Mushaf Page 578
صفحة ٥٧٨
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah al-qiyamah
- كَلَّا بَلْ تُحِبُّونَ الْعَاجِلَةَ(ከመጣደፍ) ተከልከል፡፡ ይልቁንም (ሰዎች) ፈጣኒቱን (ዓለም) ትወዳላችሁ፡፡3 Views
- وَتَذَرُونَ الْآخِرَةَመጨረሻይቱንም (ዓለም) ትተዋላችሁ፡፡ (አትዘጋጁላትም)፡፡3 Views
- وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَّاضِرَةٌፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፡፡0 Views
- إِلَىٰ رَبِّهَا نَاظِرَةٌወደ ጌታቸው ተመልካቾች ናቸው፡፡0 Views
- وَوُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ بَاسِرَةٌፊቶችም በዚያ ቀን ጨፍጋጊዎች ናቸው፡፡0 Views
- تَظُنُّ أَن يُفْعَلَ بِهَا فَاقِرَةٌበርሳቸውም ዐደጋ እንደሚሠራባቸው ያረጋግጣሉ፡፡0 Views
- كَلَّا إِذَا بَلَغَتِ التَّرَاقِيَንቁ (ነፍስ) ብሪዎችን በደረሰች ጊዜ፤0 Views
- وَقِيلَ مَنْ ۜ رَاقٍ«አሻሪው ማነው?» በተባለም ጊዜ፡፡0 Views
- وَظَنَّ أَنَّهُ الْفِرَاقُ(ሕመምተኛው) እርሱ (የሰፈረበት ነገር ከዚህ ዓለም) መልለየት መኾኑን ባረጋገጠም ጊዜ፡፡0 Views
- وَالْتَفَّتِ السَّاقُ بِالسَّاقِባትም በባት በተጣበቀች ጊዜ፡፡0 Views
- إِلَىٰ رَبِّكَ يَوْمَئِذٍ الْمَسَاقُበዚያ ቀን መነዳቱ ወደ ጌታህ (ፍርድ) ነው፡፡0 Views
- فَلَا صَدَّقَ وَلَا صَلَّىٰአላመነምም አልሰገደምም፡፡0 Views
- وَلَـٰكِن كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰግን አስተባበለ፤ (ከእምነት) ዞረም፡፡0 Views
- ثُمَّ ذَهَبَ إِلَىٰ أَهْلِهِ يَتَمَطَّىٰከዚያም እየተንጎባለለ ወደ ቤተሰቡ ኼደ፡፡0 Views
- أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰየምትጠላውን ነገር (አላህ) ያስከትልህ፡፡ ለአንተ ተገቢህም ነው፡፡0 Views
- ثُمَّ أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰከዚያም ጥፋት ይጠጋህ ለአንተ የተገባህም ነው፡፡0 Views
- أَيَحْسَبُ الْإِنسَانُ أَن يُتْرَكَ سُدًىሰው ስድ ኾኖ መትተውን ይጠረጥራልን?0 Views
- أَلَمْ يَكُ نُطْفَةً مِّن مَّنِيٍّ يُمْنَىٰየሚፈሰስ ከኾነ የፍትወት ጠብታ አልነበረምን?0 Views
- ثُمَّ كَانَ عَلَقَةً فَخَلَقَ فَسَوَّىٰከዚያም የረጋ ደም ኾነ (አላህ ሰው አድርጎ) ፈጠረውም፡፡ አስተካከለውም፡፡0 Views
- فَجَعَلَ مِنْهُ الزَّوْجَيْنِ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰከእርሱም ሁለት ዓይነቶችን ወንድና ሴትን አደረገ፡፡0 Views
- أَلَيْسَ ذَٰلِكَ بِقَادِرٍ عَلَىٰ أَن يُحْيِيَ الْمَوْتَىٰይህ (ጌታ) ሙታንን ሕያው በማድረግ ላይ ቻይ አይደለምን?0 Views
Surah al-insan
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- هَلْ أَتَىٰ عَلَى الْإِنسَانِ حِينٌ مِّنَ الدَّهْرِ لَمْ يَكُن شَيْئًا مَّذْكُورًاበሰው ላይ የሚታወስ ነገር ሳይኾን ከዘመናት የተወሰነ ጊዜ በእርግጥ አልፎበታል፡፡5 Views
- إِنَّا خَلَقْنَا الْإِنسَانَ مِن نُّطْفَةٍ أَمْشَاجٍ نَّبْتَلِيهِ فَجَعَلْنَاهُ سَمِيعًا بَصِيرًاእኛ ሰውን (በሕግ ግዳጅ) የምንሞከረው ስንኾን ቅልቅሎች ከኾኑ የፍትወት ጠብታ ፈጠርነው፡፡ ሰሚ ተመልካችም አደረግነው፡፡5 Views
- إِنَّا هَدَيْنَاهُ السَّبِيلَ إِمَّا شَاكِرًا وَإِمَّا كَفُورًاእኛ ወይ አመስጋኝ ወይም ከሓዲ ሲኾን መንገዱን መራነው፤ (ገለጽንለት)፡፡5 Views
- إِنَّا أَعْتَدْنَا لِلْكَافِرِينَ سَلَاسِلَ وَأَغْلَالًا وَسَعِيرًاእኛ ለከሓዲዎች ሰንሰሎቶችንና እንዛዝላዎችን፣ እሳትንም አዘጋጅተናል፡፡5 Views
- إِنَّ الْأَبْرَارَ يَشْرَبُونَ مِن كَأْسٍ كَانَ مِزَاجُهَا كَافُورًاበጎ አድራጊዎች መበረዣዋ ካፉር ከኾነች ጠጅ ይጠጣሉ፡፡5 Views