Mushaf Page 600
صفحة ٦٠٠
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
Surah al-adiyat
- وَحُصِّلَ مَا فِي الصُّدُورِበልቦች ውስጥ ያለውም ሁሉ በተገለጸ ጊዜ (እንዴት እንደሚኾን)፡፡0 Views
- إِنَّ رَبَّهُم بِهِمْ يَوْمَئِذٍ لَّخَبِيرٌጌታቸው በዚያ ቀን በእነርሱ (ነገር) በእርግጥ ውስጠ አዋቂ ነው፡፡0 Views
Surah al-qariah
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- الْقَارِعَةُቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤0 Views
- مَا الْقَارِعَةُምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት!0 Views
- وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْقَارِعَةُቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?0 Views
- يَوْمَ يَكُونُ النَّاسُ كَالْفَرَاشِ الْمَبْثُوثِሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤0 Views
- وَتَكُونُ الْجِبَالُ كَالْعِهْنِ الْمَنفُوشِጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡)0 Views
- فَأَمَّا مَن ثَقُلَتْ مَوَازِينُهُሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤0 Views
- فَهُوَ فِي عِيشَةٍ رَّاضِيَةٍእርሱ በምትወደድ ኑሮ ውስጥ ይኾናል፡፡0 Views
- وَأَمَّا مَنْ خَفَّتْ مَوَازِينُهُሚዛኖቹም የቀለሉበት ሰውማ፤0 Views
- فَأُمُّهُ هَاوِيَةٌመኖሪያው ሃዊያህ ናት0 Views
- وَمَا أَدْرَاكَ مَا هِيَهْእርሷም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?0 Views
- نَارٌ حَامِيَةٌ(እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት፡፡0 Views
Surah at-takathur
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- أَلْهَاكُمُ التَّكَاثُرُበብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡0 Views
- حَتَّىٰ زُرْتُمُ الْمَقَابِرَመቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡0 Views
- كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَተከልከሉ፤ ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፡፡0 Views
- ثُمَّ كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَከዚያም ተከልከሉ፤ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡0 Views
- كَلَّا لَوْ تَعْلَمُونَ عِلْمَ الْيَقِينِበእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ፤ (ባልዘናጋችሁ ነበር)፡፡0 Views
- لَتَرَوُنَّ الْجَحِيمَገሀነምን በእርግጥ ታያላችሁ፡፡0 Views
- ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيْنَ الْيَقِينِከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ፡፡0 Views
- ثُمَّ لَتُسْأَلُنَّ يَوْمَئِذٍ عَنِ النَّعِيمِከዚያም ከድሎታችሁ ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃላችሁ፡፡0 Views