Mushaf Page 564
صفحة ٥٦٤
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah al-mulk
- فَلَمَّا رَأَوْهُ زُلْفَةً سِيئَتْ وُجُوهُ الَّذِينَ كَفَرُوا وَقِيلَ هَـٰذَا الَّذِي كُنتُم بِهِ تَدَّعُونَ(ቅጣቱን) ቅርብ ኾኖ ባዩትም ጊዜ የእነዚያ የካዱት ሰዎች ፊቶች ይክከፋሉ፡፡ «ይህ ያ በእርሱ ትከራከሩበት የነበራችሁት ነው» ይባላሉም፡፡0 Views
- قُلْ أَرَأَيْتُمْ إِنْ أَهْلَكَنِيَ اللَّهُ وَمَن مَّعِيَ أَوْ رَحِمَنَا فَمَن يُجِيرُ الْكَافِرِينَ مِنْ عَذَابٍ أَلِيمٍ«አያችሁን? አላህ ቢገድለኝ ከእኔ ጋር ያሉትንም (እንደዚሁ) ወይም (በማቆየት) ቢያዝንልን ከሓዲዎችን ከአሳማሚ ቅጣት የሚያድን ማን ነው?» በላቸው፡፡0 Views
- قُلْ هُوَ الرَّحْمَـٰنُ آمَنَّا بِهِ وَعَلَيْهِ تَوَكَّلْنَا ۖ فَسَتَعْلَمُونَ مَنْ هُوَ فِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ«እርሱ (እመኑበት የምላችሁ) አልረሕማን ነው፡፡ (እኛ) በእርሱ አመንን፡፡ በርሱም ላይ ተጠጋን፡፡ ወደ ፊትም በግልጽ መሳሳት ውስጥ የኾነው እርሱ ማን አንደ ኾነ በእርግጥ ታውቃላችሁ» በላቸው፡፡0 Views
- قُلْ أَرَأَيْتُمْ إِنْ أَصْبَحَ مَاؤُكُمْ غَوْرًا فَمَن يَأْتِيكُم بِمَاءٍ مَّعِينٍ«አያችሁን? ውሃችሁ ሠራጊ ቢኾን ፈሳሺን ውሃ የሚያመጣላቸሁ ማን ነው?» በላቸው፡፡ (አላህ የዓለማት ጌታ ያመጣዋል)፡፡0 Views
Surah al-qalam
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- نٓ ۚ وَالْقَلَمِ وَمَا يَسْطُرُونَነ.(ኑን)፤ በብርእ እምላለሁ በዚያም (መልአኮች) በሚጽፉት፡፡0 Views
- مَا أَنتَ بِنِعْمَةِ رَبِّكَ بِمَجْنُونٍአንተ በጌታህ ጸጋ የተጎናጸፍክ ስትኾን ዕብድ አይደለህም፡፡0 Views
- وَإِنَّ لَكَ لَأَجْرًا غَيْرَ مَمْنُونٍላንተም (ከጌታህ) የማይቋረጥ ዋጋ በእርግጥ አልለህ፡፡0 Views
- وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍአንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ፡፡0 Views
- فَسَتُبْصِرُ وَيُبْصِرُونَወደፊትም ታያለህ፤ ያያሉም፡፡0 Views
- بِأَييِّكُمُ الْمَفْتُونُዕብደት በማንኛችሁ እንዳልለ፡፡0 Views
- إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَጌታህ እርሱ ከመንገዱ የተሳሳተውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡ እርሱም ተመሪዎቹን ዐዋቂ ነው፡፡0 Views
- فَلَا تُطِعِ الْمُكَذِّبِينَለአስተባባዮችም አትታዝዙ፡፡0 Views
- وَدُّوا لَوْ تُدْهِنُ فَيُدْهِنُونَብትመሳሰላቸውና ቢመሳሰሉህ ተመኙ፡፡0 Views
- وَلَا تُطِعْ كُلَّ حَلَّافٍ مَّهِينٍወራዳንም ሁሉ አትታዘዝ፡፡0 Views
- هَمَّازٍ مَّشَّاءٍ بِنَمِيمٍሰውን አነዋሪንና በማሳበቅ ኼያጅን፡፡0 Views
- مَّنَّاعٍ لِّلْخَيْرِ مُعْتَدٍ أَثِيمٍለበጎ ነገር በጣም ከልካይን፣ ወሰን አላፊን፣ ኃጢአተኛን፤0 Views
- عُتُلٍّ بَعْدَ ذَٰلِكَ زَنِيمٍልበ ደረቅን፣ ከዚህ በኋላ ዲቃላን (ሁሉ አትታዘዝ)፡፡0 Views
- أَن كَانَ ذَا مَالٍ وَبَنِينَየገንዘብና የልጆች ባለቤት በመኾኑ (ያስተባብላል)፡፡0 Views
- إِذَا تُتْلَىٰ عَلَيْهِ آيَاتُنَا قَالَ أَسَاطِيرُ الْأَوَّلِينَበእርሱ ላይ አንቀጾቻችን በሚነበቡ ጊዜ «የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች ናቸው» ይላል፡፡0 Views