በተጣሉ ጊዜ፤ እርሷ የምትፈላ ስትኾን ለእርሷ (እንደ አህያ) ማናፋትን ይሰማሉ፡፡0 Views
- تَكَادُ تَمَيَّزُ مِنَ الْغَيْظِ ۖ كُلَّمَا أُلْقِيَ فِيهَا فَوْجٌ سَأَلَهُمْ خَزَنَتُهَا أَلَمْ يَأْتِكُمْ نَذِيرٌከቁጭትዋ የተነሳ ልትቆራረጥ ትቀርባለች፡፡ በውስጧ ጭፍሮች በተጣሉ ቁጥር ዘበኞችዋ «አስፈራሪ (ነቢይ) አልመጣችሁምን?» በማለት ይጠይቋቸዋል፡፡0 Views
- قَالُوا بَلَىٰ قَدْ جَاءَنَا نَذِيرٌ فَكَذَّبْنَا وَقُلْنَا مَا نَزَّلَ اللَّهُ مِن شَيْءٍ إِنْ أَنتُمْ إِلَّا فِي ضَلَالٍ كَبِيرٍ«አይደለም በእርግጥ አስፈራሪ መጥቶናል፡፡ አስተባበልንም፡፡ አላህም ምንንም አላወረደ እናንተ (አውርዷል ስትሉ) በትልቅ ስህተት ውስጥ እንጅ አይደላችሁም አልን» ይላሉ፡፡0 Views
- وَقَالُوا لَوْ كُنَّا نَسْمَعُ أَوْ نَعْقِلُ مَا كُنَّا فِي أَصْحَابِ السَّعِيرِ«የምንሰማ ወይም የምናስብ በነበርንም ኖሮ በነዳጅ እሳት ጓዶች ውስጥ ባልኾን ነበር» ይላሉ፡፡0 Views
- فَاعْتَرَفُوا بِذَنبِهِمْ فَسُحْقًا لِّأَصْحَابِ السَّعِيرِበኀጢኣታቸውም ያምናሉ ለእሳት ጓዶችም (ከእዝነት) መራቅ ተገባቸው፡፡0 Views
- إِنَّ الَّذِينَ يَخْشَوْنَ رَبَّهُم بِالْغَيْبِ لَهُم مَّغْفِرَةٌ وَأَجْرٌ كَبِيرٌእነዚያ ጌታቸውን በሩቁ የሚፈሩ ለእነርሱ ምሕረትና ታላቅ ምንዳ አልላቸው፡፡0 Views
- وَأَسِرُّوا قَوْلَكُمْ أَوِ اجْهَرُوا بِهِ ۖ إِنَّهُ عَلِيمٌ بِذَاتِ الصُّدُورِ(ሰዎች ሆይ!) ቃላችሁንም መስጥሩ፡፡ ወይም በእርሱ ጩሁ፡፡ እርሱ በልቦች ውስጥ ያለን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡0 Views
- أَلَا يَعْلَمُ مَنْ خَلَقَ وَهُوَ اللَّطِيفُ الْخَبِيرُየፈጠረ አምላክ እርሱ ዕውቀት ረቂቁ፣ ውስጥ ዐዋቂው ሲኾን (ምስጢርን ሁሉ) አያውቅምን?0 Views
- هُوَ الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ الْأَرْضَ ذَلُولًا فَامْشُوا فِي مَنَاكِبِهَا وَكُلُوا مِن رِّزْقِهِ ۖ وَإِلَيْهِ النُّشُورُእርሱ ያ ምድርን ለእናንተ የተገራች ያደረገላችሁ ነው፡፡ በጋራዎችዋና በመንገዶችዋም ኺዱ፡፡፡ ከሲሳዩም ብሉ፡፡ (ኋላ) መመለሻውም ወደእርሱ ብቻ ነው፡፡0 Views
- أَأَمِنتُم مَّن فِي السَّمَاءِ أَن يَخْسِفَ بِكُمُ الْأَرْضَ فَإِذَا هِيَ تَمُورُበሰማይ ውስጥ ያለን (ሰራዊት) በእናንተ ምድርን ቢደረባባችሁ ወዲያውም እርሷ የምታረገርግ ብትኾን ትተማመናላችሁን? (አትፈሩምን?)0 Views
- أَمْ أَمِنتُم مَّن فِي السَّمَاءِ أَن يُرْسِلَ عَلَيْكُمْ حَاصِبًا ۖ فَسَتَعْلَمُونَ كَيْفَ نَذِيرِወይም በሰማይ ውስጥ ያለን በእናንተ ላይ ጠጠርን ያዘለች ነፋስን ቢልክባችሁ ትተማመናላችሁን? (አትፈሩምን?) ማስጠንቀቄም እንዴት እንደኾነ ወደፊት ታውቃላችሁ፡፡0 Views
- وَلَقَدْ كَذَّبَ الَّذِينَ مِن قَبْلِهِمْ فَكَيْفَ كَانَ نَكِيرِእነዚያም ከእነርሱ በፊት የነበሩት በእርግጥ አስተባበሉ፡፡ ጥላቻዬም እንዴት ነበር!0 Views
- أَوَلَمْ يَرَوْا إِلَى الطَّيْرِ فَوْقَهُمْ صَافَّاتٍ وَيَقْبِضْنَ ۚ مَا يُمْسِكُهُنَّ إِلَّا الرَّحْمَـٰنُ ۚ إِنَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ بَصِيرٌወደ አእዋፍ ከበላያቸው ክንፎቻቸውን ዘርግተው ተንሳፋፊዎች የሚሰበሰቡም ሲኾኑ አላዩምን? ከአልረሕማን በቀር (ባየር ላይ) የሚይዛቸው የለም፡፡ እርሱ በነገሩ ሁሉ ተመልካች ነው፡፡0 Views
- أَمَّنْ هَـٰذَا الَّذِي هُوَ جُندٌ لَّكُمْ يَنصُرُكُم مِّن دُونِ الرَّحْمَـٰنِ ۚ إِنِ الْكَافِرُونَ إِلَّا فِي غُرُورٍበእውነቱ ያ እርሱ ከአልረሕማን ሌላ የሚረዳችሁ ለእናንተ የኾነ ሰራዊት ማነው? ከሓዲዎች በመታለል ውስጥ እንጅ በሌላ ላይ አይደሉም፡፡0 Views
- أَمَّنْ هَـٰذَا الَّذِي يَرْزُقُكُمْ إِنْ أَمْسَكَ رِزْقَهُ ۚ بَل لَّجُّوا فِي عُتُوٍّ وَنُفُورٍወይም ሲሳዩን ቢይዝባችሁ ያ ሲሳይን የሚሰጣችሁ ማነው? በእውነቱ እነርሱ በሞገድና በመደንበር ውስጥ ችክ አሉ፡፡0 Views
- أَفَمَن يَمْشِي مُكِبًّا عَلَىٰ وَجْهِهِ أَهْدَىٰ أَمَّن يَمْشِي سَوِيًّا عَلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍበፊቱ ላይ ተደፍቶ የሚኼድ ሰው ይበልጥ የቀና ነውን? ወይስ በቀጥተኛ መንገድ ላይ ተስተካክሎ የሚኼድ?0 Views
- قُلْ هُوَ الَّذِي أَنشَأَكُمْ وَجَعَلَ لَكُمُ السَّمْعَ وَالْأَبْصَارَ وَالْأَفْئِدَةَ ۖ قَلِيلًا مَّا تَشْكُرُونَ«እርሱ ያ የፈጠራችሁ ለእናንተም መስሚያና ማያዎችን፣ ልቦችንም ያደረገላችሁ ነው፡፡ ጥቂትንም አታመስግኑም» በላቸው፡፡0 Views
- قُلْ هُوَ الَّذِي ذَرَأَكُمْ فِي الْأَرْضِ وَإِلَيْهِ تُحْشَرُونَ«እርሱ ያ በምድር ላይ የበተናቸሁ ነው፡፡ ወደእርሱም ትሰበሰባላችሁ» በላቸው፡፡0 Views
- وَيَقُولُونَ مَتَىٰ هَـٰذَا الْوَعْدُ إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ«እውነተኞችም እንደኾናችሁ ይህ ቀጠሮ መቼ ነው?» ይላሉ፡፡0 Views
- قُلْ إِنَّمَا الْعِلْمُ عِندَ اللَّهِ وَإِنَّمَا أَنَا نَذِيرٌ مُّبِينٌ«ዕውቀቱ አላህ ዘንድ ብቻ ነው፡፡ እኔ ግልጽ አስፈራሪ እንጅ ሌላ አይደለሁም» በላቸው፡፡0 Views
- فَلَمَّا رَأَوْهُ زُلْفَةً سِيئَتْ وُجُوهُ الَّذِينَ كَفَرُوا وَقِيلَ هَـٰذَا الَّذِي كُنتُم بِهِ تَدَّعُونَ(ቅጣቱን) ቅርብ ኾኖ ባዩትም ጊዜ የእነዚያ የካዱት ሰዎች ፊቶች ይክከፋሉ፡፡ «ይህ ያ በእርሱ ትከራከሩበት የነበራችሁት ነው» ይባላሉም፡፡0 Views
- قُلْ أَرَأَيْتُمْ إِنْ أَهْلَكَنِيَ اللَّهُ وَمَن مَّعِيَ أَوْ رَحِمَنَا فَمَن يُجِيرُ الْكَافِرِينَ مِنْ عَذَابٍ أَلِيمٍ«አያችሁን? አላህ ቢገድለኝ ከእኔ ጋር ያሉትንም (እንደዚሁ) ወይም (በማቆየት) ቢያዝንልን ከሓዲዎችን ከአሳማሚ ቅጣት የሚያድን ማን ነው?» በላቸው፡፡0 Views
- قُلْ هُوَ الرَّحْمَـٰنُ آمَنَّا بِهِ وَعَلَيْهِ تَوَكَّلْنَا ۖ فَسَتَعْلَمُونَ مَنْ هُوَ فِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ«እርሱ (እመኑበት የምላችሁ) አልረሕማን ነው፡፡ (እኛ) በእርሱ አመንን፡፡ በርሱም ላይ ተጠጋን፡፡ ወደ ፊትም በግልጽ መሳሳት ውስጥ የኾነው እርሱ ማን አንደ ኾነ በእርግጥ ታውቃላችሁ» በላቸው፡፡0 Views
- قُلْ أَرَأَيْتُمْ إِنْ أَصْبَحَ مَاؤُكُمْ غَوْرًا فَمَن يَأْتِيكُم بِمَاءٍ مَّعِينٍ«አያችሁን? ውሃችሁ ሠራጊ ቢኾን ፈሳሺን ውሃ የሚያመጣላቸሁ ማን ነው?» በላቸው፡፡ (አላህ የዓለማት ጌታ ያመጣዋል)፡፡0 Views
Surah al-qalam
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- نٓ ۚ وَالْقَلَمِ وَمَا يَسْطُرُونَነ.(ኑን)፤ በብርእ እምላለሁ በዚያም (መልአኮች) በሚጽፉት፡፡0 Views
- مَا أَنتَ بِنِعْمَةِ رَبِّكَ بِمَجْنُونٍአንተ በጌታህ ጸጋ የተጎናጸፍክ ስትኾን ዕብድ አይደለህም፡፡0 Views
- وَإِنَّ لَكَ لَأَجْرًا غَيْرَ مَمْنُونٍላንተም (ከጌታህ) የማይቋረጥ ዋጋ በእርግጥ አልለህ፡፡0 Views
- وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍአንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ፡፡0 Views
- فَسَتُبْصِرُ وَيُبْصِرُونَወደፊትም ታያለህ፤ ያያሉም፡፡0 Views
- بِأَييِّكُمُ الْمَفْتُونُዕብደት በማንኛችሁ እንዳልለ፡፡0 Views
- إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَጌታህ እርሱ ከመንገዱ የተሳሳተውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡ እርሱም ተመሪዎቹን ዐዋቂ ነው፡፡0 Views
- فَلَا تُطِعِ الْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮችም አትታዝዙ፡፡0 Views
- وَدُّوا لَوْ تُدْهِنُ فَيُدْهِنُونَብትመሳሰላቸውና ቢመሳሰሉህ ተመኙ፡፡0 Views
- وَلَا تُطِعْ كُلَّ حَلَّافٍ مَّهِينٍወራዳንም ሁሉ አትታዘዝ፡፡0 Views
- هَمَّازٍ مَّشَّاءٍ بِنَمِيمٍሰውን አነዋሪንና በማሳበቅ ኼያጅን፡፡0 Views
- مَّنَّاعٍ لِّلْخَيْرِ مُعْتَدٍ أَثِيمٍለበጎ ነገር በጣም ከልካይን፣ ወሰን አላፊን፣ ኃጢአተኛን፤0 Views
- عُتُلٍّ بَعْدَ ذَٰلِكَ زَنِيمٍልበ ደረቅን፣ ከዚህ በኋላ ዲቃላን (ሁሉ አትታዘዝ)፡፡0 Views
- أَن كَانَ ذَا مَالٍ وَبَنِينَየገንዘብና የልጆች ባለቤት በመኾኑ (ያስተባብላል)፡፡0 Views
- إِذَا تُتْلَىٰ عَلَيْهِ آيَاتُنَا قَالَ أَسَاطِيرُ الْأَوَّلِينَበእርሱ ላይ አንቀጾቻችን በሚነበቡ ጊዜ «የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች ናቸው» ይላል፡፡0 Views
- سَنَسِمُهُ عَلَى الْخُرْطُومِበአፍንጫው ላይ በእርግጥ (የሚነወርበት) ምልክት እናደርግበታለን፡፡0 Views
- إِنَّا بَلَوْنَاهُمْ كَمَا بَلَوْنَا أَصْحَابَ الْجَنَّةِ إِذْ أَقْسَمُوا لَيَصْرِمُنَّهَا مُصْبِحِينَእኛ የአትክልቲቱን ባለቤቶቸ እንደ ሞከርን (የመካን ሰዎች) ሞከርናቸው፡፡ ማልደው (ፍሬዋን) ሊለቅሟት በማሉ ጊዜ፡፡0 Views
