91. ash-shams
الشمس
Read Surah ash-shams in full: surah 91, 15 verses, Meccan, Juz 30. Arabic text with አማርኛ translation.
- Ghunnah
- Qalqalah
- Ikhfa (Haqiqi)
- Ikhfa Shafawi
- Idgham with Ghunnah
- Idgham without Ghunnah
- Idgham Shafawi (Mimi)
- Madd Lazim (6 counts)
- Madd Wajib Muttasil (4-5 counts)
- Madd Jaiz Munfasil (2, 4, 6 counts)
Each word’s meaning appears right below it; the transliteration follows below the words.
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- وَالشَّمْسِ وَضُحَاهَاበፀሐይና በብርሃኗ እምላለሁ፡፡1 Views
- وَالْقَمَرِ إِذَا تَلَاهَاበጨረቃም በተከተላት ጊዜ፤1 Views
- وَالنَّهَارِ إِذَا جَلَّاهَاበቀኑም (ፀሐይን) በገለጻት ጊዜ፤1 Views
- وَاللَّيْلِ إِذَا يَغْشَاهَاበሌሊቱም በሸፈናት ጊዜ፤1 Views
- وَالسَّمَاءِ وَمَا بَنَاهَاበሰማይቱም በገነባትም (ጌታ)፤1 Views
- وَالْأَرْضِ وَمَا طَحَاهَاበምድሪቱም በዘረጋትም፤1 Views
- وَنَفْسٍ وَمَا سَوَّاهَاበነፍስም ባስተካከላትም፤1 Views
- فَأَلْهَمَهَا فُجُورَهَا وَتَقْوَاهَاአመጽዋንና ፍርሃትዋንም ባሳወቃት (አምላክ እምላለሁ)፡፡1 Views
- قَدْ أَفْلَحَ مَن زَكَّاهَا(ከኀጢኣት) ያጠራት ሰው ፍላጎቱን በእርግጥ አገኘ፡፡1 Views
- وَقَدْ خَابَ مَن دَسَّاهَا(በኀጢኣት) የሸፈናትም ሰው በእውነት አፈረ፡፡1 Views
- كَذَّبَتْ ثَمُودُ بِطَغْوَاهَاሠሙድ ወሰን በማለፍዋ አስተባበለች፡፡1 Views
- إِذِ انبَعَثَ أَشْقَاهَاጠማማዋ በተንቀሳቀሰ ጊዜ፡፡1 Views
- فَقَالَ لَهُمْ رَسُولُ اللَّهِ نَاقَةَ اللَّهِ وَسُقْيَاهَاለእነርሱም የአላህ መልክተኛ (ሷሊህ) «የአላህን ግመል የመጠጥ ተራዋንም (ተጠንቀቁ)» አላቸው፡፡1 Views
- فَكَذَّبُوهُ فَعَقَرُوهَا فَدَمْدَمَ عَلَيْهِمْ رَبُّهُم بِذَنبِهِمْ فَسَوَّاهَاአስተባበሉትም፡፡ (ቋንጃዋን) ወጓትም፡፡ በኀጢኣታቸውም ምክንያት ጌታቸው (ቅጣትን) በእነርሱ ላይ ደመደመባቸው፤ አስተካከላትም፡፡1 Views
- وَلَا يَخَافُ عُقْبَاهَاፍጻሜዋንም (የምታስከትለውን) አያፈራም፡፡1 Views
Teks Al-Qur'an: Tanzil Project (https://tanzil.net), lisensi CC BY 3.0. · Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib (Tanzil Project, tanzil.net)