Mushaf Page 583
صفحة ٥٨٣
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah an-naba
- إِنَّ لِلْمُتَّقِينَ مَفَازًاለጥንቁቆቹ መዳኛ ስፍራ አልላቸው፡፡3 Views
- حَدَائِقَ وَأَعْنَابًاአትክልቶችና ወይኖችም፡፡3 Views
- وَكَوَاعِبَ أَتْرَابًاእኩያዎች የኾኑ ጡተ ጉቻማዎችም፡፡3 Views
- وَكَأْسًا دِهَاقًاየተሞሉ ብርጭቆዎችም፡፡3 Views
- لَّا يَسْمَعُونَ فِيهَا لَغْوًا وَلَا كِذَّابًاበውስጧ ትርፍ ቃልንም ማስዋሸትንም አይሰሙም፡፡3 Views
- جَزَاءً مِّن رَّبِّكَ عَطَاءً حِسَابًاከጌታህ የኾነን ምንዳ በቂ ስጦታን (ተሰጡ)፡፡3 Views
- رَّبِّ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا الرَّحْمَـٰنِ ۖ لَا يَمْلِكُونَ مِنْهُ خِطَابًاየሰማያትና የምድር በመካከላቸውም ያለው ሁሉ ጌታ በጣም አዛኝ ከኾነው (ተመነዱ)፡፡ ከእርሱ ጋር መነጋገርን አይችሉም፡፡3 Views
- يَوْمَ يَقُومُ الرُّوحُ وَالْمَلَائِكَةُ صَفًّا ۖ لَّا يَتَكَلَّمُونَ إِلَّا مَنْ أَذِنَ لَهُ الرَّحْمَـٰنُ وَقَالَ صَوَابًاመንፈሱ (ጂብሪል) መላእክቶቹም የተሰለፉ ኾነው በሚቆሙ ቀን አል-ረሕማን ለእርሱ የፈቀደለትና ትክክለኛን ቃል ያለ ሰው ቢኾን እንጅ (መነጋገርን አይችሉም)፡፡3 Views
- ذَٰلِكَ الْيَوْمُ الْحَقُّ ۖ فَمَن شَاءَ اتَّخَذَ إِلَىٰ رَبِّهِ مَآبًاይህ የተረጋገጠው ቀን ነው፡፡ የሻም ሰው ወደ ጌታው መመለስን ይይዛል፡፡3 Views
- إِنَّا أَنذَرْنَاكُمْ عَذَابًا قَرِيبًا يَوْمَ يَنظُرُ الْمَرْءُ مَا قَدَّمَتْ يَدَاهُ وَيَقُولُ الْكَافِرُ يَا لَيْتَنِي كُنتُ تُرَابًاእኛ ሰው ሁሉ እጆቹ ያስቀደሙትን በሚያይበትና ከሓዲውም ዋ ምኞቴ! ምንነው ዐፈር በኾንኩ በሚልበት ቀን ቅርብ የኾነን ቅጣት አስጠነቀቅናችሁ፡፡3 Views
Surah an-naziat
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- وَالنَّازِعَاتِ غَرْقًاበኃይል አውጪዎች በኾኑት፤3 Views
- وَالنَّاشِطَاتِ نَشْطًاበቀስታ መምዘዝንም መዘዦች በኾኑት፤3 Views
- وَالسَّابِحَاتِ سَبْحًاመዋኘትም ዋኚዎች በኾኑት፤3 Views
- فَالسَّابِقَاتِ سَبْقًاመቅደምንም ቀዳሚዎች በኾኑት፤3 Views
- فَالْمُدَبِّرَاتِ أَمْرًاነገርንም አስተናባሪዎች በኾኑት (መላእክት) እምላለሁ፡፡ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡3 Views
- يَوْمَ تَرْجُفُ الرَّاجِفَةُተርገፍጋፊይቱ (ምድር) በምትርገፈገፍበት ቀን፤3 Views
- تَتْبَعُهَا الرَّادِفَةُለጣቂይቱ የምትከተላት ስትኾን (ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡3 Views
- قُلُوبٌ يَوْمَئِذٍ وَاجِفَةٌበዚያ ቀን ልቦች ተሸባሪዎች ናቸው፡፡3 Views
- أَبْصَارُهَا خَاشِعَةٌዓይኖቻቸው ተዋራጆች (አቀርቃሪዎች) ናቸው፡፡3 Views
- يَقُولُونَ أَإِنَّا لَمَرْدُودُونَ فِي الْحَافِرَةِ«እኛ ወደ መጀመሪያይቱ ኹነታ ተመላሾች ነን?» ይላሉ፡፡3 Views
- أَإِذَا كُنَّا عِظَامًا نَّخِرَةً«የበሰበሱ አጥንቶች በኾን ጊዜ (እንቀሰቀሳለን?)»3 Views
- قَالُوا تِلْكَ إِذًا كَرَّةٌ خَاسِرَةٌ«ይህቺ ያን ጊዜ ባለ ከሳራ መመለስ ናት» ይላሉ፡፡3 Views
- فَإِنَّمَا هِيَ زَجْرَةٌ وَاحِدَةٌእርሷም አንዲት ጩኸት ብቻ ናት፡፡3 Views
- فَإِذَا هُم بِالسَّاهِرَةِወዲያውኑም እነርሱ እንቅልፍ በሌለባት (ምድር) ላይ ይኾናሉ፡፡3 Views
- هَلْ أَتَاكَ حَدِيثُ مُوسَىٰየሙሳ ወሬ መጣልህን?3 Views