- وَلَا يَسْتَثْنُونَ(በመሓላቸው) አያስቀሩምም፡፡0 Views
- فَطَافَ عَلَيْهَا طَائِفٌ مِّن رَّبِّكَ وَهُمْ نَائِمُونَእነርሱ የተኙ ኾነውም ሳሉ ከጌታህ የኾነ ዟሪ በእርሷ ላይ ዞረባት፡፡0 Views
- فَأَصْبَحَتْ كَالصَّرِيمِእንደ ሌሊት ጨለማም ኾና አነጋች፤ (ከሰለች)፡፡0 Views
- فَتَنَادَوْا مُصْبِحِينَያነጉም ኾነው ተጠራሩ፡፡0 Views
- أَنِ اغْدُوا عَلَىٰ حَرْثِكُمْ إِن كُنتُمْ صَارِمِينَ«ቆራጮች እንደ ኾናችሁ በእርሻቸሁ ላይ ማልዱ» በማለት፡፡0 Views
- فَانطَلَقُوا وَهُمْ يَتَخَافَتُونَእነርሱ የሚንሾካሾኩ ኾነው ኼዱም፡፡0 Views
- أَن لَّا يَدْخُلَنَّهَا الْيَوْمَ عَلَيْكُم مِّسْكِينٌዛሬ በእናንተ ላይ ድኻ እንዳይገባት በማለት፡፡0 Views
- وَغَدَوْا عَلَىٰ حَرْدٍ قَادِرِينَ(ድኾችን) በመከልከልም ላይ (በሐሳባቸው) ቻዮች ኾነው ማለዱ፡፡0 Views
- فَلَمَّا رَأَوْهَا قَالُوا إِنَّا لَضَالُّونَ(ተቃጥላ) ባዩዋትም ጊዜ «እኛ በእርግጥ ተሳሳቾች ነን» አሉ፡፡0 Views
- بَلْ نَحْنُ مَحْرُومُونَ«ይልቁንም እኛ የተከለከልን ነን» አሉ፡፡0 Views
- قَالَ أَوْسَطُهُمْ أَلَمْ أَقُل لَّكُمْ لَوْلَا تُسَبِّحُونَትክክለኛቸው «ለእናንተ አላህን ለምን አታጠሩም አላልኳችሁምን?» አላቸው፡፡0 Views
- قَالُوا سُبْحَانَ رَبِّنَا إِنَّا كُنَّا ظَالِمِينَ«ጌታችን ጥራት ይገባው፡፡ እኛ በዳዮች ነበርን፤» አሉ፡፡0 Views
- فَأَقْبَلَ بَعْضُهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ يَتَلَاوَمُونَየሚወቃቀሱም ኾነው ከፊሎቻቸው በከፊሉ ላይ መጡ፡፡0 Views
- قَالُوا يَا وَيْلَنَا إِنَّا كُنَّا طَاغِينَ«ዋ ጥፋታችን! እኛ ድንበር አላፊዎች ነበርን፤» አሉ፡፡0 Views
- عَسَىٰ رَبُّنَا أَن يُبْدِلَنَا خَيْرًا مِّنْهَا إِنَّا إِلَىٰ رَبِّنَا رَاغِبُونَ«ጌታችን ከእርሷ የተሻለን (አትክልት) ሊለውጠን ይከጀላል፡፡ እኛ ወደ ጌታችን ከጃዮች ነን፤» (አሉ)፡፡0 Views
- كَذَٰلِكَ الْعَذَابُ ۖ وَلَعَذَابُ الْآخِرَةِ أَكْبَرُ ۚ لَوْ كَانُوا يَعْلَمُونَቅጣቱ እንደዚሁ ነው፡፡ የመጨረሻይቱም ዓለም ቅጣት ታላቅ ነው፡፡ የሚያውቁት በኾኑ ኖሮ (በተጠነቀቁ ነበር)፡፡0 Views
- إِنَّ لِلْمُتَّقِينَ عِندَ رَبِّهِمْ جَنَّاتِ النَّعِيمِለጥንቁቆቹ በጌታቸው ዘንድ መጠቀሚያ ገነቶች አሏቸው፡፡0 Views
- أَفَنَجْعَلُ الْمُسْلِمِينَ كَالْمُجْرِمِينَሙስሊሞቹን እንደ ከሓዲዎች እናደርጋለን?0 Views
- مَا لَكُمْ كَيْفَ تَحْكُمُونَለእናንተ ምን (አስረጅ) አላችሁ? እንዴት ትፈርዳላችሁ፡፡0 Views
- أَمْ لَكُمْ كِتَابٌ فِيهِ تَدْرُسُونَበእውነቱ ለእናንተ በእርሱ የምታጠኑበት መጽሐፍ አላችሁን?0 Views
- إِنَّ لَكُمْ فِيهِ لَمَا تَخَيَّرُونَበውስጡ ለእናንተ የምትመርጡት አላችሁ (የሚል)0 Views
- أَمْ لَكُمْ أَيْمَانٌ عَلَيْنَا بَالِغَةٌ إِلَىٰ يَوْمِ الْقِيَامَةِ ۙ إِنَّ لَكُمْ لَمَا تَحْكُمُونَወይስ ለእናንተ የምትፈርዱት አላችሁ በማለት (ቃል ኪዳን የገባንላችሁ) እስከ ትንሣኤ ቀን ደራሽ የኾኑ መሓላዎች ለእናንተ በእኛ ላይ አሏችሁን?0 Views
- سَلْهُمْ أَيُّهُم بِذَٰلِكَ زَعِيمٌበዚህ ማንኛቸው ተያያዥ እንደ ኾነ ጠይቃቸው፡፡0 Views
- أَمْ لَهُمْ شُرَكَاءُ فَلْيَأْتُوا بِشُرَكَائِهِمْ إِن كَانُوا صَادِقِينَወይስ ለእነርሱ (በፍርዳቸው ተስማሚ) «ተጋሪዎች» አሏቸውን? እውነተኞችም እንደኾኑ «ተጋሪዎቻቸውን» ያምጡ፡፡0 Views
- يَوْمَ يُكْشَفُ عَن سَاقٍ وَيُدْعَوْنَ إِلَى السُّجُودِ فَلَا يَسْتَطِيعُونَባት የሚገለጥበትን (ከሓዲዎች) ወደ መስገድም የሚጥጠሩበትንና የማይችሉበት ቀን (አስታውስ)፡፡0 Views
- خَاشِعَةً أَبْصَارُهُمْ تَرْهَقُهُمْ ذِلَّةٌ ۖ وَقَدْ كَانُوا يُدْعَوْنَ إِلَى السُّجُودِ وَهُمْ سَالِمُونَዓይኖቻቸው የፈሩ ውርደት የምትሸፍናቸው ሲኾኑ፤ (ወደ ስግደት የሚጠሩበትን)፤ እነርሱም (በምድረ ዓለም) ደህና ኾነው ሳሉ ወደ ስግደት በእርግጥ ይጠሩ ነበሩ፡፡0 Views
- فَذَرْنِي وَمَن يُكَذِّبُ بِهَـٰذَا الْحَدِيثِ ۖ سَنَسْتَدْرِجُهُم مِّنْ حَيْثُ لَا يَعْلَمُونَበዚህም ንግግር ከሚያስተባብሉት ሰዎች ጋር ተዎኝ፡፡ (እነርሱን እኔ እበቃሃለሁ)፡፡ ከማያውቁት ስፍራ አዘናግተን እንይዛቸዋለን፡፡0 Views
- وَأُمْلِي لَهُمْ ۚ إِنَّ كَيْدِي مَتِينٌእነርሱንም አዘገያለሁ፡፡ ዘዴዬ ብርቱ ነውና፡፡0 Views
- أَمْ تَسْأَلُهُمْ أَجْرًا فَهُم مِّن مَّغْرَمٍ مُّثْقَلُونَበእውነቱ ዋጋን ትጠይቃቸዋለህን? ስለዚህ እነርሱ ከዕዳ የተከበዱ ናቸውን?0 Views
- أَمْ عِندَهُمُ الْغَيْبُ فَهُمْ يَكْتُبُونَወይስ እነርሱ ዘንድ የሩቁ ምስጢር ዕውቀት አልለን? ስለዚህ እነርሱ ይጽፋሉን?0 Views
- فَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ وَلَا تَكُن كَصَاحِبِ الْحُوتِ إِذْ نَادَىٰ وَهُوَ مَكْظُومٌለጌታህም ፍርድ ታገሥ፤ (በመበሳጨትና ባለ መታገሥ) እንደ ዓሣው ባለቤትም (እንደ ዮናስ) አትኹን፡፡ እርሱ በጭንቀት የተመላ ኾኖ (ጌታውን) በተጣራ ጊዜ፡፡3 Views
- لَّوْلَا أَن تَدَارَكَهُ نِعْمَةٌ مِّن رَّبِّهِ لَنُبِذَ بِالْعَرَاءِ وَهُوَ مَذْمُومٌከጌታው የኾነ ጸጋ ባላገኘው ኖሮ በምድረ በዳ ተወቃሽ ኾኖ በተጣለ ነበር፡፡3 Views
- فَاجْتَبَاهُ رَبُّهُ فَجَعَلَهُ مِنَ الصَّالِحِينَጌታውም (በነቢይነት) መረጠው፡፡ ከደጋጎቹም አደረገው፡፡3 Views
- وَإِن يَكَادُ الَّذِينَ كَفَرُوا لَيُزْلِقُونَكَ بِأَبْصَارِهِمْ لَمَّا سَمِعُوا الذِّكْرَ وَيَقُولُونَ إِنَّهُ لَمَجْنُونٌእነሆ እነዚያም የካዱት ሰዎች ቁርኣኑን በሰሙ ጊዜ በዓይኖቻቸው ሊጥሉህ (ሊያጠፉህ) ይቀርባሉ፡፡ «እርሱም በእርግጥ ዕብድ ነው» ይላሉ፡፡3 Views
- وَمَا هُوَ إِلَّا ذِكْرٌ لِّلْعَالَمِينَግን እርሱ (ቁርኣን) ለዓለማት መገሰጫ እንጂ ሌላ አይደለም፡፡3 Views
Surah al-haqqah
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- الْحَاقَّةُእውነትን አረጋጋጪቱ (ትንሣኤ)፡፡0 Views
- مَا الْحَاقَّةُአረጋጋጪቱም (እርሷ) ምንድን ናት!0 Views
- وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحَاقَّةُአረጋጋጪቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?0 Views
- كَذَّبَتْ ثَمُودُ وَعَادٌ بِالْقَارِعَةِሰሙድና ዓድ በቆርቋሪይቱ (ትንሣኤ) አስተባበሉ፡፡0 Views
- فَأَمَّا ثَمُودُ فَأُهْلِكُوا بِالطَّاغِيَةِሠሙድማ ወሰን በሌላት ጩኸት ተጠፋ፤ (ተወደሙ)፡፡0 Views
- وَأَمَّا عَادٌ فَأُهْلِكُوا بِرِيحٍ صَرْصَرٍ عَاتِيَةٍዓድማ በኀይል በምትንሻሻ ብርቱ ነፋስ ተጠፉ፡፡0 Views
- سَخَّرَهَا عَلَيْهِمْ سَبْعَ لَيَالٍ وَثَمَانِيَةَ أَيَّامٍ حُسُومًا فَتَرَى الْقَوْمَ فِيهَا صَرْعَىٰ كَأَنَّهُمْ أَعْجَازُ نَخْلٍ خَاوِيَةٍተከታታይ በኾኑ ሰባት ሌሊቶችና ስምንት መዓልቶች ውስጥ በእነርሱ ላይ ለቀቃት፡፡ ሕዝቦቹንም፤ በውስጧ የተጣሉ ኾነው ልክ ክፍት የኾኑ የዘንባባ ግንዶች መስለው ታያቸዋለህ፡፡0 Views
- فَهَلْ تَرَىٰ لَهُم مِّن بَاقِيَةٍለእነርሱም ቀሪን ታያለህን?0 Views
- وَجَاءَ فِرْعَوْنُ وَمَن قَبْلَهُ وَالْمُؤْتَفِكَاتُ بِالْخَاطِئَةِፈርዖን ከበፊቱ የነበሩትም ሰዎች ተገልባጮቹም (ከተሞች) በኀጢአት (ሥራዎች) መጡ፡፡0 Views
- فَعَصَوْا رَسُولَ رَبِّهِمْ فَأَخَذَهُمْ أَخْذَةً رَّابِيَةًየጌታቸውንም መልእክተኛ ትዕዛዝ ጣሱ፡፡ የበረታችንም አያያዝ ያዛቸው፡፡0 Views
- إِنَّا لَمَّا طَغَى الْمَاءُ حَمَلْنَاكُمْ فِي الْجَارِيَةِእኛ ውሃው ባየለ ጊዜ በተንሻላይቱ ታንኳ ውስጥ ጫንናችሁ፡፡0 Views
- لِنَجْعَلَهَا لَكُمْ تَذْكِرَةً وَتَعِيَهَا أُذُنٌ وَاعِيَةٌለእናንተ መገሰጫ ልናደርጋት አጥኒ የኾነችም ጆሮ ታጠናት ዘንድ፡፡0 Views
- فَإِذَا نُفِخَ فِي الصُّورِ نَفْخَةٌ وَاحِدَةٌበቀንዱም አንዲት መንነፋት በተነፋች ጊዜ፡፡0 Views
- وَحُمِلَتِ الْأَرْضُ وَالْجِبَالُ فَدُكَّتَا دَكَّةً وَاحِدَةًምድርና ጋራዎችም (ከስፍራቸው) በተነሱና አንዲትን መሰባበር በተሰባበሩ ጊዜ፡፡0 Views
- فَيَوْمَئِذٍ وَقَعَتِ الْوَاقِعَةُበዚያ ቀን ኋኝቱ (ትንሣኤ) ትኾናለች፡፡0 Views
- وَانشَقَّتِ السَّمَاءُ فَهِيَ يَوْمَئِذٍ وَاهِيَةٌሰማይም ትቀደዳለች፡፡ ስለዚህ እርሷ በዚያ ቀን ደካማ ናት፡፡0 Views
- وَالْمَلَكُ عَلَىٰ أَرْجَائِهَا ۚ وَيَحْمِلُ عَرْشَ رَبِّكَ فَوْقَهُمْ يَوْمَئِذٍ ثَمَانِيَةٌመላእክትም በየጫፎችዋ ላይ ይኾናሉ፡፡ የጌታህንም ዐርሽ በዚያ ቀን ስምንት መላእክት ከበላያቸው ይሸከማሉ፡፡0 Views
