Mushaf Page 582
صفحة ٥٨٢
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah an-naba
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- عَمَّ يَتَسَاءَلُونَከምን ነገር ይጠያየቃሉ?1 Views
- عَنِ النَّبَإِ الْعَظِيمِከታላቁ ዜና (ከቁርኣን ይጠያየቃሉ)፡፡1 Views
- الَّذِي هُمْ فِيهِ مُخْتَلِفُونَከዚያ እነርሱ በእርሱ የተለያዩበት ከኾነው፡፡1 Views
- كَلَّا سَيَعْلَمُونَይከልከሉ፤ ወደፊት (የሚደርስበቸውን) በእርግጥ ያውቃሉ፡፡1 Views
- ثُمَّ كَلَّا سَيَعْلَمُونَከዚያም ይከልከሉ፤ ወደፊት ያውቃሉ፡፡1 Views
- أَلَمْ نَجْعَلِ الْأَرْضَ مِهَادًاምድርን ምንጣፍ አላደረግንምን?1 Views
- وَالْجِبَالَ أَوْتَادًاጋራዎችንም ችካሎች አላደረግንምን?1 Views
- وَخَلَقْنَاكُمْ أَزْوَاجًاብዙ ዓይነቶችም አድርገን ፈጠርናችሁ፡፡1 Views
- وَجَعَلْنَا نَوْمَكُمْ سُبَاتًاእንቅልፋችሁንም ዕረፍት አደረግን፡፡1 Views
- وَجَعَلْنَا اللَّيْلَ لِبَاسًاሌሊቱንም ልባስ አደረግን፡፡1 Views
- وَجَعَلْنَا النَّهَارَ مَعَاشًاቀኑንም (ለኑሮ) መስሪያ አደረግን፡፡1 Views
- وَبَنَيْنَا فَوْقَكُمْ سَبْعًا شِدَادًاከበላያችሁም ሰባትን ብርቱዎች (ሰማያት) ገነባን፡፡1 Views
- وَجَعَلْنَا سِرَاجًا وَهَّاجًاአንጸባራቂ ብርሃንንም አደረግን፡፡1 Views
- وَأَنزَلْنَا مِنَ الْمُعْصِرَاتِ مَاءً ثَجَّاجًاከአረገዙት ደመናዎችም ተንቧቢ ውሃን አወረድን፡፡1 Views
- لِّنُخْرِجَ بِهِ حَبًّا وَنَبَاتًاበእርሱ እኽልንና ቅጠላ ቅጠልን እናወጣ ዘንድ (አወረድን)፡፡1 Views
- وَجَنَّاتٍ أَلْفَافًاየተቆላለፉ አትክልቶችንም፡፡1 Views
- إِنَّ يَوْمَ الْفَصْلِ كَانَ مِيقَاتًاየመለያው ቀን የተወሰነ ጊዜ ነው፡፡1 Views
- يَوْمَ يُنفَخُ فِي الصُّورِ فَتَأْتُونَ أَفْوَاجًاበቀንዱ በሚነፋና የተለያዩ ጭፍሮች ኾናችሁ በምትመጡ ቀን ነው፡፡1 Views
- وَفُتِحَتِ السَّمَاءُ فَكَانَتْ أَبْوَابًاሰማይም በምትከፈትና (ባለ) ደጃፎችም በምትኾንበት፡፡1 Views
- وَسُيِّرَتِ الْجِبَالُ فَكَانَتْ سَرَابًاጋራዎችም በሚነዱበት (እንደ) ሲሪብዱም በሚኾኑበት (ቀን) ነው፡፡1 Views
- إِنَّ جَهَنَّمَ كَانَتْ مِرْصَادًاገሀነም መጠባበቂያ (ስፍራ) ናት፡፡1 Views
- لِّلطَّاغِينَ مَآبًاለሕግ ተላላፊዎች መመለሻ ስትኾን፡፡1 Views
- لَّابِثِينَ فِيهَا أَحْقَابًاበውስጧ ብዙን ዘመናት ነዋሪዎች ሲኾኑ፤1 Views
- لَّا يَذُوقُونَ فِيهَا بَرْدًا وَلَا شَرَابًاበውስጧ ቅዝቃዜንም መጠጥንም አይቀምሱም፡፡1 Views
- إِلَّا حَمِيمًا وَغَسَّاقًاግን ሙቅ ውሃንና እዥን (ይቀምሳሉ)፡፡1 Views
- جَزَاءً وِفَاقًاተስማሚን ምንዳ ይምመነዳሉ፡፡1 Views
- إِنَّهُمْ كَانُوا لَا يَرْجُونَ حِسَابًاእነርሱ ምርመራን የማይፈሩ ነበሩና፡፡1 Views
- وَكَذَّبُوا بِآيَاتِنَا كِذَّابًاበአንቀጾቻችንም ማስተባበልን አስተባበሉና፡፡1 Views
- وَكُلَّ شَيْءٍ أَحْصَيْنَاهُ كِتَابًاነገሩንም ሁሉ የተጻፈ ሲኾን አጠቃለልነው፡፡1 Views
- فَذُوقُوا فَلَن نَّزِيدَكُمْ إِلَّا عَذَابًاቅመሱም ቅጣትንም እንጅ (ሌላን) አንጨምራችሁም (ይባላሉ)፡፡1 Views