Mushaf Page 592
صفحة ٥٩٢
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah al-ala
- بَلْ تُؤْثِرُونَ الْحَيَاةَ الدُّنْيَاይልቁንም ቅርቢቱን ሕይወት ትመርጣላችሁ፡፡4 Views
- وَالْآخِرَةُ خَيْرٌ وَأَبْقَىٰመጨረሻይቱ (ሕይወት) በላጭ ሁል ጊዜ ዘውታሪም ስትኾን፡፡4 Views
- إِنَّ هَـٰذَا لَفِي الصُّحُفِ الْأُولَىٰይህ በፊተኞቹ መጻሕፍት ውስጥ ያልለ ነው፡፡1 Views
- صُحُفِ إِبْرَاهِيمَ وَمُوسَىٰበኢብራሂምና በሙሳ ጽሑፎች ውስጥ፡፡1 Views
Surah al-ghashiyah
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- هَلْ أَتَاكَ حَدِيثُ الْغَاشِيَةِየሸፋኝቱ (ትንሣኤ) ወሬ መጣህን?1 Views
- وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ خَاشِعَةٌፊቶች በዚያ ቀን ተዋራጆች ናቸው፡፡1 Views
- عَامِلَةٌ نَّاصِبَةٌሠሪዎች ለፊዎች ናቸው፡፡1 Views
- تَصْلَىٰ نَارًا حَامِيَةًተኳሳን እሳት ይገባሉ፡፡1 Views
- تُسْقَىٰ مِنْ عَيْنٍ آنِيَةٍበጣም ከፈላች ምንጭ ይጋታሉ፡፡1 Views
- لَّيْسَ لَهُمْ طَعَامٌ إِلَّا مِن ضَرِيعٍለእነርሱ ዶሪዕ ከሚባል (እሾሃም) ዛፍ እንጅ ሌላ ምግብ የላቸውም፡፡1 Views
- لَّا يُسْمِنُ وَلَا يُغْنِي مِن جُوعٍየማያሰባ ከረኃብም የማያብቃቃ ከኾነው፡፡1 Views
- وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَّاعِمَةٌፊቶች በዚያ ቀን ተቀማጣዮች ናቸው፡፡1 Views
- لِّسَعْيِهَا رَاضِيَةٌለሥራቸው ተደሳቾች ናቸው፡፡1 Views
- فِي جَنَّةٍ عَالِيَةٍበከፍተኛ ገነት ውስጥ ናቸው፡፡1 Views
- لَّا تَسْمَعُ فِيهَا لَاغِيَةًበውስጧ ውድቅን ነገር አይሰሙም፡፡1 Views
- فِيهَا عَيْنٌ جَارِيَةٌበውስጧ ፈሳሾች ምንጮች አልሉ፡፡1 Views
- فِيهَا سُرُرٌ مَّرْفُوعَةٌበውስጧ ከፍ የተደረጉ አልጋዎች አልሉ፡፡1 Views
- وَأَكْوَابٌ مَّوْضُوعَةٌበተርታ የተኖሩ ብርጭቆዎችም፡፡1 Views
- وَنَمَارِقُ مَصْفُوفَةٌየተደረደሩ መከዳዎችም፡፡1 Views
- وَزَرَابِيُّ مَبْثُوثَةٌየተነጠፉ ስጋጃዎችም (አልሉ)፡፡1 Views
- أَفَلَا يَنظُرُونَ إِلَى الْإِبِلِ كَيْفَ خُلِقَتْ(ከሓዲዎች) አይመለከቱምን? ወደ ግመል እንዴት እነደተፈጠረች!1 Views
- وَإِلَى السَّمَاءِ كَيْفَ رُفِعَتْወደ ሰማይም እንዴት ከፍ እንደ ተደረገች!1 Views
- وَإِلَى الْجِبَالِ كَيْفَ نُصِبَتْወደ ተራራዎችም እንዴት እንደ ተቸከሉ!1 Views
- وَإِلَى الْأَرْضِ كَيْفَ سُطِحَتْወደ ምድርም እንዴ እንደተዘረጋች (አይመለከቱምን?)1 Views
- فَذَكِّرْ إِنَّمَا أَنتَ مُذَكِّرٌአስታውስም፤ አንተ አስታዋሽ ብቻ ነህና፡፡4 Views
- لَّسْتَ عَلَيْهِم بِمُصَيْطِرٍበእነርሱ ላይ ተሿሚ (አስገዳጅ) አይደለህም፡፡4 Views
- إِلَّا مَن تَوَلَّىٰ وَكَفَرَግን (ከእውነት) የዞረና የካደ ሰው፤1 Views
- فَيُعَذِّبُهُ اللَّهُ الْعَذَابَ الْأَكْبَرَአላህ ታላቁን ቅጣት ይቀጣዋል፡፡1 Views
- إِنَّ إِلَيْنَا إِيَابَهُمْመመለሻቸው ወደእኛ ብቻ ነው፡፡1 Views
- ثُمَّ إِنَّ عَلَيْنَا حِسَابَهُمከዚያም ምርመራቸው በእኛ ላይ ብቻ ነው፡፡1 Views