Mushaf Page 584
صفحة ٥٨٤
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah an-naziat
- إِذْ نَادَاهُ رَبُّهُ بِالْوَادِ الْمُقَدَّسِ طُوًىጌታው በተቀደሰው ሸለቆ በጡዋ በጠራው ጊዜ፤1 Views
- اذْهَبْ إِلَىٰ فِرْعَوْنَ إِنَّهُ طَغَىٰወደ ፈርዖን ኺድ፡፡ እርሱ ወሰን አልፏልና፡፡1 Views
- فَقُلْ هَل لَّكَ إِلَىٰ أَن تَزَكَّىٰበለውም፡- «ወደ መጥራራትህ ላንተ (መንገድ) አለህን?»1 Views
- وَأَهْدِيَكَ إِلَىٰ رَبِّكَ فَتَخْشَىٰ«ወደ ጌታህም ልመራህ ትፈራውም ዘንድ፤ (መንገድ አለህን?)» አለው፡፡1 Views
- فَأَرَاهُ الْآيَةَ الْكُبْرَىٰታላቂቱንም ተዓምር አሳየው፡፡1 Views
- فَكَذَّبَ وَعَصَىٰአስተባበለም፤ አመጸም፡፡1 Views
- ثُمَّ أَدْبَرَ يَسْعَىٰከዚያም (ለማጥፋት) የሚተጋ ኾኖ ዞረ፡፡1 Views
- فَحَشَرَ فَنَادَىٰ(ሰራዊቶቹን) ሰበሰበም፤ ተጣራም፡፡1 Views
- فَقَالَ أَنَا رَبُّكُمُ الْأَعْلَىٰአለም፡- «እኔ ታላቁ ጌታችሁ ነኝ፡፡»1 Views
- فَأَخَذَهُ اللَّهُ نَكَالَ الْآخِرَةِ وَالْأُولَىٰአላህም በኋለኛይቱና በፊተኛይቱ (ቃል) ቅጣት ያዘው፡፡1 Views
- إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَعِبْرَةً لِّمَن يَخْشَىٰበዚህ ውስጥ ለሚፈራ ሰው በእርግጥ መገምገሚያ አለበት፡፡1 Views
- أَأَنتُمْ أَشَدُّ خَلْقًا أَمِ السَّمَاءُ ۚ بَنَاهَاባፈጣጠር እናንተ ይበልጥ የበረታችሁ ናችሁን? ወይንስ ሰማይ? (አላህ) ገነባት፡፡1 Views
- رَفَعَ سَمْكَهَا فَسَوَّاهَاከፍታዋን አጓነ፤ አስተካከላትም፡፡1 Views
- وَأَغْطَشَ لَيْلَهَا وَأَخْرَجَ ضُحَاهَاሌሊቷንም አጨለመ፡፡ ቀንዋንም ገለጸ፡፡1 Views
- وَالْأَرْضَ بَعْدَ ذَٰلِكَ دَحَاهَاምድርንም ከዚህ በኋላ ዘረጋት፡፡1 Views
- أَخْرَجَ مِنْهَا مَاءَهَا وَمَرْعَاهَاውሃዋንና ግጦሿን ከእርሷ አወጣ፡፡1 Views
- وَالْجِبَالَ أَرْسَاهَاጋራዎችንም አደላደላቸው፡፡1 Views
- مَتَاعًا لَّكُمْ وَلِأَنْعَامِكُمْለእናንተና ለእንስሶቻችሁ መጣቀሚያ ይኾን ዘንድ (ይህን አደረገ)፡፡1 Views
- فَإِذَا جَاءَتِ الطَّامَّةُ الْكُبْرَىٰታላቂቱም መዐት በመጣች ጊዜ፣1 Views
- يَوْمَ يَتَذَكَّرُ الْإِنسَانُ مَا سَعَىٰሰው ሁሉ የሠራውን በሚያስታውስበት ቀን፣1 Views
- وَبُرِّزَتِ الْجَحِيمُ لِمَن يَرَىٰገሀነምም ለሚያይ ሰው በተገለጠች ጊዜ፣1 Views
- فَأَمَّا مَن طَغَىٰየካደ ሰውማ፣1 Views
- وَآثَرَ الْحَيَاةَ الدُّنْيَاቅርቢቱንም ሕይወት የመረጠ፣1 Views
- فَإِنَّ الْجَحِيمَ هِيَ الْمَأْوَىٰገሀነም እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡1 Views
- وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَىٰበጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ1 Views
- فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡1 Views
- يَسْأَلُونَكَ عَنِ السَّاعَةِ أَيَّانَ مُرْسَاهَا«ከሰዓቲቱ መቼ ነው መኾኛዋ?» ሲሉ ይጠይቁሃል፡፡1 Views
- فِيمَ أَنتَ مِن ذِكْرَاهَاአንተ እርሷን ከማስታወስ በምን ውስጥ ነህ?1 Views
- إِلَىٰ رَبِّكَ مُنتَهَاهَا(የዕውቀት) መጨረሻዋ ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡1 Views
- إِنَّمَا أَنتَ مُنذِرُ مَن يَخْشَاهَاአንተ የሚፈራትን ሰው አስፈራሪ ብቻ ነህ፡፡1 Views
- كَأَنَّهُمْ يَوْمَ يَرَوْنَهَا لَمْ يَلْبَثُوا إِلَّا عَشِيَّةً أَوْ ضُحَاهَاእነርሱ በሚያዩዋት ቀን ያንዲት ቀን ምሽትን ወይም ረፏዷን እንጅ ያልቆዩ ይመስላሉ፡፡1 Views