- يَوْمَئِذٍ تُعْرَضُونَ لَا تَخْفَىٰ مِنكُمْ خَافِيَةٌበዚያ ቀን ከእናንተ ተደባቂ (ነገሮች) የማይደበቁ ሲኾኑ ትቅቀረባላችሁ፡፡0 Views
- فَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِيَمِينِهِ فَيَقُولُ هَاؤُمُ اقْرَءُوا كِتَابِيَهْመጽሐፉን በቀኙ የተሰጠ ሰውማ (ለጓደኞቹ) «እንኩ፤ መጽሐፌን አንብቡ» ይላል፡፡0 Views
- إِنِّي ظَنَنتُ أَنِّي مُلَاقٍ حِسَابِيَهْ«እኔ ምርመራየን የምገናኝ መኾኔን አረጋገጥኩ፤» (ተዘጋጀሁም ይላል)፡፡0 Views
- فَهُوَ فِي عِيشَةٍ رَّاضِيَةٍእርሱም በተወደደች ኑሮ ውሰጥ ይኾናል፡፡0 Views
- فِي جَنَّةٍ عَالِيَةٍበከፍተኛይቱ ገነት ውስጥ፡፡0 Views
- قُطُوفُهَا دَانِيَةٌፍሬዎችዋ ቅርቦች የኾኑ፡፡0 Views
- كُلُوا وَاشْرَبُوا هَنِيئًا بِمَا أَسْلَفْتُمْ فِي الْأَيَّامِ الْخَالِيَةِበአለፉት ቀናት ውስጥ (በምድረ ዓለም) ባስቀደማችሁት ምክንያት ብሉ፤ ጠጡም፤ (ይባላሉ)፡፡0 Views
- وَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِشِمَالِهِ فَيَقُولُ يَا لَيْتَنِي لَمْ أُوتَ كِتَابِيَهْመጽሐፉንም በግራው የተሰጠማ «ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ» ይላል፡፡0 Views
- وَلَمْ أَدْرِ مَا حِسَابِيَهْ«ምርመራየንም ምን እንደኾነ ባላወቅኩ፡፡0 Views
- يَا لَيْتَهَا كَانَتِ الْقَاضِيَةَ«እርሷ (ሞት ሕይወቴን) ምነው ፈጻሚ በኾነች፡፡0 Views
- مَا أَغْنَىٰ عَنِّي مَالِيَهْ ۜ«ገንዘቤ ከእኔ ምንንም አላብቃቃኝ፤ (አልጠቀመኝም)፡፡0 Views
- هَلَكَ عَنِّي سُلْطَانِيَهْ«ኀይሌ ከእኔ ላይ ጠፋ» (ይላል)፡፡0 Views
- خُذُوهُ فَغُلُّوهُ«ያዙት፤ እሰሩትም፡፡0 Views
- ثُمَّ الْجَحِيمَ صَلُّوهُ«ከዚያም በእሳት ውሰጥ አግቡት፡፡0 Views
- ثُمَّ فِي سِلْسِلَةٍ ذَرْعُهَا سَبْعُونَ ذِرَاعًا فَاسْلُكُوهُ«ከዚያም ርዝመቷ ሰባ ክንድ በኾነች ሰንሰለት ውስጥ አግቡት፡፡»0 Views
- إِنَّهُ كَانَ لَا يُؤْمِنُ بِاللَّهِ الْعَظِيمِእርሱ ታላቅ በኾነው አላህ አያምንም ነበርና፡፡0 Views
- وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِድኾችንም በማብላት ላይ አያግባባም ነበርና፡፡0 Views
- فَلَيْسَ لَهُ الْيَوْمَ هَاهُنَا حَمِيمٌለእርሱም ዛሬ እዚህ ዘመድ የለውም፡፡0 Views
- وَلَا طَعَامٌ إِلَّا مِنْ غِسْلِينٍምግብም ከእሳት ሰዎች ቁስል እጣቢ (እዥ) በስተቀር የለውም፡፡0 Views
- لَّا يَأْكُلُهُ إِلَّا الْخَاطِئُونَኀጢኣተኞች እንጅ ሌላ አይበላውም፤ (ይባላል)፡፡0 Views
- فَلَا أُقْسِمُ بِمَا تُبْصِرُونَበምታዩትም ነገር እምላለሁ፡፡0 Views
- وَمَا لَا تُبْصِرُونَበማታዩትም ነገር፡፡0 Views
- إِنَّهُ لَقَوْلُ رَسُولٍ كَرِيمٍእርሱ (ቁርኣን) የተከበረ መልክተኛ ቃል ነው፡፡0 Views
- وَمَا هُوَ بِقَوْلِ شَاعِرٍ ۚ قَلِيلًا مَّا تُؤْمِنُونَእርሱም የባለቅኔ ቃል (ግጥም) አይደለም፡፡ ጥቂትን ብቻ ታምናላችሁ፡፡0 Views
- وَلَا بِقَوْلِ كَاهِنٍ ۚ قَلِيلًا مَّا تَذَكَّرُونَየጠንቋይም ቃል አይደለም፡፡ ጥቂትን ብቻ ታስታውሳላችሁ፡፡0 Views
- تَنزِيلٌ مِّن رَّبِّ الْعَالَمِينَከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡0 Views
- وَلَوْ تَقَوَّلَ عَلَيْنَا بَعْضَ الْأَقَاوِيلِበእኛ ላይም ከፊልን ቃላት (ያላልነውን) በቀጠፈ ኖሮ፤0 Views
- لَأَخَذْنَا مِنْهُ بِالْيَمِينِበኀይል በያዝነው ነበር፡፡0 Views
- ثُمَّ لَقَطَعْنَا مِنْهُ الْوَتِينَከዚያም ከእርሱ የልቡን ሥር (የተንጠለጠለበትን ጅማት) በቆረጥን ነበር፡፡0 Views
- فَمَا مِنكُم مِّنْ أَحَدٍ عَنْهُ حَاجِزِينَከእናንተም ውስጥ ከእርሱ ላይ ከልካዮች ምንም አይኖሩም፡፡0 Views
- وَإِنَّهُ لَتَذْكِرَةٌ لِّلْمُتَّقِينَእርሱም (ቁርኣን) ለጥንቁቆቹ መገሠጫ ነው፡፡0 Views
- وَإِنَّا لَنَعْلَمُ أَنَّ مِنكُم مُّكَذِّبِينَእኛም ከእናንተ ውስጥ አስተባባዮች መኖራቸውን በእርግጥ እናውቃለን፡፡0 Views
- وَإِنَّهُ لَحَسْرَةٌ عَلَى الْكَافِرِينَእርሱም (ቁርኣን) በከሓዲዎቹ ላይ ጸጸት ነው፡፡0 Views
- وَإِنَّهُ لَحَقُّ الْيَقِينِእርሱም የተረጋገጠ እውነት ነው፡፡0 Views
- فَسَبِّحْ بِاسْمِ رَبِّكَ الْعَظِيمِየታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡0 Views
Surah al-maarij
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- سَأَلَ سَائِلٌ بِعَذَابٍ وَاقِعٍወዳቂ ከኾነው ቅጣት ጠያቂ ጠየቀ፡፡0 Views
- لِّلْكَافِرِينَ لَيْسَ لَهُ دَافِعٌበከሓዲዎች ላይ (ወዳቂ ከኾነው) ለእርሱ መላሽ የለውም፡፡0 Views
- مِّنَ اللَّهِ ذِي الْمَعَارِجِየ(ሰማያት) መሰላሎች ባለቤት ከኾነው አላህ (መላሽ የለውም)፡፡0 Views
- تَعْرُجُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ إِلَيْهِ فِي يَوْمٍ كَانَ مِقْدَارُهُ خَمْسِينَ أَلْفَ سَنَةٍመላእክቱና መንፈሱም ልኩ አምሳ ሺሕ ዓመት በኾነ ቀን ውስጥ ወደእርሱ ያርጋሉ፤ (ይወጣሉ)፡፡0 Views
- فَاصْبِرْ صَبْرًا جَمِيلًاመልካምንም ትዕግስት ታገሥ፡፡0 Views
- إِنَّهُمْ يَرَوْنَهُ بَعِيدًاእነርሱ (ያንን ቀን) ሩቅ አድርገው ያዩታል፡፡0 Views
- وَنَرَاهُ قَرِيبًاእኛም ቅርብ ኾኖ እናየዋለን፡፡0 Views
- يَوْمَ تَكُونُ السَّمَاءُ كَالْمُهْلِሰማይ እንደ ዘይት አተላ በምትኾንበት ቀን፡፡0 Views
- وَتَكُونُ الْجِبَالُ كَالْعِهْنِጋራዎችም በተለያዩ ቀለማት እንደ ተነከረ ሱፍ (ነፋስ እንደሚያበረው) በሚኾኑበት ቀን፡፡0 Views
- وَلَا يَسْأَلُ حَمِيمٌ حَمِيمًاዘመድም ዘመድን በማይጠይቅበት ቀን፤ (መላሽ የለውም)፡፡0 Views
- يُبَصَّرُونَهُمْ ۚ يَوَدُّ الْمُجْرِمُ لَوْ يَفْتَدِي مِنْ عَذَابِ يَوْمِئِذٍ بِبَنِيهِ(ዘመዶቻቸውን) ያዩዋቸዋል፡፡ አመጸኛው ከዚያ ቀን ስቃይ (ነፍሱን) በልጆቹ ሊበዥ ይመኛል፡፡0 Views
- وَصَاحِبَتِهِ وَأَخِيهِበሚስቱም በወንድሙም፡፡0 Views
- وَفَصِيلَتِهِ الَّتِي تُؤْوِيهِበዚያችም በምታስጠጋው ጎሳው፡፡0 Views
- وَمَن فِي الْأَرْضِ جَمِيعًا ثُمَّ يُنجِيهِበምድርም ላይ ባለው ሁሉ (ሊበዥ) ከዚያም ሊያድነው (ይመኛል)፡፡0 Views
- كَلَّا ۖ إِنَّهَا لَظَىٰይተው! እርሷ (እሳቲቱ) ለዟ ናት፡፡0 Views
- نَزَّاعَةً لِّلشَّوَىٰየራስን ቅል ቆዳ የምትሞሽልቅ ስትኾን፡፡0 Views
- تَدْعُو مَنْ أَدْبَرَ وَتَوَلَّىٰ(ከእምነት) የዞረንና የሸሸን ሰው (ወደእርሷ) ትጠራለች፡፡0 Views
- وَجَمَعَ فَأَوْعَىٰገንዘብን የሰበሰበንና (ዘካውን ሳይሰጥ) የቆጠረንም፤ (ትጠራለች)፡፡0 Views
- ۞ إِنَّ الْإِنسَانَ خُلِقَ هَلُوعًاሰው ቅጠ ቢስ ኾኖ ተፈጠረ፡፡0 Views
- إِذَا مَسَّهُ الشَّرُّ جَزُوعًاክፉ ነገር ባገኘው ጊዜ ብስጪተኛ፡፡0 Views
- وَإِذَا مَسَّهُ الْخَيْرُ مَنُوعًاመልካምም ነገር (ድሎት) ባገኘ ጊዜ ከልካይ (ኾኖ ተፈጠረ)፡፡0 Views
- إِلَّا الْمُصَلِّينَሰጋጆቹ ብቻ ሲቀሩ፡፡0 Views
- الَّذِينَ هُمْ عَلَىٰ صَلَاتِهِمْ دَائِمُونَእነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ላይ ዘውታሪዎች የኾኑት፡፡0 Views
- وَالَّذِينَ فِي أَمْوَالِهِمْ حَقٌّ مَّعْلُومٌእነዚያም በገንዘቦቻቸው ላይ የታወቀ መብት ያለባቸው የኾኑት፡፡0 Views
- لِّلسَّائِلِ وَالْمَحْرُومِለለማኝ ከልመና ለሚከለከልም (መብት ያለባቸው የኾኑት)፡፡0 Views
- وَالَّذِينَ يُصَدِّقُونَ بِيَوْمِ الدِّينِእነዚያም በፍርዱ ቀን እውነት የሚሉት (የሚያረጋግጡት)፡፡0 Views
- وَالَّذِينَ هُم مِّنْ عَذَابِ رَبِّهِم مُّشْفِقُونَእነዚያም እነርሱ ከጌታቸው ቅጣት ፈሪዎች የኾኑት፡፡0 Views
- إِنَّ عَذَابَ رَبِّهِمْ غَيْرُ مَأْمُونٍየጌታቸው ቅጣት (መምጣቱ) የማያስተማምን ነውና፡፡0 Views
- وَالَّذِينَ هُمْ لِفُرُوجِهِمْ حَافِظُونَእነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡0 Views
- إِلَّا عَلَىٰ أَزْوَاجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَበሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዙዋቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በእነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡0 Views
- فَمَنِ ابْتَغَىٰ وَرَاءَ ذَٰلِكَ فَأُولَـٰئِكَ هُمُ الْعَادُونَከዚያም ወዲያ የፈለገ ሰው እነዚያ እነሱ ድንበር አላፊዎች ናቸው፡፡0 Views
- وَالَّذِينَ هُمْ لِأَمَانَاتِهِمْ وَعَهْدِهِمْ رَاعُونَእነዚያም እነርሱ አደራዎቻቸውንና ቃል ኪዳናቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡0 Views
