Mushaf Page 567
صفحة ٥٦٧
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah al-haqqah
- وَجَاءَ فِرْعَوْنُ وَمَن قَبْلَهُ وَالْمُؤْتَفِكَاتُ بِالْخَاطِئَةِፈርዖን ከበፊቱ የነበሩትም ሰዎች ተገልባጮቹም (ከተሞች) በኀጢአት (ሥራዎች) መጡ፡፡0 Views
- فَعَصَوْا رَسُولَ رَبِّهِمْ فَأَخَذَهُمْ أَخْذَةً رَّابِيَةًየጌታቸውንም መልእክተኛ ትዕዛዝ ጣሱ፡፡ የበረታችንም አያያዝ ያዛቸው፡፡0 Views
- إِنَّا لَمَّا طَغَى الْمَاءُ حَمَلْنَاكُمْ فِي الْجَارِيَةِእኛ ውሃው ባየለ ጊዜ በተንሻላይቱ ታንኳ ውስጥ ጫንናችሁ፡፡0 Views
- لِنَجْعَلَهَا لَكُمْ تَذْكِرَةً وَتَعِيَهَا أُذُنٌ وَاعِيَةٌለእናንተ መገሰጫ ልናደርጋት አጥኒ የኾነችም ጆሮ ታጠናት ዘንድ፡፡0 Views
- فَإِذَا نُفِخَ فِي الصُّورِ نَفْخَةٌ وَاحِدَةٌበቀንዱም አንዲት መንነፋት በተነፋች ጊዜ፡፡0 Views
- وَحُمِلَتِ الْأَرْضُ وَالْجِبَالُ فَدُكَّتَا دَكَّةً وَاحِدَةًምድርና ጋራዎችም (ከስፍራቸው) በተነሱና አንዲትን መሰባበር በተሰባበሩ ጊዜ፡፡0 Views
- فَيَوْمَئِذٍ وَقَعَتِ الْوَاقِعَةُበዚያ ቀን ኋኝቱ (ትንሣኤ) ትኾናለች፡፡0 Views
- وَانشَقَّتِ السَّمَاءُ فَهِيَ يَوْمَئِذٍ وَاهِيَةٌሰማይም ትቀደዳለች፡፡ ስለዚህ እርሷ በዚያ ቀን ደካማ ናት፡፡0 Views
- وَالْمَلَكُ عَلَىٰ أَرْجَائِهَا ۚ وَيَحْمِلُ عَرْشَ رَبِّكَ فَوْقَهُمْ يَوْمَئِذٍ ثَمَانِيَةٌመላእክትም በየጫፎችዋ ላይ ይኾናሉ፡፡ የጌታህንም ዐርሽ በዚያ ቀን ስምንት መላእክት ከበላያቸው ይሸከማሉ፡፡0 Views
- يَوْمَئِذٍ تُعْرَضُونَ لَا تَخْفَىٰ مِنكُمْ خَافِيَةٌበዚያ ቀን ከእናንተ ተደባቂ (ነገሮች) የማይደበቁ ሲኾኑ ትቅቀረባላችሁ፡፡0 Views
- فَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِيَمِينِهِ فَيَقُولُ هَاؤُمُ اقْرَءُوا كِتَابِيَهْመጽሐፉን በቀኙ የተሰጠ ሰውማ (ለጓደኞቹ) «እንኩ፤ መጽሐፌን አንብቡ» ይላል፡፡0 Views
- إِنِّي ظَنَنتُ أَنِّي مُلَاقٍ حِسَابِيَهْ«እኔ ምርመራየን የምገናኝ መኾኔን አረጋገጥኩ፤» (ተዘጋጀሁም ይላል)፡፡0 Views
- فَهُوَ فِي عِيشَةٍ رَّاضِيَةٍእርሱም በተወደደች ኑሮ ውሰጥ ይኾናል፡፡0 Views
- فِي جَنَّةٍ عَالِيَةٍበከፍተኛይቱ ገነት ውስጥ፡፡0 Views
- قُطُوفُهَا دَانِيَةٌፍሬዎችዋ ቅርቦች የኾኑ፡፡0 Views
- كُلُوا وَاشْرَبُوا هَنِيئًا بِمَا أَسْلَفْتُمْ فِي الْأَيَّامِ الْخَالِيَةِበአለፉት ቀናት ውስጥ (በምድረ ዓለም) ባስቀደማችሁት ምክንያት ብሉ፤ ጠጡም፤ (ይባላሉ)፡፡0 Views
- وَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِشِمَالِهِ فَيَقُولُ يَا لَيْتَنِي لَمْ أُوتَ كِتَابِيَهْመጽሐፉንም በግራው የተሰጠማ «ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ» ይላል፡፡0 Views
- وَلَمْ أَدْرِ مَا حِسَابِيَهْ«ምርመራየንም ምን እንደኾነ ባላወቅኩ፡፡0 Views
- يَا لَيْتَهَا كَانَتِ الْقَاضِيَةَ«እርሷ (ሞት ሕይወቴን) ምነው ፈጻሚ በኾነች፡፡0 Views
- مَا أَغْنَىٰ عَنِّي مَالِيَهْ ۜ«ገንዘቤ ከእኔ ምንንም አላብቃቃኝ፤ (አልጠቀመኝም)፡፡0 Views
- هَلَكَ عَنِّي سُلْطَانِيَهْ«ኀይሌ ከእኔ ላይ ጠፋ» (ይላል)፡፡0 Views
- خُذُوهُ فَغُلُّوهُ«ያዙት፤ እሰሩትም፡፡0 Views
- ثُمَّ الْجَحِيمَ صَلُّوهُ«ከዚያም በእሳት ውሰጥ አግቡት፡፡0 Views
- ثُمَّ فِي سِلْسِلَةٍ ذَرْعُهَا سَبْعُونَ ذِرَاعًا فَاسْلُكُوهُ«ከዚያም ርዝመቷ ሰባ ክንድ በኾነች ሰንሰለት ውስጥ አግቡት፡፡»0 Views
- إِنَّهُ كَانَ لَا يُؤْمِنُ بِاللَّهِ الْعَظِيمِእርሱ ታላቅ በኾነው አላህ አያምንም ነበርና፡፡0 Views
- وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِድኾችንም በማብላት ላይ አያግባባም ነበርና፡፡0 Views