Mushaf Page 593
صفحة ٥٩٣
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah al-fajr
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- وَالْفَجْرِበጎህ እምላለሁ፡፡1 Views
- وَلَيَالٍ عَشْرٍበዐሥር ሌሊቶችም፡፡1 Views
- وَالشَّفْعِ وَالْوَتْرِበጥንዱም በነጠላውም፡፡1 Views
- وَاللَّيْلِ إِذَا يَسْرِበሌሊቱም በሚኼድ ጊዜ፡፡1 Views
- هَلْ فِي ذَٰلِكَ قَسَمٌ لِّذِي حِجْرٍበዚህ (መሓላ) ለባለ አእምሮ ታላቅ መሓላ አለበትን?1 Views
- أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِعَادٍጌታህ በዓድ እንዴት እንደ ሠራ አታውቅምን?1 Views
- إِرَمَ ذَاتِ الْعِمَادِበኢረም በባለ ረዣዢሚቱ አዕማድ፡፡1 Views
- الَّتِي لَمْ يُخْلَقْ مِثْلُهَا فِي الْبِلَادِበዚያች ብጤዋ በአገሮች ውስጥ ያልተፈጠረ በኾነችው፡፡1 Views
- وَثَمُودَ الَّذِينَ جَابُوا الصَّخْرَ بِالْوَادِበሰሙድም በእነዚያ በሸለቆው ቋጥኝን የቆረጡ በኾኑት፡፡1 Views
- وَفِرْعَوْنَ ذِي الْأَوْتَادِበፈርዖንም ባለ ችካሎች በኾነው፡፡1 Views
- الَّذِينَ طَغَوْا فِي الْبِلَادِበእነዚያ በአገሮች ላይ ግፍ የሠሩ፡፡1 Views
- فَأَكْثَرُوا فِيهَا الْفَسَادَበእርሷም ውስጥ ጥፋትን ያበዙ በኾኑት (እንዴት እንደሠራ አታውቅምን?)1 Views
- فَصَبَّ عَلَيْهِمْ رَبُّكَ سَوْطَ عَذَابٍበእነርሱ ላይም ጌታህ የቅጣትን አለንጋ አወረደባቸው፡፡1 Views
- إِنَّ رَبَّكَ لَبِالْمِرْصَادِጌታህ በመጠባበቂያ ላይ ነውና፡፡1 Views
- فَأَمَّا الْإِنسَانُ إِذَا مَا ابْتَلَاهُ رَبُّهُ فَأَكْرَمَهُ وَنَعَّمَهُ فَيَقُولُ رَبِّي أَكْرَمَنِሰውማ ጌታው በሞከረው ጊዜ፣ ባከበረውና ባጣቀመውም (ጊዜ) «ጌታዬ አከበረኝ (አበለጠኝ)» ይላል፡፡1 Views
- وَأَمَّا إِذَا مَا ابْتَلَاهُ فَقَدَرَ عَلَيْهِ رِزْقَهُ فَيَقُولُ رَبِّي أَهَانَنِበሞከረውና በእርሱ ላይ ሲሳዩን ባጠበበ ጊዜማ «ጌታዬ አሳነሰኝ» ይላል፡፡1 Views
- كَلَّا ۖ بَل لَّا تُكْرِمُونَ الْيَتِيمَይከልከል፤ ይልቁንም የቲምን አታከብሩም፡፡1 Views
- وَلَا تَحَاضُّونَ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِድኻንም በማብላት ላይ አትታዘዙም፡፡1 Views
- وَتَأْكُلُونَ التُّرَاثَ أَكْلًا لَّمًّاየውርስንም ገንዘብ የመሰብሰብን አበላል ትበላላችሁ፡፡1 Views
- وَتُحِبُّونَ الْمَالَ حُبًّا جَمًّاገንዘብንም ብዙን መውደድ ትወዳላችሁ፡፡1 Views
- كَلَّا إِذَا دُكَّتِ الْأَرْضُ دَكًّا دَكًّاተዉ፤ ምድር ደጋግማ በተሰባበረች ጊዜ፤1 Views
- وَجَاءَ رَبُّكَ وَالْمَلَكُ صَفًّا صَفًّاመላእክትም ሰልፍ ሰልፍ ኾነው ጌታህ (ትዕዛዙ) በመጣ ጊዜ፤1 Views
- وَجِيءَ يَوْمَئِذٍ بِجَهَنَّمَ ۚ يَوْمَئِذٍ يَتَذَكَّرُ الْإِنسَانُ وَأَنَّىٰ لَهُ الذِّكْرَىٰገሀነምም በዚያ ቀን በተመጣች ጊዜ በዚያ ቀን ሰው (ጥፋቱን) ይገነዘባል፡፡ መገንዘብም ለእርሱ ከየቱ?1 Views