- وَالَّذِينَ هُم بِشَهَادَاتِهِمْ قَائِمُونَእነዚያም እነርሱ በምስክርነታቸው ትክክለኞች የኾኑት፡፡0 Views
- وَالَّذِينَ هُمْ عَلَىٰ صَلَاتِهِمْ يُحَافِظُونَእነዚያም እነርሱ በሶላቶቻቸው ላይ የሚጠባበቁት፡፡0 Views
- أُولَـٰئِكَ فِي جَنَّاتٍ مُّكْرَمُونَእነዚህ (ከዚህ በላይ የተወሱት ሁሉ) በገነቶች ውስጥ የሚከበሩ ናቸው፡፡0 Views
- فَمَالِ الَّذِينَ كَفَرُوا قِبَلَكَ مُهْطِعِينَለእነዚያም ለካዱት ወደ አንተ በኩል አንገቶቻቸውን መዝዘው የሚያተኩሩት ምን አላቸው?0 Views
- عَنِ الْيَمِينِ وَعَنِ الشِّمَالِ عِزِينَከቀኝና ከግራ ክፍልፍል ጭፍሮች ሲኾኑ፡፡0 Views
- أَيَطْمَعُ كُلُّ امْرِئٍ مِّنْهُمْ أَن يُدْخَلَ جَنَّةَ نَعِيمٍከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው የጸጋይቱን ገነት መግባትን ይከጅላልን?0 Views
- كَلَّا ۖ إِنَّا خَلَقْنَاهُم مِّمَّا يَعْلَمُونَይከልከል፤ እኛ ከሚያውቁት ነገር (ከፍቶት ጠብታ) ፈጠርናቸው፡፡0 Views
- فَلَا أُقْسِمُ بِرَبِّ الْمَشَارِقِ وَالْمَغَارِبِ إِنَّا لَقَادِرُونَበምሥራቆችና በምዕራቦችም ጌታ እምላለሁ፡፡ እኛ በእርግጥ ቻዮች ነን፡፡0 Views
- عَلَىٰ أَن نُّبَدِّلَ خَيْرًا مِّنْهُمْ وَمَا نَحْنُ بِمَسْبُوقِينَከእነርሱ የተሻለን በመለወጥ ላይ፡፡ እኛም ተሸናፊዎች አይደለንም፡፡0 Views
- فَذَرْهُمْ يَخُوضُوا وَيَلْعَبُوا حَتَّىٰ يُلَاقُوا يَوْمَهُمُ الَّذِي يُوعَدُونَያንንም የሚስፈራሩበትን ቀናቸውን እስከሚገናኙ ድረስ ተዋቸው፡፡ ይዋኙ ይጫወቱም፡፡0 Views
- يَوْمَ يَخْرُجُونَ مِنَ الْأَجْدَاثِ سِرَاعًا كَأَنَّهُمْ إِلَىٰ نُصُبٍ يُوفِضُونَወደ ጣዖቶች እንደሚሽቀዳደሙ ኾነው ከመቃብሮቻቸው ፈጥነው የሚወጡበትን ቀን (እስከሚገናኙ ድረስ ተዋቸው)፡፡0 Views
- خَاشِعَةً أَبْصَارُهُمْ تَرْهَقُهُمْ ذِلَّةٌ ۚ ذَٰلِكَ الْيَوْمُ الَّذِي كَانُوا يُوعَدُونَዓይኖቻቸው ያፈሩ ኾነው ውርደት ትሸፍናቸዋለች፡፡ ይህ ቀን ያ ይስፈራሩበት የነበሩት ነው፡፡0 Views
Surah nuh
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- إِنَّا أَرْسَلْنَا نُوحًا إِلَىٰ قَوْمِهِ أَنْ أَنذِرْ قَوْمَكَ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌእኛ ኑሕን «ሕዝቦችህን አሳማሚ ቅጣት ሳይመጣባቸው በፊት አስጠንቅቅ በማለት ወደ ሕዝቦቹ ላክነው፡፡»0 Views
- قَالَ يَا قَوْمِ إِنِّي لَكُمْ نَذِيرٌ مُّبِينٌ(እርሱም) አለ «ሕዝቦቼ ሆይ! እኔ ለእናንተ ገላጭ የኾንኩ አስጠንቃቂ ነኝ፡፡0 Views
- أَنِ اعْبُدُوا اللَّهَ وَاتَّقُوهُ وَأَطِيعُونِ«አላህን ተገዙት፣ ፍሩትም፣ ታዘዙኝም በማለት፤ (አስጠንቃቂ ነኝ)፡፡0 Views
- يَغْفِرْ لَكُم مِّن ذُنُوبِكُمْ وَيُؤَخِّرْكُمْ إِلَىٰ أَجَلٍ مُّسَمًّى ۚ إِنَّ أَجَلَ اللَّهِ إِذَا جَاءَ لَا يُؤَخَّرُ ۖ لَوْ كُنتُمْ تَعْلَمُونَ«ለእናንተ ከኀጢኣቶቻችሁ ይምራልና፡፡ ወደተወሰነው ጊዜም ያቆያችኋል፡፡ የአላህ (የወሰነው) ጊዜ በመጣ ወቅት አይቆይም፡፡ የምታውቁት ብትኾኑ ኖሮ (በታዘዛችሁ ነበር)፡፡»0 Views
- قَالَ رَبِّ إِنِّي دَعَوْتُ قَوْمِي لَيْلًا وَنَهَارًا(ስለ ተቃወሙትም) «አለ ጌታዬ ሆይ! እኔ ሌሊትም ቀንም ሕዝቦቼን ጠራሁ፡፡0 Views
- فَلَمْ يَزِدْهُمْ دُعَائِي إِلَّا فِرَارًا«ጥሪየም መሸሽን እንጅ ሌላ አልጨመረላቸውም፡፡0 Views
- وَإِنِّي كُلَّمَا دَعَوْتُهُمْ لِتَغْفِرَ لَهُمْ جَعَلُوا أَصَابِعَهُمْ فِي آذَانِهِمْ وَاسْتَغْشَوْا ثِيَابَهُمْ وَأَصَرُّوا وَاسْتَكْبَرُوا اسْتِكْبَارًا«እኔም ለእነርሱ ትምር ዘንድ (ወደ እምነት) በጠራኋቸው ቁጥር ጣቶቻቸውን በጆሮዎቻቸው ውስጥ አደረጉ፡፡ ልብሶቻቸውንም ተከናነቡ፡፡ (በመጥፎ ሥራቸው ላይ) ዘወተሩም፡፡ (ያለ ልክ) መኩራትንም ኮሩ፡፡0 Views
- ثُمَّ إِنِّي دَعَوْتُهُمْ جِهَارًا«ከዚያም እኔ በጩኸት ጠራኋቸው፡፡0 Views
- ثُمَّ إِنِّي أَعْلَنتُ لَهُمْ وَأَسْرَرْتُ لَهُمْ إِسْرَارًا«ከዚያም እኔ ለእነርሱ ገለጽኩ፡፡ ለእነርሱም መመስጠርን መሰጠርኩ0 Views
- فَقُلْتُ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّهُ كَانَ غَفَّارًا«አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡0 Views
- يُرْسِلِ السَّمَاءَ عَلَيْكُم مِّدْرَارًا«በእናንተ ላይ ዝናምን ተከታታይ አድርጎ ይልካል፡፡0 Views
- وَيُمْدِدْكُم بِأَمْوَالٍ وَبَنِينَ وَيَجْعَل لَّكُمْ جَنَّاتٍ وَيَجْعَل لَّكُمْ أَنْهَارًا«በገንዘቦችና በልጆችም ይለግሰላችኋል፡፡ ለእናንተም አትክልቶችን ያደርግላችኋል፡፡ ለእናንተም ወንዞችን ያደርግላችኋል፡፡»0 Views
- مَّا لَكُمْ لَا تَرْجُونَ لِلَّهِ وَقَارًاለአላህ ልቅናን የማትሹት ለእናንተ ምን አላችሁ?0 Views
- وَقَدْ خَلَقَكُمْ أَطْوَارًاበልዩ ልዩ ኹኔታዎች በእርግጥ የፈጠራችሁ ሲኾን፡፡0 Views
- أَلَمْ تَرَوْا كَيْفَ خَلَقَ اللَّهُ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ طِبَاقًاአላህ ሰባትን ሰማያት አንዱ ካንዱ በላይ ሲኾን እንዴት እንደፈጠረ አታዩምን?0 Views
- وَجَعَلَ الْقَمَرَ فِيهِنَّ نُورًا وَجَعَلَ الشَّمْسَ سِرَاجًاበውስጣቸውም ጨረቃን አብሪ አደረገ፡፡ ፀሐይንም ብርሃን አደረገ፡፡0 Views
- وَاللَّهُ أَنبَتَكُم مِّنَ الْأَرْضِ نَبَاتًاአላህም ከምድር ማብቀልን አበቀላችሁ፡፡0 Views
- ثُمَّ يُعِيدُكُمْ فِيهَا وَيُخْرِجُكُمْ إِخْرَاجًاከዚያም በውስጧ ይመልሳችኋል፡፡ ማውጣትንም ያወጣችኋል፡፡0 Views
- وَاللَّهُ جَعَلَ لَكُمُ الْأَرْضَ بِسَاطًاአላህም ምድርን ለእናንተ ምንጣፍ አደረጋት፡፡0 Views
- لِّتَسْلُكُوا مِنْهَا سُبُلًا فِجَاجًاከእርሷ ሰፋፊዎችን መንገዶች ትገቡ ዘንድ፡፡0 Views
- قَالَ نُوحٌ رَّبِّ إِنَّهُمْ عَصَوْنِي وَاتَّبَعُوا مَن لَّمْ يَزِدْهُ مَالُهُ وَوَلَدُهُ إِلَّا خَسَارًاኑሕ አለ፡- «ጌታዬ ሆይ! እነሱ አምመጹብኝ፡፡ ገንዘቡና ልጁም ከጥፋት በስተቀር ያልጨመረለትን ሰው ተከተሉ፡፡0 Views
- وَمَكَرُوا مَكْرًا كُبَّارًا«ታላቅንም ተንኮል የመከሩትን ሰዎች» (ተከተሉ)፡፡0 Views
- وَقَالُوا لَا تَذَرُنَّ آلِهَتَكُمْ وَلَا تَذَرُنَّ وَدًّا وَلَا سُوَاعًا وَلَا يَغُوثَ وَيَعُوقَ وَنَسْرًاአሉም «አምላኮቻችሁን አትተዉ፡፡ ወድንም፣ ሱዋዕንም፣ የጉሥንም፣ የዑቅንም ነስርንም አትተው፡፡0 Views
- وَقَدْ أَضَلُّوا كَثِيرًا ۖ وَلَا تَزِدِ الظَّالِمِينَ إِلَّا ضَلَالًا«በእርግጥም ብዙዎችን አሳሳቱ፡፡ ከሓዲዎችንም ጥመትን እንጅ ሌላን አትጨምርላቸው» (አለ)፡፡0 Views
- مِّمَّا خَطِيئَاتِهِمْ أُغْرِقُوا فَأُدْخِلُوا نَارًا فَلَمْ يَجِدُوا لَهُم مِّن دُونِ اللَّهِ أَنصَارًاበኀጢኣቶቻቸው ምክንያት ተሰጠሙ፡፡ እሳትንም እንዲገቡ ተደረጉ፡፡ ለእነርሱም ከአላህ ሌላ የኾኑ ረዳቶችን አላገኙም፡፡0 Views
- وَقَالَ نُوحٌ رَّبِّ لَا تَذَرْ عَلَى الْأَرْضِ مِنَ الْكَافِرِينَ دَيَّارًاኑሕም አለ «ጌታዬ ሆይ! ከከሓዲዎቹ በምድር ላይ አንድንም አትተው፡፡0 Views
- إِنَّكَ إِن تَذَرْهُمْ يُضِلُّوا عِبَادَكَ وَلَا يَلِدُوا إِلَّا فَاجِرًا كَفَّارًا«አንተ ብትተዋቸው ባሮችህን ያሳስታሉና፡፡ ኀጢኣተኛ ከሓዲንም እንጅ ሌላን አይወልዱም፡፡0 Views
- رَّبِّ اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِمَن دَخَلَ بَيْتِيَ مُؤْمِنًا وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ وَلَا تَزِدِ الظَّالِمِينَ إِلَّا تَبَارًا«ጌታዬ ሆይ! ለእኔም ለወላጆቼም ምእመን ኾኖ በቤቴ ለገባም ሰው ሁሉ ለምእመናንና ለምእምናትም ምሕረት አድርግ፡፡ ከሓዲዎችንም ከጥፋት በቀር አትጨምርላቸው፤» (አለ)፡፡0 Views
Surah al-jinn
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- قُلْ أُوحِيَ إِلَيَّ أَنَّهُ اسْتَمَعَ نَفَرٌ مِّنَ الْجِنِّ فَقَالُوا إِنَّا سَمِعْنَا قُرْآنًا عَجَبًا(ሙሐመድ ሆይ!) በል «እነሆ ከጂን የኾኑ ጭፈሮች (ቁርኣንን) አዳመጡ፡፡‹እኛ አስደናቂ የኾነን ቁርኣን ሰማንም› አሉ ማለት ወደእኔ ተወረደ፡፡0 Views
- يَهْدِي إِلَى الرُّشْدِ فَآمَنَّا بِهِ ۖ وَلَن نُّشْرِكَ بِرَبِّنَا أَحَدًا‹ወደ ቀጥታ መንገድ የሚመራን (ቁርአን ሰማን)፡፡ በእርሱም አመንን፡፡ በጌታችንም አንድንም አናጋራም፡፡›0 Views
- وَأَنَّهُ تَعَالَىٰ جَدُّ رَبِّنَا مَا اتَّخَذَ صَاحِبَةً وَلَا وَلَدًا‹እነሆም የጌታችን ክብር ላቀ፡፡ ሚስትንም ልጅንም አልያዘም፡፡›0 Views
- وَأَنَّهُ كَانَ يَقُولُ سَفِيهُنَا عَلَى اللَّهِ شَطَطًا‹እነሆም ቂላችን በአላህ ላይ ወሰን ያለፈን (ውሸት) ይናገር ነበር፡፡›0 Views
