100. al-adiyat
العاديات
Read Surah al-adiyat in full: surah 100, 11 verses, Meccan, Juz 30. Arabic text with አማርኛ translation.
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- وَالْعَادِيَاتِ ضَبْحًاእያለከለኩ ሩዋጮች በኾኑት (ፈረሶች) እምላለሁ፡፡0 Views
- فَالْمُورِيَاتِ قَدْحًا(በሰኮናቸው) እያጋጩ እሳትን አውጪዎች በኾኑትም፤0 Views
- فَالْمُغِيرَاتِ صُبْحًاበማለዳ ወራሪዎች በኾኑትም፤0 Views
- فَأَثَرْنَ بِهِ نَقْعًاበእርሱ አቧራን በቀሰቀሱትም፤0 Views
- فَوَسَطْنَ بِهِ جَمْعًاበ(ጠላት) ክቢ መካከል በእርሱ (በጧት) በተጋፈጡትም እምላለሁ፡፡0 Views
- إِنَّ الْإِنسَانَ لِرَبِّهِ لَكَنُودٌሰው ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡0 Views
- وَإِنَّهُ عَلَىٰ ذَٰلِكَ لَشَهِيدٌእርሱም በዚህ ላይ መስካሪ ነው፡፡0 Views
- وَإِنَّهُ لِحُبِّ الْخَيْرِ لَشَدِيدٌእርሱም ገንዘብን ለመውደድ በጣም ብርቱ ነው፡፡0 Views
- ۞ أَفَلَا يَعْلَمُ إِذَا بُعْثِرَ مَا فِي الْقُبُورِ(ሰው) አያውቅምን? በመቃብሮች ያሉት (ሙታን) በተቀሰቀሱ ጊዜ፤0 Views
- وَحُصِّلَ مَا فِي الصُّدُورِበልቦች ውስጥ ያለውም ሁሉ በተገለጸ ጊዜ (እንዴት እንደሚኾን)፡፡0 Views
- إِنَّ رَبَّهُم بِهِمْ يَوْمَئِذٍ لَّخَبِيرٌጌታቸው በዚያ ቀን በእነርሱ (ነገር) በእርግጥ ውስጠ አዋቂ ነው፡፡0 Views
Teks Al-Qur'an: Tanzil Project (https://tanzil.net), lisensi CC BY 3.0. · Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib (Tanzil Project, tanzil.net)