Mushaf Page 568
صفحة ٥٦٨
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah al-haqqah
- فَلَيْسَ لَهُ الْيَوْمَ هَاهُنَا حَمِيمٌለእርሱም ዛሬ እዚህ ዘመድ የለውም፡፡0 Views
- وَلَا طَعَامٌ إِلَّا مِنْ غِسْلِينٍምግብም ከእሳት ሰዎች ቁስል እጣቢ (እዥ) በስተቀር የለውም፡፡0 Views
- لَّا يَأْكُلُهُ إِلَّا الْخَاطِئُونَኀጢኣተኞች እንጅ ሌላ አይበላውም፤ (ይባላል)፡፡0 Views
- فَلَا أُقْسِمُ بِمَا تُبْصِرُونَበምታዩትም ነገር እምላለሁ፡፡0 Views
- وَمَا لَا تُبْصِرُونَበማታዩትም ነገር፡፡0 Views
- إِنَّهُ لَقَوْلُ رَسُولٍ كَرِيمٍእርሱ (ቁርኣን) የተከበረ መልክተኛ ቃል ነው፡፡0 Views
- وَمَا هُوَ بِقَوْلِ شَاعِرٍ ۚ قَلِيلًا مَّا تُؤْمِنُونَእርሱም የባለቅኔ ቃል (ግጥም) አይደለም፡፡ ጥቂትን ብቻ ታምናላችሁ፡፡0 Views
- وَلَا بِقَوْلِ كَاهِنٍ ۚ قَلِيلًا مَّا تَذَكَّرُونَየጠንቋይም ቃል አይደለም፡፡ ጥቂትን ብቻ ታስታውሳላችሁ፡፡0 Views
- تَنزِيلٌ مِّن رَّبِّ الْعَالَمِينَከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡0 Views
- وَلَوْ تَقَوَّلَ عَلَيْنَا بَعْضَ الْأَقَاوِيلِበእኛ ላይም ከፊልን ቃላት (ያላልነውን) በቀጠፈ ኖሮ፤0 Views
- لَأَخَذْنَا مِنْهُ بِالْيَمِينِበኀይል በያዝነው ነበር፡፡0 Views
- ثُمَّ لَقَطَعْنَا مِنْهُ الْوَتِينَከዚያም ከእርሱ የልቡን ሥር (የተንጠለጠለበትን ጅማት) በቆረጥን ነበር፡፡0 Views
- فَمَا مِنكُم مِّنْ أَحَدٍ عَنْهُ حَاجِزِينَከእናንተም ውስጥ ከእርሱ ላይ ከልካዮች ምንም አይኖሩም፡፡0 Views
- وَإِنَّهُ لَتَذْكِرَةٌ لِّلْمُتَّقِينَእርሱም (ቁርኣን) ለጥንቁቆቹ መገሠጫ ነው፡፡0 Views
- وَإِنَّا لَنَعْلَمُ أَنَّ مِنكُم مُّكَذِّبِينَእኛም ከእናንተ ውስጥ አስተባባዮች መኖራቸውን በእርግጥ እናውቃለን፡፡0 Views
- وَإِنَّهُ لَحَسْرَةٌ عَلَى الْكَافِرِينَእርሱም (ቁርኣን) በከሓዲዎቹ ላይ ጸጸት ነው፡፡0 Views
- وَإِنَّهُ لَحَقُّ الْيَقِينِእርሱም የተረጋገጠ እውነት ነው፡፡0 Views
- فَسَبِّحْ بِاسْمِ رَبِّكَ الْعَظِيمِየታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡0 Views
Surah al-maarij
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- سَأَلَ سَائِلٌ بِعَذَابٍ وَاقِعٍወዳቂ ከኾነው ቅጣት ጠያቂ ጠየቀ፡፡0 Views
- لِّلْكَافِرِينَ لَيْسَ لَهُ دَافِعٌበከሓዲዎች ላይ (ወዳቂ ከኾነው) ለእርሱ መላሽ የለውም፡፡0 Views
- مِّنَ اللَّهِ ذِي الْمَعَارِجِየ(ሰማያት) መሰላሎች ባለቤት ከኾነው አላህ (መላሽ የለውም)፡፡0 Views
- تَعْرُجُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ إِلَيْهِ فِي يَوْمٍ كَانَ مِقْدَارُهُ خَمْسِينَ أَلْفَ سَنَةٍመላእክቱና መንፈሱም ልኩ አምሳ ሺሕ ዓመት በኾነ ቀን ውስጥ ወደእርሱ ያርጋሉ፤ (ይወጣሉ)፡፡0 Views
- فَاصْبِرْ صَبْرًا جَمِيلًاመልካምንም ትዕግስት ታገሥ፡፡0 Views
- إِنَّهُمْ يَرَوْنَهُ بَعِيدًاእነርሱ (ያንን ቀን) ሩቅ አድርገው ያዩታል፡፡0 Views
- وَنَرَاهُ قَرِيبًاእኛም ቅርብ ኾኖ እናየዋለን፡፡0 Views
- يَوْمَ تَكُونُ السَّمَاءُ كَالْمُهْلِሰማይ እንደ ዘይት አተላ በምትኾንበት ቀን፡፡0 Views
- وَتَكُونُ الْجِبَالُ كَالْعِهْنِጋራዎችም በተለያዩ ቀለማት እንደ ተነከረ ሱፍ (ነፋስ እንደሚያበረው) በሚኾኑበት ቀን፡፡0 Views
- وَلَا يَسْأَلُ حَمِيمٌ حَمِيمًاዘመድም ዘመድን በማይጠይቅበት ቀን፤ (መላሽ የለውም)፡፡0 Views