- وَأَنَّا ظَنَنَّا أَن لَّن تَقُولَ الْإِنسُ وَالْجِنُّ عَلَى اللَّهِ كَذِبًا‹እኛም ሰዎችና ጋኔኖች በአላህ ላይ ውሸትን (ቃል) አይናገሩም ማለትን ጠረጠርን፡፡›0 Views
- وَأَنَّهُ كَانَ رِجَالٌ مِّنَ الْإِنسِ يَعُوذُونَ بِرِجَالٍ مِّنَ الْجِنِّ فَزَادُوهُمْ رَهَقًا‹እነሆም ከሰዎች የኾኑ ወንዶች በጋኔን ወንዶች ይጠበቁ ነበሩ፡፡ ኩራትንም ጨመሩዋቸው፡፡›0 Views
- وَأَنَّهُمْ ظَنُّوا كَمَا ظَنَنتُمْ أَن لَّن يَبْعَثَ اللَّهُ أَحَدًا‹እነርሱም አላህ አንድንም አይቀሰቅስም ማለትን እንደጠረጠራችሁ ጠረጠሩ፡፡›0 Views
- وَأَنَّا لَمَسْنَا السَّمَاءَ فَوَجَدْنَاهَا مُلِئَتْ حَرَسًا شَدِيدًا وَشُهُبًا‹እኛም ሰማይን (ለመድረስ) ፈለግን፡፡ ብርቱ ጠባቂዎችንና ችቦዎችንም ተሞልታ አገኘናት፡፡0 Views
- وَأَنَّا كُنَّا نَقْعُدُ مِنْهَا مَقَاعِدَ لِلسَّمْعِ ۖ فَمَن يَسْتَمِعِ الْآنَ يَجِدْ لَهُ شِهَابًا رَّصَدًا‹እኛም ከእርሷ (ወሬን) ለማደመጥ በመቀመጫዎች እንቀመጥ ነበርን፡፡ አሁን ግን የሚያዳምጥ ሰው ለእርሱ ተጠባባቂ ችቦን ያገኛል፡፡0 Views
- وَأَنَّا لَا نَدْرِي أَشَرٌّ أُرِيدَ بِمَن فِي الْأَرْضِ أَمْ أَرَادَ بِهِمْ رَبُّهُمْ رَشَدًا‹እኛም በምድር ውስጥ ባልሉ ሰዎች ክፉ ተሽቷል? ወይስ በእነርሱ ጌታቸው ደግን ነገር ሽቷል? ማለትን አናውቅም፡፡0 Views
- وَأَنَّا مِنَّا الصَّالِحُونَ وَمِنَّا دُونَ ذَٰلِكَ ۖ كُنَّا طَرَائِقَ قِدَدًا‹እኛም ከእኛ ውስጥ ደጎች አልሉ፡፡ ከኛም ከዚህ ሌላ የኾኑ አልሉ፡፡ የተለያዩ መንገዶች (ባለ ቤቶች) ነበርን፡፡0 Views
- وَأَنَّا ظَنَنَّا أَن لَّن نُّعْجِزَ اللَّهَ فِي الْأَرْضِ وَلَن نُّعْجِزَهُ هَرَبًا‹እኛም አላህን በምድር ውስጥ ፈጽሞ የማናቅተው፤ ሸሽተንም ፈጽሞ የማናመልጠው መኾናችንን አረጋገጥን፡፡0 Views
- وَأَنَّا لَمَّا سَمِعْنَا الْهُدَىٰ آمَنَّا بِهِ ۖ فَمَن يُؤْمِن بِرَبِّهِ فَلَا يَخَافُ بَخْسًا وَلَا رَهَقًا‹እኛም መሪውን በሰማን ጊዜ በርሱ አመንን፡፡ በጌታውም የሚያምን ሰው መግጎደልንም መጭጨመርንም አይፈራም፡፡0 Views
- وَأَنَّا مِنَّا الْمُسْلِمُونَ وَمِنَّا الْقَاسِطُونَ ۖ فَمَنْ أَسْلَمَ فَأُولَـٰئِكَ تَحَرَّوْا رَشَدًا«እኛም ከእኛ ውስጥ ሙስሊሞች አልሉ፡፡ ከእኛም ውስጥ በዳዮች አልሉ፡፡ የሰለሙም ሰዎች እነዚያ ቅንን መንገድ መረጡ፡፡»0 Views
- وَأَمَّا الْقَاسِطُونَ فَكَانُوا لِجَهَنَّمَ حَطَبًاበዳዮቹማ ለገሀነም ማገዶ ኾኑ፡፡0 Views
- وَأَن لَّوِ اسْتَقَامُوا عَلَى الطَّرِيقَةِ لَأَسْقَيْنَاهُم مَّاءً غَدَقًاእነሆም በመንገዲቱ ላይ ቀጥ ባሉ ኖሮ ብዙ ዝናምን ባጠጣናቸው ነበር (ማለትም ተወረደልኝ)፡፡0 Views
- لِّنَفْتِنَهُمْ فِيهِ ۚ وَمَن يُعْرِضْ عَن ذِكْرِ رَبِّهِ يَسْلُكْهُ عَذَابًا صَعَدًاበእርሱ ልንሞክራቸው (ባጠጣናቸው ነበር)፡፡ ከጌታውም ማስታወሻ የሚያፈገፍግ ሰው አስቸጋሪን ቅጣት ያገባዋል፡፡0 Views
- وَأَنَّ الْمَسَاجِدَ لِلَّهِ فَلَا تَدْعُوا مَعَ اللَّهِ أَحَدًاእነሆ መስጊዶችም የአላህ ብቻ ናቸው፡፡ (በውስጣቸው) ከአላህ ጋር አንድንም አትገዙ (ማለትም)፡፡0 Views
- وَأَنَّهُ لَمَّا قَامَ عَبْدُ اللَّهِ يَدْعُوهُ كَادُوا يَكُونُونَ عَلَيْهِ لِبَدًاእነሆም የአላህ ባሪያ (ሙሐመድ አላህን) የሚጠራው ኾኖ በተነሳ ጊዜ (ጋኔኖች) በእርሱ ላይ ድርብርቦች ሊኾኑ ቀረቡ (ማለትም)፡፡0 Views
- قُلْ إِنَّمَا أَدْعُو رَبِّي وَلَا أُشْرِكُ بِهِ أَحَدًا«እኔ የምግገዛው ጌታየን ብቻ ነው፡፡ በእርሱም አንድንም አላጋራም» በል፡፡0 Views
- قُلْ إِنِّي لَا أَمْلِكُ لَكُمْ ضَرًّا وَلَا رَشَدًا«እኔ ለእናንተ ጉዳትንም ቀጥታንም አልችልም» በላቸው፡፡0 Views
- قُلْ إِنِّي لَن يُجِيرَنِي مِنَ اللَّهِ أَحَدٌ وَلَنْ أَجِدَ مِن دُونِهِ مُلْتَحَدًا«እኔ ከአላህ (ቅጣት) አንድም አያድነኝም፡፡ ከእርሱም ሌላ መጠጊያን አላገኝም» በላቸው፡፡0 Views
- إِلَّا بَلَاغًا مِّنَ اللَّهِ وَرِسَالَاتِهِ ۚ وَمَن يَعْصِ اللَّهَ وَرَسُولَهُ فَإِنَّ لَهُ نَارَ جَهَنَّمَ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا«ከአላህ የኾነ ማድረስን መልክቶቹንም በስተቀር (አልችልም)፡፡ አላህንና መልክተኛውንም የሚያምጽ ሰው ለእርሱ የገሀነም እሳት አልለው፡፡ በውስጧ ዘላለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ፡፡»0 Views
- حَتَّىٰ إِذَا رَأَوْا مَا يُوعَدُونَ فَسَيَعْلَمُونَ مَنْ أَضْعَفُ نَاصِرًا وَأَقَلُّ عَدَدًاየሚስፈራሩበትንም ባዩ ጊዜ ረዳቱ ደካማ፣ ቁጥሩም አነስተኛ የኾነው ማን እንደኾነ በእርግጥ ያውቃሉ፡፡0 Views
- قُلْ إِنْ أَدْرِي أَقَرِيبٌ مَّا تُوعَدُونَ أَمْ يَجْعَلُ لَهُ رَبِّي أَمَدًا«የምትስፈራሩበት ነገር ቅርብ ወይም ጌታየ ለእርሱ የተወሰነ ጊዜን የሚያደርግለት (ሩቅ) መኾኑን አላውቅም» በላቸው፡፡0 Views
- عَالِمُ الْغَيْبِ فَلَا يُظْهِرُ عَلَىٰ غَيْبِهِ أَحَدًا«(እርሱ) ሩቁን ምስጢር ዐዋቂ ነው፡፡ በምስጢሩም ላይ አንድንም አያሳውቅም፡፡»0 Views
- إِلَّا مَنِ ارْتَضَىٰ مِن رَّسُولٍ فَإِنَّهُ يَسْلُكُ مِن بَيْنِ يَدَيْهِ وَمِنْ خَلْفِهِ رَصَدًاከመልክተኛ ለወደደው ቢኾን እንጅ (ለሌላ አይገልጽም)፡፡ እርሱም ከስተፊቱም ከስተኋላውም ጠባቂዎችን ያደርግለታል፡፡0 Views
- لِّيَعْلَمَ أَن قَدْ أَبْلَغُوا رِسَالَاتِ رَبِّهِمْ وَأَحَاطَ بِمَا لَدَيْهِمْ وَأَحْصَىٰ كُلَّ شَيْءٍ عَدَدًاእነርሱ ዘንድ ባለው ነገር ዕውቀቱ የከበበና ነገሩንም ሁሉ በቁጥር ያጠቃለለ ሲኾን የጌታቸውን መልክቶች ያደረሱ መኾናቸውን ያውቅ ዘንድ (ጠባቂ ያደርጋል)፡፡0 Views
Surah al-muzzammil
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- يَا أَيُّهَا الْمُزَّمِّلُአንተ ተከናናቢው ሆይ፡፡0 Views
- قُمِ اللَّيْلَ إِلَّا قَلِيلًاሌሊቱን ሁሉ ጥቂት ሲቀር ቁም፤ (ስገደ)፡፡0 Views
- نِّصْفَهُ أَوِ انقُصْ مِنْهُ قَلِيلًاግማሹን (ቁም)፤ ወይም ከርሱ ጥቂትን ቀንስ፡፡0 Views
- أَوْ زِدْ عَلَيْهِ وَرَتِّلِ الْقُرْآنَ تَرْتِيلًاወይም በእርሱ ላይ ጨምር፡፡ ቁርኣንንም በዝግታ ማንበብን አንብብ፡፡0 Views
- إِنَّا سَنُلْقِي عَلَيْكَ قَوْلًا ثَقِيلًاእኛ ባንተ ላይ ከባድ ቃልን እንጥላለንና፡፡0 Views
- إِنَّ نَاشِئَةَ اللَّيْلِ هِيَ أَشَدُّ وَطْئًا وَأَقْوَمُ قِيلًاየሌሊት መነሳት እርሷ (ሕዋሳትንና ልብን) ለማስማማት በጣም ብርቱ ናት፡፡ ለማንበብም ትክክለኛ ናት፡፡0 Views
- إِنَّ لَكَ فِي النَّهَارِ سَبْحًا طَوِيلًاላንተ በቀን ውስጥ ረዥም መዘዋወር አልለህ፡፡0 Views
- وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ وَتَبَتَّلْ إِلَيْهِ تَبْتِيلًاየጌታህንም ስም አውሳ፤ ወደእርሱም (መግገዛት) መቋረጥን ተቋረጥ ፡፡0 Views
- رَّبُّ الْمَشْرِقِ وَالْمَغْرِبِ لَا إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَ فَاتَّخِذْهُ وَكِيلًا(እርሱም) የምሥራቅና የምዕራብ ጌታ ነው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ መጠጊያ አድርገህም ያዘው፡፡0 Views
- وَاصْبِرْ عَلَىٰ مَا يَقُولُونَ وَاهْجُرْهُمْ هَجْرًا جَمِيلًا(ከሓዲዎች) በሚሉትም ላይ ታገሥ፡፡ መልካምንም መተው ተዋቸው፡፡3 Views
- وَذَرْنِي وَالْمُكَذِّبِينَ أُولِي النَّعْمَةِ وَمَهِّلْهُمْ قَلِيلًاየድሎት ባለቤቶችም ከኾኑት አስተባባዮች ጋር ተዎኝ፡፡ ጥቂትንም ጊዜ አቆያቸው፡፡3 Views
- إِنَّ لَدَيْنَا أَنكَالًا وَجَحِيمًاእኛ ዘንድ ከባድ ማሰሪያዎች እሳትም አልለና፡፡0 Views
- وَطَعَامًا ذَا غُصَّةٍ وَعَذَابًا أَلِيمًاየሚያንቅ ምግብም፤ አሳማሚ ቅጣትም (አልለ)0 Views
- يَوْمَ تَرْجُفُ الْأَرْضُ وَالْجِبَالُ وَكَانَتِ الْجِبَالُ كَثِيبًا مَّهِيلًاምድርና ገራዎች በሚርገፈገፉበት፣ ጋራዎችም ፈሳሽ የአሸዋ ክምር በሚኾኑበት ቀን፡፡0 Views
- إِنَّا أَرْسَلْنَا إِلَيْكُمْ رَسُولًا شَاهِدًا عَلَيْكُمْ كَمَا أَرْسَلْنَا إِلَىٰ فِرْعَوْنَ رَسُولًاእኛ በእናንተ ላይ መስካሪ መልክተኛን ወደእናንተ ላክን፡፡ ወደ ፈርዖን መልክተኛን እንደላክን፡፡0 Views
- فَعَصَىٰ فِرْعَوْنُ الرَّسُولَ فَأَخَذْنَاهُ أَخْذًا وَبِيلًاፈርዖንም መልክተኛውን አመጸ፤ ብርቱ መያዝንም ያዝነው፡፡0 Views
- فَكَيْفَ تَتَّقُونَ إِن كَفَرْتُمْ يَوْمًا يَجْعَلُ الْوِلْدَانَ شِيبًاብትክዱ ልጆችን ሸበቶዎች የሚያደርገውን ቀን (ቅጣት) እንዴት ትጠበቃላችሁ፡፡0 Views
- السَّمَاءُ مُنفَطِرٌ بِهِ ۚ كَانَ وَعْدُهُ مَفْعُولًاሰማዩ በርሱ (በዚያ ቀን) ተሰንጣቂ ነው፡፡ ቀጠሮው ተፈጻሚ ነው፡፡0 Views
