Mushaf Page 581
صفحة ٥٨١
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah al-mursalat
- أَلَمْ نَخْلُقكُّم مِّن مَّاءٍ مَّهِينٍከደካማ ውሃ አልፈጠርናችሁምን?0 Views
- فَجَعَلْنَاهُ فِي قَرَارٍ مَّكِينٍበተጠበቀ መርጊያ ውስጥም (በማሕፀን) አደረግነው፡፡0 Views
- إِلَىٰ قَدَرٍ مَّعْلُومٍእስከ ታወቀ ልክ ድረስ፡፡ መጠንነውም፤ ምን ያማርንም0 Views
- فَقَدَرْنَا فَنِعْمَ الْقَادِرُونَመጣኞች ነን!0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- أَلَمْ نَجْعَلِ الْأَرْضَ كِفَاتًاምድርን ሰብሳቢ አላደረግናትምን?0 Views
- أَحْيَاءً وَأَمْوَاتًاሕያዋን ኾናችሁ ሙታንም ኾናችሁ፡፡0 Views
- وَجَعَلْنَا فِيهَا رَوَاسِيَ شَامِخَاتٍ وَأَسْقَيْنَاكُم مَّاءً فُرَاتًاበውስጧም ከፍተኛዎችን ተራራዎች አደረግን፡፡ ጣፋጭ ውሃንም አጠጣናችሁ፡፡0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- انطَلِقُوا إِلَىٰ مَا كُنتُم بِهِ تُكَذِّبُونَ«ወደዚያ በእርሱ ታስተባብሉ ወደ ነበራችሁት (ቅጣት) አዝግሙ፡፡0 Views
- انطَلِقُوا إِلَىٰ ظِلٍّ ذِي ثَلَاثِ شُعَبٍ«ባለ ሦስት ቅርንጫፎች ወደ ኾነው ጥላ አዝግሙ፤» (ይባላሉ)፡፡0 Views
- لَّا ظَلِيلٍ وَلَا يُغْنِي مِنَ اللَّهَبِአጠላይ ያልኾነ ከእሳቱም ላንቃ የማያድን ወደ ኾነው (አዝግሙ)፡፡0 Views
- إِنَّهَا تَرْمِي بِشَرَرٍ كَالْقَصْرِእርሷ እንደ ታላላቅ ሕንጻ የኾኑን ቃንቄዎች ትወረውራለች፡፡0 Views
- كَأَنَّهُ جِمَالَتٌ صُفْرٌ(ቃንቄውም) ልክ ዳለቻዎች ግመሎችን ይመስላል፡፡0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- هَـٰذَا يَوْمُ لَا يَنطِقُونَይህ የማይናገሩበት ቀን ነው፡፡0 Views
- وَلَا يُؤْذَنُ لَهُمْ فَيَعْتَذِرُونَይቅርታም ይጠይቁ ዘንድ፤ ለእነርሱ አይፈቀድላቸውም፡፡0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- هَـٰذَا يَوْمُ الْفَصْلِ ۖ جَمَعْنَاكُمْ وَالْأَوَّلِينَይህ መለያው ቀን ነው፡፡ እናንተንም የፊተኞቹንም ሰብሰብናችሁ፡፡0 Views
- فَإِن كَانَ لَكُمْ كَيْدٌ فَكِيدُونِለናንተም (ለማምለጥ) ብልሃት እንዳላችሁ ተተናኮሉኝ፡፡0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَላስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي ظِلَالٍ وَعُيُونٍጥንቁቆቹ በጥላዎችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡0 Views
- وَفَوَاكِهَ مِمَّا يَشْتَهُونَከሚከጅሉትም ሁሉ በፍራፍሬዎች ውስጥ ናቸው፡፡0 Views
- كُلُوا وَاشْرَبُوا هَنِيئًا بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ«ትሠሩት በነበራችሁት ዋጋ የምትደሰቱ ኾናችሁ ብሉ፣ ጠጡም፤» (ይባላሉ)፡፡0 Views
- إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَእኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- كُلُوا وَتَمَتَّعُوا قَلِيلًا إِنَّكُم مُّجْرِمُونَብሉ፤ ጥቂትንም (ጊዜ) ተጠቀሙ፡፡ እናንተ አመጸኞች ናችሁና፡፡0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- وَإِذَا قِيلَ لَهُمُ ارْكَعُوا لَا يَرْكَعُونَ«ለእነርሱ ስገዱም» በተባሉ ጊዜ አይሰግዱም፡፡0 Views
- وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡0 Views
- فَبِأَيِّ حَدِيثٍ بَعْدَهُ يُؤْمِنُونَከእርሱም ሌላ በየትኛው ንግግር ያምናሉ?0 Views