Mushaf Page 591
صفحة ٥٩١
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah at-tariq
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- وَالسَّمَاءِ وَالطَّارِقِበሰማዩ በሌሊት መጪውም እምላለሁ፡፡3 Views
- وَمَا أَدْرَاكَ مَا الطَّارِقُየሌሊት መጪውም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?3 Views
- النَّجْمُ الثَّاقِبُጨለማን ቀዳጁ ኮከብ ነው፡፡3 Views
- إِن كُلُّ نَفْسٍ لَّمَّا عَلَيْهَا حَافِظٌነፍስ ሁሉ በእርሷ ላይ ጠባቂ ያለባት እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡3 Views
- فَلْيَنظُرِ الْإِنسَانُ مِمَّ خُلِقَሰውም ከምን እንደተፈጠረ ይመልከት፡፡3 Views
- خُلِقَ مِن مَّاءٍ دَافِقٍከተስፈንጣሪ ውሃ ተፈጠረ፡፡3 Views
- يَخْرُجُ مِن بَيْنِ الصُّلْبِ وَالتَّرَائِبِከጀርባና ከእርግብግብቶች መካከል የሚወጣ ከኾነ (ውሃ)፡፡3 Views
- إِنَّهُ عَلَىٰ رَجْعِهِ لَقَادِرٌእርሱ (አላህ) በመመለሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው፡፡3 Views
- يَوْمَ تُبْلَى السَّرَائِرُምስጢሮች በሚገለጡበት ቀን፡፡3 Views
- فَمَا لَهُ مِن قُوَّةٍ وَلَا نَاصِرٍለእርሱም (ለሰው) ኀይልና ረዳት ምንም የለውም፡፡3 Views
- وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الرَّجْعِየመመለስ ባለቤት በኾነችው ሰማይም እምላለሁ፡፡3 Views
- وَالْأَرْضِ ذَاتِ الصَّدْعِ(በበቃይ) የመሰንጠቅ ባለቤት በኾነችው ምድርም፤3 Views
- إِنَّهُ لَقَوْلٌ فَصْلٌእርሱ (እውነትን ከውሸት) የሚለይ ቃል ነው፡፡3 Views
- وَمَا هُوَ بِالْهَزْلِእርሱም ቀልድ አይደለም፡፡3 Views
- إِنَّهُمْ يَكِيدُونَ كَيْدًاእነርሱ በእርግጥ ተንኮልን ይሠራሉ፡፡3 Views
- وَأَكِيدُ كَيْدًا(እኔ) ተንኮልንም እመልሳለሁ፡፡3 Views
- فَمَهِّلِ الْكَافِرِينَ أَمْهِلْهُمْ رُوَيْدًاከሓዲዎችንም ቀን ስጣቸው፡፡ ጥቂትን ጊዜ አቆያቸው፡፡3 Views
Surah al-ala
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- سَبِّحِ اسْمَ رَبِّكَ الْأَعْلَىከሁሉ በላይ የኾነውን ጌታህን ስም አሞግሥ፡፡3 Views
- الَّذِي خَلَقَ فَسَوَّىٰየዚያን (ሁሉን ነገር) የፈጠረውን ያስተካከለውንም፡፡3 Views
- وَالَّذِي قَدَّرَ فَهَدَىٰየዚያንም የወሰነውን፡፡ (ለተፈጠረለት ነገር) የመራውንም፡፡3 Views
- وَالَّذِي أَخْرَجَ الْمَرْعَىٰየዚያንም ግጦሽን (ለምለም አድርጎ) ያወጣውን፡፡3 Views
- فَجَعَلَهُ غُثَاءً أَحْوَىٰ(ከዚያ) ደረቅ ጥቁር ያደረገውንም (አምላክ ስም አሞግስ)፡፡3 Views
- سَنُقْرِئُكَ فَلَا تَنسَىٰ(ቁርኣንን) በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም፡፡3 Views
- إِلَّا مَا شَاءَ اللَّهُ ۚ إِنَّهُ يَعْلَمُ الْجَهْرَ وَمَا يَخْفَىٰአላህ ከሻው ነገር በስተቀር፡፡ እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም ሁሉ ያውቃልና፡፡3 Views
- وَنُيَسِّرُكَ لِلْيُسْرَىٰለገሪቱም (ሕግጋት) እንገጥምሃለን፡፡3 Views
- فَذَكِّرْ إِن نَّفَعَتِ الذِّكْرَىٰግሣጼይቱ ብትጠቅም (ሰዎችን) ገሥጽም፡፡3 Views
- سَيَذَّكَّرُ مَن يَخْشَىٰ(አላህን) የሚፈራ ሰው በእርግጥ ይገሠጻል፡፡3 Views
- وَيَتَجَنَّبُهَا الْأَشْقَىመናጢውም ይርቃታል፡፡3 Views
- الَّذِي يَصْلَى النَّارَ الْكُبْرَىٰያ ታላቂቱን እሳት የሚገባው፡፡3 Views
- ثُمَّ لَا يَمُوتُ فِيهَا وَلَا يَحْيَىٰከዚያም በእርሷ ውስጥ አይሞትም ሕያውም አይኾንም፡፡3 Views
- قَدْ أَفْلَحَ مَن تَزَكَّىٰየተጥራራ ሰው በእርግጥ ዳነ፡፡3 Views
- وَذَكَرَ اسْمَ رَبِّهِ فَصَلَّىٰየጌታውንም ስም ያወሳና የሰገደ፡፡3 Views