- إِنَّ هَـٰذِهِ تَذْكِرَةٌ ۖ فَمَن شَاءَ اتَّخَذَ إِلَىٰ رَبِّهِ سَبِيلًاይህቺ መገሠጫ ናት፡፡ (መዳንን) የሻም ሰው ወደ ጌታው መንገድን ይይዛል፡፡0 Views
- ۞ إِنَّ رَبَّكَ يَعْلَمُ أَنَّكَ تَقُومُ أَدْنَىٰ مِن ثُلُثَيِ اللَّيْلِ وَنِصْفَهُ وَثُلُثَهُ وَطَائِفَةٌ مِّنَ الَّذِينَ مَعَكَ ۚ وَاللَّهُ يُقَدِّرُ اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ ۚ عَلِمَ أَن لَّن تُحْصُوهُ فَتَابَ عَلَيْكُمْ ۖ فَاقْرَءُوا مَا تَيَسَّرَ مِنَ الْقُرْآنِ ۚ عَلِمَ أَن سَيَكُونُ مِنكُم مَّرْضَىٰ ۙ وَآخَرُونَ يَضْرِبُونَ فِي الْأَرْضِ يَبْتَغُونَ مِن فَضْلِ اللَّهِ ۙ وَآخَرُونَ يُقَاتِلُونَ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ۖ فَاقْرَءُوا مَا تَيَسَّرَ مِنْهُ ۚ وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَأَقْرِضُوا اللَّهَ قَرْضًا حَسَنًا ۚ وَمَا تُقَدِّمُوا لِأَنفُسِكُم مِّنْ خَيْرٍ تَجِدُوهُ عِندَ اللَّهِ هُوَ خَيْرًا وَأَعْظَمَ أَجْرًا ۚ وَاسْتَغْفِرُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌአንተ ከሌሊቱ ሁለት እጅ ያነሰን ግማሹንም ሲሶውንም የምትቆም መኾንህን ጌታህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ ከእነዚያም አብረውህ ካሉት ከፊሎች (የሚቆሙ መኾናቸውን ያውቃል)፡፡ አላህም ሌሊትንና ቀንን ይለክካል፡፡ (ሌሊቱን) የማታዳርሱት መኾናችሁን ዐወቀ፡፡ በእናንተ ላይም (ወደ ማቃለል) ተመለሰላችሁ፡፡ ስለዚህ ከቁርኣን (በስግደት) የተቻላችሁን አንብቡ፡፡ ከእናንተ ውስጥ በሽተኞች፣ ሌሎችም ከአላህ ችሮታ ለመፈለግ በምድር ላይ የሚጓዙ፣ ሌሎችም በአላህ መንገድ (ሃይማኖት) የሚጋደሉ እንደሚኖሩ ዐወቀ፡፡ (አቃለለላቸውም)፡፡ ከእርሱም የተቻለችሁን አንብቡ፡፡ ሶላትንም ስገዱ፡፡ ዘካንም ስጡ፡፡ ለአላህም መልካም ብደርን አበድሩ፡፡ ከመልካም ሥራም ለነፍሶቻችሁ የምታስቀድሙትን ሁሉ እርሱ የተሻለና በምንዳም ታላቅ ኾኖ አላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ፡፡ አላህንም ምሕረትን ለምኑት፡፡ አላህ በጣም መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡2 Views
Surah al-muddaththir
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- يَا أَيُّهَا الْمُدَّثِّرُአንተ (ልብስህን) ደራቢው ሆይ!3 Views
- قُمْ فَأَنذِرْተነሳ አስጠንቅቅም፡፡3 Views
- وَرَبَّكَ فَكَبِّرْጌታህንም አክብር፡፡3 Views
- وَثِيَابَكَ فَطَهِّرْልብስህንም አጥራ፡፡3 Views
- وَالرُّجْزَ فَاهْجُرْጣዖትንም ራቅ፡፡3 Views
- وَلَا تَمْنُن تَسْتَكْثِرُማብዛትንም የምትፈልግ ኾነህ፤ (በረከትን) አትለግስለለ3 Views
- وَلِرَبِّكَ فَاصْبِرْለጌታህም (ትዕዛዝ) ታገሥ፡፡3 Views
- فَإِذَا نُقِرَ فِي النَّاقُورِበቀንዱም በተነፋ ጊዜ (ነገሩ ይበረታል)፡፡0 Views
- فَذَٰلِكَ يَوْمَئِذٍ يَوْمٌ عَسِيرٌይህም (ጊዜ) ያ ቀን አስቸጋሪ ቀን ነው፡፡0 Views
- عَلَى الْكَافِرِينَ غَيْرُ يَسِيرٍበከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው፡፡0 Views
- ذَرْنِي وَمَنْ خَلَقْتُ وَحِيدًاአንድ ኾኖ ከፈጠርኩት ሰው ጋር ተዎኝ (እኔ እበቃሃለሁ)፡፡0 Views
- وَجَعَلْتُ لَهُ مَالًا مَّمْدُودًاለእርሱም የተዘረጋን ገንዘብ (በያይነቱ) ያደረግሁለት፡፡0 Views
- وَبَنِينَ شُهُودًا(በያደባባዩ) ተገኝዎች የኾኑ ወንዶች ልጆችንም፡፡0 Views
- وَمَهَّدتُّ لَهُ تَمْهِيدًاለእርሱም (ኑሮውን) መዘርጋትን የዘረጋሁለት (ከኾነ ሰው ገር ተዎኝ)፡፡0 Views
- ثُمَّ يَطْمَعُ أَنْ أَزِيدَከዚያም ልጨምርለት ይከጅላል፡፡0 Views
- كَلَّا ۖ إِنَّهُ كَانَ لِآيَاتِنَا عَنِيدًاይከልከል፤ እርሱ ለአንቀጾቻችን በእርግጥ ተቃዋሚ ነበር፡፡0 Views
- سَأُرْهِقُهُ صَعُودًاበእርግጥ ችግርን አስገድደዋለሁ፡፡0 Views
- إِنَّهُ فَكَّرَ وَقَدَّرَእርሱ (በቁርኣን ነገር) ሐሰበ፤ ገመተም፡፡0 Views
- فَقُتِلَ كَيْفَ قَدَّرَተረገመም፤ እንዴት ገመተ!0 Views
- ثُمَّ قُتِلَ كَيْفَ قَدَّرَከዚያም (ከሞት በኋላ) ተረገመ፡፡ እንዴት ገመተ!0 Views
- ثُمَّ نَظَرَከዚያም እንደ ገና (በቁርኣኑ ነገር) ተመለከተ፡፡0 Views
- ثُمَّ عَبَسَ وَبَسَرَከዚያም ፊቱን አጨፈገገ፤ አኮማተረም፡፡0 Views
- ثُمَّ أَدْبَرَ وَاسْتَكْبَرَከዚያም (ከማመን) ዞረ፤ ኮራም፡፡0 Views
- فَقَالَ إِنْ هَـٰذَا إِلَّا سِحْرٌ يُؤْثَرُአለም «ይህ (ከሌላ) የሚቀዳ ድግምት እንጅ ሌላ አይደለም፡፡0 Views
- إِنْ هَـٰذَا إِلَّا قَوْلُ الْبَشَرِ«ይህ የሰው ቃል እንጅ ሌላ አይደለም፡፡»0 Views
- سَأُصْلِيهِ سَقَرَበሰቀር ውስጥ በእርግጥ አገባዋለሁ፡፡0 Views
- وَمَا أَدْرَاكَ مَا سَقَرُሰቀር ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?0 Views
- لَا تُبْقِي وَلَا تَذَرُ(ያገኘችውን ሁሉ) አታስቀርም አትተውምም፡፡0 Views
- لَوَّاحَةٌ لِّلْبَشَرِቆዳን በጣም አክሳይ ናት፡፡0 Views
- عَلَيْهَا تِسْعَةَ عَشَرَበእርሷም ላይ አሥራ ዘጠኝ (ዘበኞች) አሉባት፡፡0 Views
- وَمَا جَعَلْنَا أَصْحَابَ النَّارِ إِلَّا مَلَائِكَةً ۙ وَمَا جَعَلْنَا عِدَّتَهُمْ إِلَّا فِتْنَةً لِّلَّذِينَ كَفَرُوا لِيَسْتَيْقِنَ الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ وَيَزْدَادَ الَّذِينَ آمَنُوا إِيمَانًا ۙ وَلَا يَرْتَابَ الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ وَالْمُؤْمِنُونَ ۙ وَلِيَقُولَ الَّذِينَ فِي قُلُوبِهِم مَّرَضٌ وَالْكَافِرُونَ مَاذَا أَرَادَ اللَّهُ بِهَـٰذَا مَثَلًا ۚ كَذَٰلِكَ يُضِلُّ اللَّهُ مَن يَشَاءُ وَيَهْدِي مَن يَشَاءُ ۚ وَمَا يَعْلَمُ جُنُودَ رَبِّكَ إِلَّا هُوَ ۚ وَمَا هِيَ إِلَّا ذِكْرَىٰ لِلْبَشَرِየእሳትንም ዘበኞች መላእክት እንጅ ሌላ አላደረግንም፡፡ ቁጥራቸውንም ለእነዚያ ለካዱት መፈተኛ እንጅ አላደረግንም፡፡ እነዚያ መጽሐፍን የተሰጡት እንዲያረጋግጡ፣ እነዚያም ያመኑት እምነትን እንዲጨምሩ፣ እነዚያም መጽሐፍን የተሰጡትና ምእምናኖቹ እንዳይጠራጠሩ፣ እነዚያም በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው (መናፍቃን)፣ ከሓዲዎችም አላህ በዚህ (ቁጥር) ምን ምሳሌ ሽቷል? እንዲሉ (እንጅ አላደረግንም)፡፡ እንደዚሁ አላህ የሚሻውን ያጠምማል፡፡ የሚሻውንም ያቀናል፡፡ የጌታህንም ሰራዊት (ልክ) ከርሱ በቀር ማንም አያውቅም፡፡ እርሷም (የሰቀር እሳት) ለሰዎች መገሰጫ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡0 Views
- كَلَّا وَالْقَمَرِ(ከክህደት) ይከልከሉ፡፡ በጨረቃ እምላለሁ፡፡0 Views
- وَاللَّيْلِ إِذْ أَدْبَرَበሌሊቱም በኼደ ጊዜ፡፡0 Views
- وَالصُّبْحِ إِذَا أَسْفَرَበንጋቱም ባበራ ጊዜ፡፡0 Views
- إِنَّهَا لَإِحْدَى الْكُبَرِእርሷ (ሰቀር) ከታላላቆቹ (አደጋዎች) አንዷ ናት፡፡0 Views
- نَذِيرًا لِّلْبَشَرِለሰዎች አስፈራሪ ስትኾን፡፡0 Views
- لِمَن شَاءَ مِنكُمْ أَن يَتَقَدَّمَ أَوْ يَتَأَخَّرَከእናንተ (ወደ በጎ ነገር) መቅደምን ወይም ወደ ኋላ መቅረትን ለሻ ሰው (አስፈራሪ ስትኾኑ)፡፡0 Views
- كُلُّ نَفْسٍ بِمَا كَسَبَتْ رَهِينَةٌነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ተያዥ ናት፡፡0 Views
- إِلَّا أَصْحَابَ الْيَمِينِየቀኝ ባለቤቶች ብቻ ሲቀሩ፡፡0 Views
- فِي جَنَّاتٍ يَتَسَاءَلُونَ(እነርሱስ) በገነቶች ውስጥ ይጠያየቃሉ፡፡0 Views
- عَنِ الْمُجْرِمِينَከአመጸኞቹ ኹነታ፡፡0 Views
- مَا سَلَكَكُمْ فِي سَقَرَ(ይሏቸዋልም) «በሰቀር ውስጥ ምን አገባችሁ?»0 Views
- قَالُوا لَمْ نَكُ مِنَ الْمُصَلِّينَ(እነርሱም) ይላሉ «ከሰጋጆቹ አልነበርንም፡፡0 Views
- وَلَمْ نَكُ نُطْعِمُ الْمِسْكِينَ«ለድኾችም የምናበላ አልነበርንም፡፡0 Views
- وَكُنَّا نَخُوضُ مَعَ الْخَائِضِينَ«ከዘባራቂዎቹም ጋር እንዘባርቅ ነበርን፡፡0 Views
- وَكُنَّا نُكَذِّبُ بِيَوْمِ الدِّينِ«በፍርዱ ቀንም እናስተባብል ነበርን፡፡0 Views
- حَتَّىٰ أَتَانَا الْيَقِينُ«እርግጠኛው (ሞት) እስከ መጣን ድረስ፡፡»0 Views
- فَمَا تَنفَعُهُمْ شَفَاعَةُ الشَّافِعِينَየአማላጆችም ምልጃ አትጠቅማቸውም፡፡0 Views
- فَمَا لَهُمْ عَنِ التَّذْكِرَةِ مُعْرِضِينَከግሣጼዬም (ከቁርኣን) የሚያፈገፍጉት ለእነርሱ ምን አልላቸው?0 Views
- كَأَنَّهُمْ حُمُرٌ مُّسْتَنفِرَةٌእነርሱ ልክ ደንባሪዎች የሜዳ አህዮች ይመስላሉ፡፡0 Views
- فَرَّتْ مِن قَسْوَرَةٍከዐንበሳ የሸሹ፡፡0 Views
- بَلْ يُرِيدُ كُلُّ امْرِئٍ مِّنْهُمْ أَن يُؤْتَىٰ صُحُفًا مُّنَشَّرَةًይልቁንም ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው ሁሉ የተዘረጉ ጽሑፎችን እንዲስሰጥ ይፈልጋል፡፡0 Views
- كَلَّا ۖ بَل لَّا يَخَافُونَ الْآخِرَةَይከልከሉ፡፡ ይልቁንም የመጨረሻይቱን ዓለም (ቅጣት) አይፈሩም፡፡0 Views
- كَلَّا إِنَّهُ تَذْكِرَةٌይከልከሉ፡፡ እርሱ (ቁርኣን) መገሠጫ ነው፡፡0 Views
- فَمَن شَاءَ ذَكَرَهُስለዚህ የሻ ሰው ይገሰጽበታል፡፡0 Views
- وَمَا يَذْكُرُونَ إِلَّا أَن يَشَاءَ اللَّهُ ۚ هُوَ أَهْلُ التَّقْوَىٰ وَأَهْلُ الْمَغْفِرَةِአላህም ካልሻ በስተቀር አይገሠጹም፡፡ እርሱ (አላህ) የመፈራት ባለቤት የምሕረትም ባለቤት ነው፡፡0 Views
Surah al-qiyamah
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- لَا أُقْسِمُ بِيَوْمِ الْقِيَامَةِ(ነገሩ ከሓዲዎች እንደሚሉት) አይደለም፡፡ በትንሣኤ ቀን እምላለሁ፡፡0 Views
- وَلَا أُقْسِمُ بِالنَّفْسِ اللَّوَّامَةِ(ራሷን) ወቃሽ በኾነች ነፍስም እምላለሁ፡፡ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡0 Views
- أَيَحْسَبُ الْإِنسَانُ أَلَّن نَّجْمَعَ عِظَامَهُሰው አጥንቶቹን አለመሰብሰባችንን ያስባልን?3 Views
- بَلَىٰ قَادِرِينَ عَلَىٰ أَن نُّسَوِّيَ بَنَانَهُአይደለም ጣቶቹን (ፊት እንደ ነበሩ) በማስተካከል ላይ ቻዮች ስንኾን (እንሰበስባቸዋለን)፡፡3 Views
- بَلْ يُرِيدُ الْإِنسَانُ لِيَفْجُرَ أَمَامَهُይልቁንም ሰው በፊቱ ባለው ነገር (በትንሣኤ) ሊያስተባብል ይፈልጋል፡፡0 Views
- يَسْأَلُ أَيَّانَ يَوْمُ الْقِيَامَةِ«የትንሣኤው ቀን መቼ ነው?» ሲል ይጠይቃል፡፡0 Views
- فَإِذَا بَرِقَ الْبَصَرُዓይንም በዋለለ ጊዜ፡፡0 Views
- وَخَسَفَ الْقَمَرُጨረቃም በጨለመ ጊዜ፡፡0 Views
- وَجُمِعَ الشَّمْسُ وَالْقَمَرُፀሐይና ጨረቃም በተሰበሰቡ ጊዜ፡፡0 Views
- يَقُولُ الْإِنسَانُ يَوْمَئِذٍ أَيْنَ الْمَفَرُّ«ሰው በዚያ ቀን መሸሻው የት ነው?» ይላል፡፡0 Views
- كَلَّا لَا وَزَرَይከልከል፤ ምንም መጠጊያ የለም፡፡0 Views
- إِلَىٰ رَبِّكَ يَوْمَئِذٍ الْمُسْتَقَرُّበዚያ ቀን መርጊያው ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡0 Views
- يُنَبَّأُ الْإِنسَانُ يَوْمَئِذٍ بِمَا قَدَّمَ وَأَخَّرَሰው በዚያ ቀን ባስቀደመውና ባስቆየው ሁሉ ይነገራል፡፡0 Views
- بَلِ الْإِنسَانُ عَلَىٰ نَفْسِهِ بَصِيرَةٌበእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጅ ነው፡፡ (አካሎቹ ይመሰክሩበታል)፡፡0 Views
- وَلَوْ أَلْقَىٰ مَعَاذِيرَهُምክንያቶቹን ሁሉ ቢያመጣም እንኳ (አይሰማም)፡፡0 Views
- لَا تُحَرِّكْ بِهِ لِسَانَكَ لِتَعْجَلَ بِهِበእርሱ (በቁርኣን ንባብ) ልትቸኩል ምላስህን በእርሱ አታላውስ፡፡0 Views
- إِنَّ عَلَيْنَا جَمْعَهُ وَقُرْآنَهُ(በልብህ ውስጥ) መሰብሰቡና ማንበቡ በእኛ ላይ ነውና፡፡0 Views
- فَإِذَا قَرَأْنَاهُ فَاتَّبِعْ قُرْآنَهُባነበብነውም ጊዜ (ካለቀ በኋላ) ንባቡን ተከተል፡፡0 Views
- ثُمَّ إِنَّ عَلَيْنَا بَيَانَهُከዚያም ማብራራቱ በእኛ ላይ ነው፡፡0 Views
- كَلَّا بَلْ تُحِبُّونَ الْعَاجِلَةَ(ከመጣደፍ) ተከልከል፡፡ ይልቁንም (ሰዎች) ፈጣኒቱን (ዓለም) ትወዳላችሁ፡፡3 Views
- وَتَذَرُونَ الْآخِرَةَመጨረሻይቱንም (ዓለም) ትተዋላችሁ፡፡ (አትዘጋጁላትም)፡፡3 Views
- وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَّاضِرَةٌፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፡፡0 Views
- إِلَىٰ رَبِّهَا نَاظِرَةٌወደ ጌታቸው ተመልካቾች ናቸው፡፡0 Views
- وَوُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ بَاسِرَةٌፊቶችም በዚያ ቀን ጨፍጋጊዎች ናቸው፡፡0 Views
- تَظُنُّ أَن يُفْعَلَ بِهَا فَاقِرَةٌበርሳቸውም ዐደጋ እንደሚሠራባቸው ያረጋግጣሉ፡፡0 Views
- كَلَّا إِذَا بَلَغَتِ التَّرَاقِيَንቁ (ነፍስ) ብሪዎችን በደረሰች ጊዜ፤0 Views
- وَقِيلَ مَنْ ۜ رَاقٍ«አሻሪው ማነው?» በተባለም ጊዜ፡፡0 Views
- وَظَنَّ أَنَّهُ الْفِرَاقُ(ሕመምተኛው) እርሱ (የሰፈረበት ነገር ከዚህ ዓለም) መልለየት መኾኑን ባረጋገጠም ጊዜ፡፡0 Views
- وَالْتَفَّتِ السَّاقُ بِالسَّاقِባትም በባት በተጣበቀች ጊዜ፡፡0 Views
- إِلَىٰ رَبِّكَ يَوْمَئِذٍ الْمَسَاقُበዚያ ቀን መነዳቱ ወደ ጌታህ (ፍርድ) ነው፡፡0 Views
- فَلَا صَدَّقَ وَلَا صَلَّىٰአላመነምም አልሰገደምም፡፡0 Views
- وَلَـٰكِن كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰግን አስተባበለ፤ (ከእምነት) ዞረም፡፡0 Views
- ثُمَّ ذَهَبَ إِلَىٰ أَهْلِهِ يَتَمَطَّىٰከዚያም እየተንጎባለለ ወደ ቤተሰቡ ኼደ፡፡0 Views
- أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰየምትጠላውን ነገር (አላህ) ያስከትልህ፡፡ ለአንተ ተገቢህም ነው፡፡0 Views
- ثُمَّ أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰከዚያም ጥፋት ይጠጋህ ለአንተ የተገባህም ነው፡፡0 Views
- أَيَحْسَبُ الْإِنسَانُ أَن يُتْرَكَ سُدًىሰው ስድ ኾኖ መትተውን ይጠረጥራልን?0 Views
- أَلَمْ يَكُ نُطْفَةً مِّن مَّنِيٍّ يُمْنَىٰየሚፈሰስ ከኾነ የፍትወት ጠብታ አልነበረምን?0 Views
- ثُمَّ كَانَ عَلَقَةً فَخَلَقَ فَسَوَّىٰከዚያም የረጋ ደም ኾነ (አላህ ሰው አድርጎ) ፈጠረውም፡፡ አስተካከለውም፡፡0 Views
- فَجَعَلَ مِنْهُ الزَّوْجَيْنِ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰከእርሱም ሁለት ዓይነቶችን ወንድና ሴትን አደረገ፡፡0 Views
- أَلَيْسَ ذَٰلِكَ بِقَادِرٍ عَلَىٰ أَن يُحْيِيَ الْمَوْتَىٰይህ (ጌታ) ሙታንን ሕያው በማድረግ ላይ ቻይ አይደለምን?0 Views
Surah al-insan
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- هَلْ أَتَىٰ عَلَى الْإِنسَانِ حِينٌ مِّنَ الدَّهْرِ لَمْ يَكُن شَيْئًا مَّذْكُورًاበሰው ላይ የሚታወስ ነገር ሳይኾን ከዘመናት የተወሰነ ጊዜ በእርግጥ አልፎበታል፡፡3 Views
- إِنَّا خَلَقْنَا الْإِنسَانَ مِن نُّطْفَةٍ أَمْشَاجٍ نَّبْتَلِيهِ فَجَعَلْنَاهُ سَمِيعًا بَصِيرًاእኛ ሰውን (በሕግ ግዳጅ) የምንሞከረው ስንኾን ቅልቅሎች ከኾኑ የፍትወት ጠብታ ፈጠርነው፡፡ ሰሚ ተመልካችም አደረግነው፡፡3 Views
- إِنَّا هَدَيْنَاهُ السَّبِيلَ إِمَّا شَاكِرًا وَإِمَّا كَفُورًاእኛ ወይ አመስጋኝ ወይም ከሓዲ ሲኾን መንገዱን መራነው፤ (ገለጽንለት)፡፡3 Views
- إِنَّا أَعْتَدْنَا لِلْكَافِرِينَ سَلَاسِلَ وَأَغْلَالًا وَسَعِيرًاእኛ ለከሓዲዎች ሰንሰሎቶችንና እንዛዝላዎችን፣ እሳትንም አዘጋጅተናል፡፡3 Views
- إِنَّ الْأَبْرَارَ يَشْرَبُونَ مِن كَأْسٍ كَانَ مِزَاجُهَا كَافُورًاበጎ አድራጊዎች መበረዣዋ ካፉር ከኾነች ጠጅ ይጠጣሉ፡፡3 Views
- عَيْنًا يَشْرَبُ بِهَا عِبَادُ اللَّهِ يُفَجِّرُونَهَا تَفْجِيرًاከእርሷ የአላህ ባሮች የሚጠጡላት (ወደፈለጉበት) ማንቧቧትን የሚያንቧቧት ከኾነች ምንጭ (ይጠጣሉ)፡፡3 Views
- يُوفُونَ بِالنَّذْرِ وَيَخَافُونَ يَوْمًا كَانَ شَرُّهُ مُسْتَطِيرًا(ዛሬ) በስለታቸው ይሞላሉ፡፡ መከራው ተሰራጪ የኾነንም ቀን ይፈራሉ፡፡3 Views
- وَيُطْعِمُونَ الطَّعَامَ عَلَىٰ حُبِّهِ مِسْكِينًا وَيَتِيمًا وَأَسِيرًاምግብንም ከመውደዳቸው ጋር ለድኻ፣ ለየቲምም፣ ለምርኮኛም ለእስረኛም ያበላሉ፡፡4 Views
- إِنَّمَا نُطْعِمُكُمْ لِوَجْهِ اللَّهِ لَا نُرِيدُ مِنكُمْ جَزَاءً وَلَا شُكُورًا«የምናበላችሁ ለአላህ ውዴታ ብቻ ነው፡፡ ከእናንተ ዋጋንም ማመስገንንም አንፈልግም፡፡4 Views
- إِنَّا نَخَافُ مِن رَّبِّنَا يَوْمًا عَبُوسًا قَمْطَرِيرًا«እኛ (ፊትን) የሚያጨፈግግን ብርቱ ቀን ከጌታችን እንፈራለንና፤» (ይላሉ)፡፡4 Views
- فَوَقَاهُمُ اللَّهُ شَرَّ ذَٰلِكَ الْيَوْمِ وَلَقَّاهُمْ نَضْرَةً وَسُرُورًاአላህም የዚያን ቀን ክፋት ጠበቃቸው፡፡ (ፊታቸው) ማማርንና መደሰትንም ገጠማቸው፡፡4 Views
- وَجَزَاهُم بِمَا صَبَرُوا جَنَّةً وَحَرِيرًاበመታገሣቸውም ገነትንና የሐር ልብስን መነዳቸው፡፡4 Views
- مُّتَّكِئِينَ فِيهَا عَلَى الْأَرَائِكِ ۖ لَا يَرَوْنَ فِيهَا شَمْسًا وَلَا زَمْهَرِيرًاበውስጧ በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ተደጋፊዎች በውስጧ ፀሐይንም ጨረቃንም የማያዩ ሲኾኑ፡፡3 Views
- وَدَانِيَةً عَلَيْهِمْ ظِلَالُهَا وَذُلِّلَتْ قُطُوفُهَا تَذْلِيلًاዛፎችዋም በእነርሱ ላይ የቀረበች፣ ፍሬዎችዋም (ለለቃሚዎች) መግገራትን የተገራች ስትኾን (ገነትን መነዳቸው)፡፡3 Views
- وَيُطَافُ عَلَيْهِم بِآنِيَةٍ مِّن فِضَّةٍ وَأَكْوَابٍ كَانَتْ قَوَارِيرَاበእነርሱም ላይ ከብር በኾኑ ዕቃዎች (ሰሐኖች) የብርጭቆዎች በኾኑ ኩባያዎችም ይዝዞርባቸዋል፡፡3 Views
- قَوَارِيرَ مِن فِضَّةٍ قَدَّرُوهَا تَقْدِيرًاመለካትን የለኳቸው በኾኑ የብር ብርጭቆዎች (ይዝዞርባቸዋል)፡፡3 Views
- وَيُسْقَوْنَ فِيهَا كَأْسًا كَانَ مِزَاجُهَا زَنجَبِيلًاበእርሷም መበረዣዋ ዘንጀቢል የኾነችን ጠጅ ይጠጣሉ፡፡3 Views
- عَيْنًا فِيهَا تُسَمَّىٰ سَلْسَبِيلًاበውስጧ ያለችውን ሰልሰቢል ተብላ የምትጠራውን ምንጭ፡፡3 Views
- ۞ وَيَطُوفُ عَلَيْهِمْ وِلْدَانٌ مُّخَلَّدُونَ إِذَا رَأَيْتَهُمْ حَسِبْتَهُمْ لُؤْلُؤًا مَّنثُورًاበእነርሱም ላይ (ባሉበት ኹነታ) የሚዘወትሩ ወጣት ልጆች ይዘዋወራሉ፡፡ ባየሃቸው ጊዜ የተበተነ ሉል ናቸው ብለህ ታስባቸዋለህ፡፡3 Views
- وَإِذَا رَأَيْتَ ثَمَّ رَأَيْتَ نَعِيمًا وَمُلْكًا كَبِيرًاእዚያም በተመለከትክ ጊዜ ጸጋንና ታላቅ ንግሥናን ታያለህ፡፡3 Views
- عَالِيَهُمْ ثِيَابُ سُندُسٍ خُضْرٌ وَإِسْتَبْرَقٌ ۖ وَحُلُّوا أَسَاوِرَ مِن فِضَّةٍ وَسَقَاهُمْ رَبُّهُمْ شَرَابًا طَهُورًاአረንጓዴዎች የኾኑ የቀጭን ሐር ልብሶችና ወፍራም ሐርም በላያቸው ላይ አልለ፡፡ ከብር የኾኑ አንባሮችንም ይሸለማሉ፡፡ ጌታቸውም አጥሪ የኾነን መጠጥ ያጠጣቸዋል፡፡3 Views
- إِنَّ هَـٰذَا كَانَ لَكُمْ جَزَاءً وَكَانَ سَعْيُكُم مَّشْكُورًا«ይህ በእርግጥ ለእናንተ ዋጋ ኾነ፡፡ ሥራችሁም ምስጉን ኾነ፤» (ይባላሉ)፡፡3 Views
- إِنَّا نَحْنُ نَزَّلْنَا عَلَيْكَ الْقُرْآنَ تَنزِيلًاእኛ ቁርኣንን ባንተ ላይ ማውረድን እኛው አወረድነው፡፡3 Views
- فَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ وَلَا تُطِعْ مِنْهُمْ آثِمًا أَوْ كَفُورًاለጌታህ ፍርድም ታገሥ፡፡ ከእነርሱም ኀጢአተኛን ወይም ከሓዲን አትታዘዝ፡፡3 Views
- وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًاየጌታህንም ስም በጧትና ከቀትር በላይ አውሳ፡፡3 Views
- وَمِنَ اللَّيْلِ فَاسْجُدْ لَهُ وَسَبِّحْهُ لَيْلًا طَوِيلًاከሌሊቱም ለእርሱ ስገድ፡፡ በረዢም ሌሊትም አወድሰው፡፡3 Views
- إِنَّ هَـٰؤُلَاءِ يُحِبُّونَ الْعَاجِلَةَ وَيَذَرُونَ وَرَاءَهُمْ يَوْمًا ثَقِيلًاእነዚያ ፈጣኒቱን ዓለም ይወዳሉ፡፡ ከባድን ቀንም በስተፊታቸው ኾኖ ይተዋሉ፡፡3 Views
- نَّحْنُ خَلَقْنَاهُمْ وَشَدَدْنَا أَسْرَهُمْ ۖ وَإِذَا شِئْنَا بَدَّلْنَا أَمْثَالَهُمْ تَبْدِيلًاእኛ ፈጠርናቸው፡፡ መለያልያቸውንም አጠነከርን፡፡ በሻንም ጊዜ መሰሎቻቸውን መለወጥን እንለውጣለን፡፡3 Views
- إِنَّ هَـٰذِهِ تَذْكِرَةٌ ۖ فَمَن شَاءَ اتَّخَذَ إِلَىٰ رَبِّهِ سَبِيلًاይህቺ መገሠጫ ናት፡፡ የሻም ሰው ወደ ጌታው መንገድን ይይዛል፡፡3 Views
- وَمَا تَشَاءُونَ إِلَّا أَن يَشَاءَ اللَّهُ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلِيمًا حَكِيمًاአላህም ካልሻ በስተቀር አትሹም፡፡ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና፡፡3 Views
- يُدْخِلُ مَن يَشَاءُ فِي رَحْمَتِهِ ۚ وَالظَّالِمِينَ أَعَدَّ لَهُمْ عَذَابًا أَلِيمًاየሚሻውን ሰው በእዝነቱ ውስጥ ያገባዋል፡፡ በዳዮቹንም (ዝቶባቸዋል)፡፡ ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣትን አዘጋጅቶላቸዋል፡፡3 Views
Surah al-mursalat
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- وَالْمُرْسَلَاتِ عُرْفًاተከታታይ ኾነው በተላኩት፣0 Views
- فَالْعَاصِفَاتِ عَصْفًاበኀይል መንፈስን ነፋሾች በኾኑትም፣0 Views
- وَالنَّاشِرَاتِ نَشْرًاመበተንን በታኞች በኾኑትም፤ (ነፋሶች)፣0 Views
- فَالْفَارِقَاتِ فَرْقًاመለየትን ለይዎች በኾኑትም፣0 Views
- فَالْمُلْقِيَاتِ ذِكْرًاመገሠጫን (ወደ ነቢያት) ጣይዎች በኾኑትም፣0 Views
- عُذْرًا أَوْ نُذْرًاምክንያትን ለማስወገድ ወይም ለማስፈራራት (ጣይዎች በኾኑት መላእክት) እምላለሁ፡፡0 Views
- إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَوَاقِعٌያ የምትስፈራሩበት (ትንሣኤ) በእርግጥ ኋኝ ነው፡፡0 Views
- فَإِذَا النُّجُومُ طُمِسَتْከዋክብትም (ብርሃንዋ) በታበሰች ጊዜ፡፡0 Views
- وَإِذَا السَّمَاءُ فُرِجَتْሰማይም በተከፈተች ጊዜ፡፡0 Views
- وَإِذَا الْجِبَالُ نُسِفَتْጋራዎችም በተንኮተኮቱ ጊዜ፡፡0 Views
- وَإِذَا الرُّسُلُ أُقِّتَتْመልክተኞቹም ወቅት በተደረገላቸው ጊዜ፡፡0 Views
- لِأَيِّ يَوْمٍ أُجِّلَتْለየትኛው ቀን ተቀጠሩ (የሚባል ሲኾን)፤0 Views
- لِيَوْمِ الْفَصْلِለመለያው ቀን (በተባለ ጊዜ፤ በፍጡሮች መካከል ይፈረዳል)፡፡0 Views
- وَمَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الْفَصْلِየመለያውም ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- أَلَمْ نُهْلِكِ الْأَوَّلِينَየፊተኞቹን (ሕዝቦች) አላጠፋንምን?0 Views
- ثُمَّ نُتْبِعُهُمُ الْآخِرِينَከዚያም የኋለኞቹን እናስከትላቸዋለን፡፡0 Views
- كَذَٰلِكَ نَفْعَلُ بِالْمُجْرِمِينَበአመጸኞች ሁሉ እንደዚሁ እንሠራለን፡፡0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- أَلَمْ نَخْلُقكُّم مِّن مَّاءٍ مَّهِينٍከደካማ ውሃ አልፈጠርናችሁምን?0 Views
- فَجَعَلْنَاهُ فِي قَرَارٍ مَّكِينٍበተጠበቀ መርጊያ ውስጥም (በማሕፀን) አደረግነው፡፡0 Views
- إِلَىٰ قَدَرٍ مَّعْلُومٍእስከ ታወቀ ልክ ድረስ፡፡ መጠንነውም፤ ምን ያማርንም0 Views
- فَقَدَرْنَا فَنِعْمَ الْقَادِرُونَመጣኞች ነን!0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- أَلَمْ نَجْعَلِ الْأَرْضَ كِفَاتًاምድርን ሰብሳቢ አላደረግናትምን?0 Views
- أَحْيَاءً وَأَمْوَاتًاሕያዋን ኾናችሁ ሙታንም ኾናችሁ፡፡0 Views
- وَجَعَلْنَا فِيهَا رَوَاسِيَ شَامِخَاتٍ وَأَسْقَيْنَاكُم مَّاءً فُرَاتًاበውስጧም ከፍተኛዎችን ተራራዎች አደረግን፡፡ ጣፋጭ ውሃንም አጠጣናችሁ፡፡0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- انطَلِقُوا إِلَىٰ مَا كُنتُم بِهِ تُكَذِّبُونَ«ወደዚያ በእርሱ ታስተባብሉ ወደ ነበራችሁት (ቅጣት) አዝግሙ፡፡0 Views
- انطَلِقُوا إِلَىٰ ظِلٍّ ذِي ثَلَاثِ شُعَبٍ«ባለ ሦስት ቅርንጫፎች ወደ ኾነው ጥላ አዝግሙ፤» (ይባላሉ)፡፡0 Views
- لَّا ظَلِيلٍ وَلَا يُغْنِي مِنَ اللَّهَبِአጠላይ ያልኾነ ከእሳቱም ላንቃ የማያድን ወደ ኾነው (አዝግሙ)፡፡0 Views
- إِنَّهَا تَرْمِي بِشَرَرٍ كَالْقَصْرِእርሷ እንደ ታላላቅ ሕንጻ የኾኑን ቃንቄዎች ትወረውራለች፡፡0 Views
- كَأَنَّهُ جِمَالَتٌ صُفْرٌ(ቃንቄውም) ልክ ዳለቻዎች ግመሎችን ይመስላል፡፡0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- هَـٰذَا يَوْمُ لَا يَنطِقُونَይህ የማይናገሩበት ቀን ነው፡፡0 Views
- وَلَا يُؤْذَنُ لَهُمْ فَيَعْتَذِرُونَይቅርታም ይጠይቁ ዘንድ፤ ለእነርሱ አይፈቀድላቸውም፡፡0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- هَـٰذَا يَوْمُ الْفَصْلِ ۖ جَمَعْنَاكُمْ وَالْأَوَّلِينَይህ መለያው ቀን ነው፡፡ እናንተንም የፊተኞቹንም ሰብሰብናችሁ፡፡0 Views
- فَإِن كَانَ لَكُمْ كَيْدٌ فَكِيدُونِለናንተም (ለማምለጥ) ብልሃት እንዳላችሁ ተተናኮሉኝ፡፡0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَላስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي ظِلَالٍ وَعُيُونٍጥንቁቆቹ በጥላዎችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡0 Views
- وَفَوَاكِهَ مِمَّا يَشْتَهُونَከሚከጅሉትም ሁሉ በፍራፍሬዎች ውስጥ ናቸው፡፡0 Views
- كُلُوا وَاشْرَبُوا هَنِيئًا بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ«ትሠሩት በነበራችሁት ዋጋ የምትደሰቱ ኾናችሁ ብሉ፣ ጠጡም፤» (ይባላሉ)፡፡0 Views
- إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَእኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- كُلُوا وَتَمَتَّعُوا قَلِيلًا إِنَّكُم مُّجْرِمُونَብሉ፤ ጥቂትንም (ጊዜ) ተጠቀሙ፡፡ እናንተ አመጸኞች ናችሁና፡፡0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- وَإِذَا قِيلَ لَهُمُ ارْكَعُوا لَا يَرْكَعُونَ«ለእነርሱ ስገዱም» በተባሉ ጊዜ አይሰግዱም፡፡0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ حَدِيثٍ بَعْدَهُ يُؤْمِنُونَከእርሱም ሌላ በየትኛው ንግግር ያምናሉ?0 Views